ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ይዋሻሉ?
ከዳዊት ሰለሞን የአውሮፓ፣ የፓስፊክ፣የካሪቢያንና የአፍሪካ ፓርላማ አባላት ስብስባን ከሰሞኑ አዲስ አበባ ማስተናገዷ አይዘነጋም፡፡ በስብሰባው ለመካፈል በዛ ያሉ እንግዶች በከተማይቱ የሶስት ቀናት ቆይታ በማድረግ በአገሪቱ የፓለቲካ፣ የሰብአዊ መብት አያያዝና የሚዲያ ነጻነት ዙሪያ ከመንግስት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡...
View Articleዶ/ር ቴዎድሮስ የሳዑዲውን ጉዳይ ለግል ዝና ማግኛ አውለኸዋል በሚል በጓዶቻቸው መወቀሳቸውን ለመንግስት ቅርብ የሆነ ሚዲያ ዘገበ
(ዘ-ሐበሻ) የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በሳዑዲ አረቢያ በወገኖቻችን ላይ የደረሰውን ጥፋት ተከትሎ በፌስቡክ እና በትዊተር አማካኝነት ለሕዝብ መረጃ መስጠታቸው በኢሕአዴግ ባለስልጣናት ዘንድ እንዳልተወደደና እንደተተቹበት ለመንግስት ቅርብ እንደሆነ የሚነገርለይ ድሬ ቲዩብ የተባለው ድረ ገጽ ዘገበ። “የዶ/ር...
View Articleአንዱዓለም አራጌ ከእስር ቤት “እኔ እስሩ አልከበደኝም፤ በጣም ያሳዘነኝ ግን በኔ መታሰር ልትጠቀሙበት አልቻላችሁም” አለ
(ዘ-ሐበሻ) የ2005 ዓ.ም የዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ምርጥ ተብሎ የተሰየመውና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶበት የሚገኘው ወጣቱ ታጋይ አንዱዓለም አራጌ እስር ቤት ሊጠይቁት ለሄዱት የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች መልዕክት አስተላለፈ። በጣም ማዘኑንም ገለጸ። ዕድሜ ልክ እስራቱን ተቀብሎ እስር ቤት የሚገኘው...
View Articleማንዴላ፣ ኦባማና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጉዳይ – ከሳዲቅ አህመድ (ያድምጡ)
Related Posts:Hiber Radio: በኦሮሚያ አርሲ ዞን…ኔልሰን ማንዴላ እና ኢትዮጵያ!! –…ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞምነዋ ! ማንዴላችን ? !ሙስሊሞች በተለያዩ ከተሞች……
View Articleየብሄር እኩልነት!
‘የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን’ ማክበር ጥሩ ነው። ምክንያቱም ባህሎቻችን ስናቀርብ እርስበርሳችን በደንብ እንተዋወቃለን፤ ከተዋወቅን እንከባበራለን። ከተከባበርን አንድነታችን ይጠነክራል። ግን … ቀን ጠብቆ፣ አብሮ መጨፈር፣ ስለ ብሄር ብሄረሰቦች መዘመር በራሱ የሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እኩልነት ማረጋገጫና ዋስትና...
View Articleአንድነት ፓርቲ የደቡብ አፍሪካ ኢምባሲ ተወካዩች በነገው መርሐ ግብር እንደሚገኙለት አስታወቀ
በዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ነገ ሐሙስ ቀበና መድሃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና ጽህፈት ቤቱ የኔልሰን ማንዴላን ህልፈተ ህይወት ምክንያት በማድረግና በእስር ላይ የሚገኙትን የፓርቲውን አመራሮች ጨምሮ በአገራቸው መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን በሰላማዊ መንገድ በመታገላቸው...
View Articleደ/ማርቆስ ከተማ በስኳር እጥረት እየታመሰች ነው፤ 1 ኪሎ ስኳር 40 ብር ገብቷል
- 1 ኪሎ ስኳር እስከ 40 ብር እየተሸጠ ነው (ሰንደቅ ጋዜጣ) በአማራ ክልል የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ደብረ-ማርቆስ ከተማ በከፍተኛ የስኳር ምርት እጥረት እየታመሰች ነው። የከተማዋ ነዋሪዎች በስፍራው ለነበረው የሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር እንደገለፁት፤ በከተማዋ ውስጥ የአንድ ኪሎ ስኳር ዋጋ ከ30 እስከ...
