Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ኑዛዜ ማንዴላ ገለታው ዘለቀ

መቼም ሰው ሥጋ ነኝና ታከተኝ እረፍት ለጎኔ ናፈቀኝ ሩጫዬን ግን ጨርሻለሁ እምነቴንም ጠብቂያለሁ እነሆ ከፊቴ ………. ከሰማዩ ከላይ ኣባቴ የድል ኣክሊል ተዘጋጅቶልኛል የሰላም የፍትህና የ’ኩልነት ደግሞ የህግ በላይነት ዋንጫዎች ይጠብቁኛል እስትንፋሴ ሳይለይ ግን ኣንድ ነገር ልበል…….. ኣንቺ ኣፍሪካ……… እትብቴ...

View Article


ማንዴላ ነቢዩ ሲራክ

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዛሬ አርብ እና የፊታችን እሁድ የተጠራ ዓለም አቀፍ የጸሎት ቀን ለሳዑዲ ሰለባዎች (Flyer)

ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በሳኡዲ አረቢያ ዛሬ አርብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንዲሁም የፊታችን እሁድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱት፣ የሰብአዊ መብታቸው ለተገፈፈና ለታሰሩት ወገኖች መታሰቢያ ዓለም አቀፍ የጸሎት ፕሮግራም ጠርቷል። ትብብሩ ለኢትዮጵያውያን የበተነው በራሪ ወረቀት...

View Article

የቀን ቅዠት ያበላሸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ከማንዴላ ምን ይማራል፡

ለማንበብ የቀን ቅዠት ያበላሸው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ከማንዴላ ምን ይማራል፡ ይጫኑ!…

View Article

ኤድስ እና የወጣቱ ግንዛቤ

የዓለም የኤድስ ቀን ባለፈው እሁድ በዓለም ዙሪያ ታስቦ ውሏል። በአጠቃላይ የHIV ቫይረስ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች ቁጥር ቢቀንስም በወጣቶቱ ዘንድ ቁጥሩ በእጥፍ መጨመሩን ነው ሰሞኑን የወጣው የተመድ ዘገባ የሚያስረዳው። «ኤድስ እና የወጣቱ ግንዛቤ» የዛሬው የወጣቶች ዓለም ርዕስ ነው።…

View Article


06.12.2013 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

View Article

ማዲባ የድቡብ አፍሪቃውያን አባት

እንደ ወጣት በእልሕ፥ እንደ ወታደር በነፍጥ፥ እንደ ሕግ አዋቂ በፍርድ ቤት ታገሉ።እንደ ወንጀለኛ ታሠሩ።እንደ ዲፕሎማት ተደራደሩ፥ እንደ ፖለቲከኛ የሕዝብ እኩልንነትን አስርፀዉ ሐገር መሩ።እና እንደ ሰዉ የምድር ሩጫቸዉን ትናንት ጨረሹ።ዘጠና አምስት አመታቸዉ ነበር።…

View Article

የማንዴላ ሞትና የዓለም አስተያየት

ዓለም፥ ድፍን ዓለም የሩሲያዉ ፕሬዝዳት ቭላድሚር እንዳሉት «የዘመኑን ታላቅ ፖለቲከኛ» በማጣቱ ተከዘ።አብዛኛዉ ዓለም አዘነ።ደቡብ አፍሪቃዎች ደግሞ በሐገሪቱ ፕሬዝዳት በጄኮብ ዙማ አገላለፅ «መሆን የሚፈልጉትን እንዲሆኑ ባደረጓቸዉ» ታላቅ ሰዉ ሞት አረገዱ።…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 06, 2013

News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…

View Article


“…ማንዴላ አሁን ሄዱ…” –ዲሴምበር 06, 2013

Mandela Obit…

View Article

በ2006 ዓ.ም ከስድስት ሚልየን በላይ ህፃናት ትምህርት አቋረጡ

ህዳር ፳፯(ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅድመ መደበኛ ት/ቤት ገብተው መማር ከሚገባቸው እድሜያቸው ለትምህርት ከደረሱ ሀፃናት ውስጥ 23 በመቶዎቹ ወደ ትምህርት ቤት አለመምጣታቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው ሰነድ ያስረዳል። ከ1ኛ አስከ 4ኛ ክፍል ድረስ የትምህርት ገበታቸው ላይ የተገኙ ተማሪዎች...

View Article

በቦንጋ መምህራን አድማ ሊጠሩ ነው

ህዳር ፳፯(ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በከፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የሚገኙ መምህራን ፣ መንግስት ለአባይ ግድብ በማለት ያለፈቃዳቸው የቆረጠባቸውን ደሞዝ በአስቸኳይ ካልመለሰ ሰኞ የስራ ማቆም አድማ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል። መምህራኑ ዛሬ ወርሀዊ ደሞዛቸውን ለመቀበል ወደ ባንክ ሲሄዱ ለአባይ ግድብ በሚል...

