Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የአዲስ አበባን ገጽታ ለመቀየር ሰፊ ግንባታ እየተካሄደ ነው።

የአዲስ አባብን ገጽታ ለመቀየር በወጣው ትልቅ የመሰረተ-ልማት ዝርጋታ ውጥኖች መሰረት ሰፊ የግንባታ ስራ እየተካሄደ ነው። አንድን የሀገር መዲናን በአጭር ጊዜ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት አንደምታም ሊኖረው እንደሚችል ተገልጿል።…

View Article


Addis-Abeba-Building-Boom-12-5-13 –ዲሴምበር 05, 2013

View Article


ማንዴላ አረፉ

የነፃነት ትግል ቀንዲል የሆኑት የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ (ማዲባ) አረፉ፡፡…

View Article

ኢትዮጵያና ሱዳን የኤሌክትሪክ መሥመር ከፈቱ –ዲሴምበር 06, 2013

Ethiopia, Sudan, Hailemariam, Bashir…

View Article

የእነ አቡበከር አሕመድ ጉዳይ ተጨማሪ ቀጠሮና ያስከተለው ቅሬታ –ዲሴምበር 06, 2013

Abubakar Ahmed, Ethiopia, Muslims, court adjourned…

View Article


ESAT Radio: Dec 05

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ታላቁ የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ አረፉ (1918-2013)

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሕዳር 25  ቀን 2006 ዓ.ም. Dec 5, 2013)፦ አፓርታይድን ከምድረ ሳውስ አፍሪካ እስከመጨረሻው ለመገርሰስ በተደረገው ታላቅ ተጋድሎ በዋንኛነት ተጠቃሽ የነበሩትና የሰላም አባት በመባል አላማቀፋዊ ሽልማቶችን የተጎናጸፉት የደቡባዊት አፍሪካ የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ አረፉ።...

View Article

በላይ አርማጭሆ ትክል ድንጋይ ወረዳ አንድ አውቶቡስ ተገልብጦ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

ህዳር ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ምንጮች እንደገለጹት በአደጋው 40 ሰዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል። የአደጋው መንስኤም ከአቅም በላይ ጭነት መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። በጭልጋ ወረዳ ደግሞ አንድ ነዳጅ የጫነ ቦቴ መኪና ተገልብጦ ተሽከርካሪዎች ለመተላላፍ ባለማቻላቸው መቸገራቸውን...

View Article


መንግስት ለቀድሞ የኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት አባላት የጡረታ መብታቸውን ለማስከበር እንቅስቃሴ መጀመሩ ታወቀ

ህዳር ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ አገሪቱን እንደተቆጣጠረ ተሀድሶ አልወሰዱም በሚሉና በተለያዩ ሰበቦች የጡረታ መብታቸው ላልተከበረላቸው የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት አባላት፣ የጡረታ መብታቸውን ለማስከበር መንግስት ጥሪ ማቅረቡ ታውቋል። የመንግስት ሹሞች የቀድሞ ወተዳሮቹን  ፎርም...

View Article


የመርካቶ ነጋዴዎች በእሳት አደጋ ሰራተኞች ላይ ክስ ሊመሰርቱ ነው

ህዳር ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመርካቶ በተለምዶ ጆንያ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትላንት ከቀትር በኃላ የደረሰውን የእሳት አደጋ በወቅቱ ከመቆጣጠር ይልቅ ጉቦ ለማግኘት የእሳት አደጋ ሰራተኞች በድርድር ጊዜ በማጥፋታቸው ንብረታችንን እንድናጣ አድርጎናል ያሉ ነጋዴዎች የአዲስአበባ ከተማ...

View Article

ጅጅጋ በከፍተኛ ወታደራዊ ጥበቃ ስር ናት

ህዳር ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-8ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ለማክበር በሚል የጅጅጋ ከተማ በፌደራል ፖሊስ  አባላት መወረሯን ነዋሪዎች ገልጸዋል። የፌደራል ፖሊስ አባላት ከተማውን ከተቆጣጠሩት በሁዋላ ልዩ ፖሊስ እየተባሉ የሚጠሩት ሀይሎችን ወደ ዳር የገፉዋቸው ሲሆን፣ ፖሊሶቹ በየተወሰኑ...