View Articleበባህላዊ ውዝዋዜዋ እና ዘፈኖቿ የምትታወቀው ስንታየሁ ዘነብ (ሚሚ) በካናዳ ጥገኝነት ጠየቀች
ከ10 ዓመታት በላይ በባህል ምሽቶችና ጭፈራ ቤቶች በባህላዊ ውዝዋዜ እና ዘፈኖቿ ዕውቅናን ያተረፈችው ስንታየሁ ዘነበ (ሚሚ) በካናዳ፤ ቶሮንቶ ለትርኢት በሄደችበት የጥገኝነት ጥያቄ ማቅረቧ ተሰማ። የአርቲስቷ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ ለወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደጠቆሙት የባህል ሙዚቃ ተጫዋቿ እና...
View Articleዙማ የገጠማቸው ተቃውሞ
ለቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት እና ዋነኛው የፀረአፓርታይድ ታጋይ ለኔልሰን ማንዴላ ትናንት በጆሀንስበርግ በሶዌቶ በሚገኝ ስቴድዮም ይፋ ስንብት በተደረገበት ጊዜ ከመላው ደቡብ አፍሪቃ የመጣው ሕዝብ…
View Articleበሳይንስ የኖቤል ተሸላሚዎችና ምርምራቸው
ትናንት ፤ በእስቶክሆልም ፤ ስዊድን ፣ በኔልሰን ማንዴላ የመጨረሻ የስንብት ሥነ ሥርዓት ሳቢያ ታላላቅ ዓለም አቀፍ እንግዶች ተመናምነው ፣ ሆኖም ከ 1,300 በላይ ታዳሚዎች በተገኙበት ስብሰባ ፣ በ3 ቱም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፎች ውድድር ፣ የዘንድሮዎቹ አሸናፊዎች ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።…
View Articleኢትዮጵያዊው ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር
በርካታ የሂሳብ ጥናትና ምርምር ሥራዎችን አቅርበዋል ።በራሳቸው ስም የሚጠራ የሂሳብ ስሌት እሳቤም ፈጥረዋል ። እኚህ መምህር ከመላው አሜሪካን ለውድድር ከቀረቡ 360 ከፍተኛ መምህራን እጎአ የ2013 ምርጥ የዩኒቨርስቲ ምሁር በመባል ተመረጠዋል ።…
View Articleየተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሀገሬ ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ፡፡ ኔልሰን ማንዴላ 1918-2013 ፀሐይ የደቡብ አፍሪካን ሕዝብ ከአፓርታይድ የጭቆና አገዛዝ ነጻ ባወጡት ኔልሰን ማንዴላ ላይ...
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 11, 2013
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…
View Articleየምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ፪ – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ባለፈው ሳምንት የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካን ተጨባጭ እውነታዎችን ቃኝቼ ተከታዩን ክፍል በይደር አቆይቼው እንደነበረ ይታወሳል፤ እነሆም ዛሬ እንዲህ እቀጥላለሁ፡- ሐረር እንደ ማሳያ (መቼም ኢህአዴግ በብቸኝነት የሚኩራራበት የፖለቲካ ‹ስኬት›፣ ለዘመናት አንድ ሆኖ የኖረ ሕዝብን ‹ብሔር ብሔረሰቦች› በሚል ከፋፋይ...
View Articleዲፕሎማቶችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ስለኔልሰን ማንዴላ
ኔልሰን ማንዴላን ማሠልጠንን ጨምሮ በደቡብ አፍሪካ ፀረ-አፓርታይድ ትግል ውስጥ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሚና መጫወቷን አንጋፋ ዲፕሎማቶች ተናግረዋል፡፡…
View Articleየምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ፪
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ) ባለፈው ሳምንት የምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካን ተጨባጭ እውነታዎችን ቃኝቼ ተከታዩን ክፍል በይደር አቆይቼው እንደነበረ ይታወሳል፤ እነሆም ዛሬ እንዲህ እቀጥላለሁ፡-ሐረር እንደ ማሳያ(መቼም ኢህአዴግ በብቸኝነት የሚኩራራበት የፖለቲካ ‹ስኬት›፣ ለዘመናት አንድ ሆኖ የኖረ ሕዝብን ‹ብሔር...
View Article