View Article

የቁጫ ነዋሪዎች መኖር አልቻልንም ሲሉ ምሬታቸውን ገለጹ

ህዳር ፳፯(ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋሞጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ ከማንነት ጋር በተያያዘ የተነሳው ተቃውሞ መፍቴ አጥቶ እንደቀጠለ ባለበት ወቅት በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየታሰሩ መሆኑን የአነጋግረናቸው የአገር ሽማግሌዎች ገልጸዋል። በዛሬው እለት በርካታ የአገር ሽማግሌዎች የጸጥታ ሀይሎች...

View Article


በማንዴላ ሞት አለም ሀዘኑን እየገለጸ ነው

ህዳር ፳፯(ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ደቡብ አፍሪካውያን ለነፃነት አባታቸውና ለቀድሞ መሪያቸው ለኔልሰን ማንዴላ ሀዘናቸውን ለመግለጽ ወደ ጁሀንስበርግበና ሶዌቶ እየተሰበሰቡ ሲሆን፤ ታላላቅ የዓለማችን መሪዎችና ታዋቂ ሰዎችም በማንዴላ ሞት ሀዘናቸውን እየገለፁ ነው። በርካታ ደቡብ አፍሪካውያን በስዌቶ...

View Article

የመለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች (የኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ)

የኢትዮጵያ አንድነትንና የመንግስት ስርዓቱን የሚመለከቱት የመለስ ሃሳቦችና ድርጊቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድና አሳሳቢ ትርጉም አላቸው፡፡ የአንድነቱ ጥያቄ የኢትዮጵያ እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ሲሆን፣ ስርአቱ ደግሞ በኢትዮጵያ ህዝብ መብቶች ላይ ማን መወሰን እንደሚችል ያመለክታል፡፡ የአገር ህልውና እና...

View Article


አርቲስት ሻምበል በላይነህ በሳዑዲ አረቢያ ለተሰቃዩና ለሞቱ ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ አቀነቀነ

(ዘ-ሐበሻ) ተወዳጁ ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ከሰሞኑ በሳዑዲ አረቢያ ለሞቱትና ለተጎዱት ኢትዮጵያውያን መታሰቢያ የሚሆን አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። ሃገራዊ ዘፈኖችን በብዛት በመዝፈን የሚታወቀው ሻምበል በላይነህ ከሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን ቆመው አሁን ያለው ስርዓትን “የምትሰራው ጥፋት ነው፤ አስተካክል” ከሚሉ ጥቂት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ወያኔ የካደው = ግንቦት ሰባት የተነፈሰው = አና ጎሜዝ ያልሸሸጉት አዲስ ነፋስ (“ድርድር”)

ከምኒልክ ሳልሳዊ ይህን ሰሞን በሃገር ውስጥ እና በውጪው ሃገር ኢትዮጵያውያን ዘንድ የመወያያ ርእስ የሆነው እና ይየወያኔ ካድሬዎችን ቀልብ የገፈፈው እና ከሰል ያለበሳቸው ወያኔ ለግንቦት ሰባት ያቀረበው የድርድር ጥያቄ ነው::በስፋት አሁንም እየተከራከሩበት ያለው ይህ ጉዳይ አገሩን በጡዘት አምሶት የሃገሪቱ የፖለቲካ...

View Article


ESAT Radio: Dec 06

 ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በወያኔ ስርዓት ውስጥ በሙስና ያልተጨማለቀ ሰው ቢኖር እኔ ነኝ ዓሉ ወ/ሮ አዜብ

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኛ የነበሩት አቶ ወልደስላሴ ወልደሚካኤል ከሁለት ቤተሰቦቻቸው ጋር በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል ተጨማሪ ክስ ተመሰረተባቸው። “የአቶ ወልደስላሴ እህት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን ፥ ምንም አይነት የገቢ ምንጭ የሌላት እንደሆነች ነው በክስ መዝገቡ የተገለጸው…ግለሰቧ በ 81 ሺ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ፦«የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» – መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1

ከጦመልሳን ወንድራስ «የዋህነት ጸባይ እንጂ እምነት አይደለም» መጽሀፈ ምሳሌ ምዕ 3 ቁ 1 «ልጄ ሆይ ሕጌን አትርሳ ልብህ ትዛንዜን ይጠብቅ» ለእዚህ ጽሁፌ መነሻ ያደረኩት June 2, 2013 በሚኒሶታው ደብረሰላም መድኃኒያለም ቤተክርስቲያን ውስጥ በተደረገው ስብሰባ ላይ ያየሁትን እኔም እምነቴ የሚስማኝን ለመጽፍ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>