View Article

ከሳውድ አረቢያ ከሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ጋር በተያያዘ የመንግስት እንቅስቃሴ እየተተቸ ነው

ህዳር ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመኖሪያና የስራ ፈቃድ የላችሁም በሚል ከሳዑዲዓረቢያ ወደ አገራቸው የሚመለሱ ኢትዮጵያዊያን ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ሲሆን ቁጥሩ መንግስት አስቀድሞ ካሰበው እጅግ አሻቅቧል፡፡ በዚህ ም ምክንያት ተመላሾቹን ለመቀበልና ለማቋቋም  መንግስት በቂ በጀት አለመያዙ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጎንደር ላይ እንገናኝ

 አራቱ ኃያላን መጽሐፍን በተመለከተ በኢትዮጵያ የመካከለኛው ዘመን ታሪክና በጽንዐት በሚታወቁት አባቶች ታሪክና አስተዋጽዖ ዙሪያ ጎንደር ከተማ ላይ ልዩ መርሐ ግብር ይኖረናል፡፡ በጎንደር ዙሪያ፣ በባሕርዳር፣ በደብረ ታቦርና አካባቢው ያላችሁ ሁሉ ተጋብዛችኋል፡፡በመርሐ ግብሩ ላይ·   ዶክተር ውዱ ጣፈጠ·   ዶክተር...

View Article


ማንዴላ ላይመጡ ሔዱ

View Article

ማንዴላ «ላይመጡ ሔዱ»

View Article


አለም በታላቅነቱ እኩል የሚስማማለትን ታላቅ ሰው አለም አጣች! ማንዴላን! ለማንዴላ እንዲህ ተቀኘሁ! ፍቅር አክብሮቴን...

// ]]> Related Posts:ምነዋ ! ማንዴላችን ? !Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ…ቢሞትም አይሞትም! (ግጥም…የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኑዛዜ ማንዴላ

ከገለታው ዘለቀ geletawzeleke@gmail.com መቼም ሰው ሥጋ ነኝና ታከተኝ እረፍት ለጎኔ ናፈቀኝ ሩጫዬን ግን ጨርሻለሁ እምነቴንም ጠብቂያለሁ እነሆ ከፊቴ ………. ከሰማዩ ከላይ ኣባቴ የድል ኣክሊል ተዘጋጅቶልኛል የሰላም የፍትህና የ’ኩልነት ደግሞ የህግ በላይነት ዋንጫዎች ይጠብቁኛል እስትንፋሴ ሳይለይ ግን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለእምነት፣ ለእውነትና ለሕሊና የሚስማማ ሥራ እንስራ

ከእውነት መስካሪ የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በዘመናት ካጋጠሟት ፈተናዎችና ችግሮች ሁሉ ምናልባትም በአይነቱ ብቻ ሳይሆን በስፋቱም ለየት ያለው ይህ አሁን በእኛ ዘመን የተከሰተው የአባቶች መከፋፈል ወይንም በፖለቲካ ጣልቃገብነት የተፈጠረው የቤተክርስቲያኗ አመራር ክፍፍል ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። በአጠቃላይ በክርስትና...

View Article

መለስ ጎጂ ሃሳቦችና ድርጊቶች የኢትዮጵያ ሲቪክ ንቅናቄ

የኢትዮጵያ አንድነትንና የመንግስት ስርዓቱን የሚመለከቱት የመለስ ሃሳቦችና ድርጊቶች ለኢትዮጵያ ህዝብ ከባድና አሳሳቢ ትርጉም አላቸው፡፡ የአንድነቱ ጥያቄ የኢትዮጵያ እንደ አገር የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ሲሆን፣ ስርአቱ ደግሞ በኢትዮጵያ ህዝብ መብቶች ላይ ማን መወሰን እንደሚችል ያመለክታል፡፡ የአገር ህልውና እና...

View Article

ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ!! በ ዳዊት ከበደ ወየሳ

የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ በ95 አመታቸው ከዚህ አለም ሲለዩ፤ የተለያዩ አገሮች እንደየራሳቸው ግንኙነት የራሳቸውን ታሪክ ሲያወሩ ነበር። የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሃዘናቸውን ሲገልጹ ከማንዴላ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት በመግለጽ ነበር። እኔ በምኖርበት አትላንታ ከተማ ዜናው ሲቀርብ፤ ኔልሰን ማንዴላ አትላንታ በመጡበት...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>