Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በአርባ ምንጭ ዙሪያ የሚገኙ መምህራን ደሞዛቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀሩ

ታህሳስ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- መምህራኑ ለኢሳት እንደተናገሩት ያለፍላጎታቸው ለአባይ ግድብ ማሰሪያ በሚል ከደሞዛቸው ላይ ገንዘብ መቆረጡን በመቃወም የተቆረጠው ገንዘብ ተመልሶ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። ሙሉ ደሞዛችን እስካልተሰጠን ድረስ ምንም አይነት ክፍያ አንቀበለም ያሉት መምህራኑ፣ እስከ ፊታችን...

View Article


በኢትዮጵያ ለሚታየው መብራት መጥፋት መስሪያቤቶች እርስ በርስ እየተካሰሱ ነው

ታህሳስ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች እና በሰሜን የአገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ ከተሞች መብራት በተደጋጋሚ እየተቋረጠ ሲሆን፣ መብራት ሀይል የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተናበው ለመስራት አልቻሉም በሚል ወቀሳ አሰምቷል።  በጉዳዩ ዙሪያ ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው...

View Article


40 በ 60 እና 10 በ 90 የቤት እቅዶች መንግስትን ፈተና ውስጥ ጥለውታል

ታህሳስ ፪(ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- መንግስት በውጭ አገር ለሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ሀቅሙ ላላቸው ዜጎች የ40 በ60 እንዲሁም በአዲስ አበባ በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ዜጎች ደግሞ የ10 በዘጠና እና የ20 በ80 የቤት ልማት እዶችን ዘርግቷል። በ10/90 850 ሺ በ 20/80 ደግሞ 350 ሺ የአዲስ...

View Article

የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ በዋሽንግተን ዲሲው ብሄራዊ ካቴድራል

ባለፈው ሳምንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የደቡብ አፍሪካው የጸረ-ዓፓርታይድ እንቅስቃሴ መሪና የነጻነት አባት ኔልሰን ማንዴላ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በዛሬው እለት በተካሄደ የጸሎት ስነ ስርዓት ታስበዋል። በብሄራዊ ካቴድራል በተካሄደው በዚህ ሥነ ሥርዓት የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፥...

View Article

የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ በዋሽንግተን ዲሲው ብሄራዊ ካቴድራል –ዲሴምበር 12, 2013

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት . (ነቢዩ ሲራክ)

ነቢዩ ሲራክ       ይህችን እህት በጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በር ተቀምጣ ካየኋት ሳምንት አልፏል። አልፎ አልፎ ላነጋግራት ብሞክርም መልስ አትሰጥም። መጀመሪያ የየኋት ቀን አካባቢ ከስራ ለተፈናቀሉ እህቶች አነሰም በዛ መጠለያ እያለ ፣ ለምን በር ላይ ትሆናለች? ብየ የጠየቅኳቸው የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ ” አንተየ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተከለከለ ~~ ፍቅር – ሲፈቀር – ይገርም … እኮ! ምን ልበል ታዲያ -. ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 11.12.2013 ፍቅር የትውልድ ዋዜማ ነው። የመንፈስ ማዕቀብ ሲነሳ የነፃነት ፈል ችግኝ ይበቅላል በዚህ ልጀምረው …. ፍቅር ምንድን ነው? ማድመጥ። ፍቅር ዜማ – ጹዑም! ፍቅር የመንፈስ ጥንግ ሽብሻባ። ፍቅር የስሜት ቃናዊ መዝሙር። ፍቅር የአኃቲነት ብርቅ ወረብ። ፍቅር የመስጠት ለጋስ ፏፏቴ። ፍቅር...

View Article

ESAT Radio: Dec 11

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


ዲፕሎማቶችና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ስለኔልሰን ማንዴላ –ዲሴምበር 12, 2013

Ethiopians and Diplomats on Mandela, Addis Ababa, Ethiopia…

View Article


በጅዳ ቆንስል በር ውላ የምታድረው እህት ክራሞት … ከነቢዩ ሲራክ

ይህችን እህት በጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት በር ተቀምጣ ካየኋት ሳምንት አልፏል። አልፎ አልፎ ላነጋግራት ብሞክርም መልስ አትሰጥም። መጀመሪያ የየኋት ቀን አካባቢ ከስራ ለተፈናቀሉ እህቶች አነሰም በዛ መጠለያ እያለ ፣ ለምን በር ላይ ትሆናለች? ብየ የጠየቅኳቸው የቆንስሉ ጸጥታ አስከባሪ ” አንተየ የዚህች እህት ጉዳይ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አጋጣሚዎችን ሁሉ ለራሳቸው ጥቅም የሚያውሉ ነውረኞች !

አበራ ሽፈራው ከጀርመን እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጥር ጥቅምት መጨረሽና  ህዳር ወር 2006 እጅግ አሳዛኝና በህይወት እስከአለን ድረስ የማንረሳው ክፉ አጋጣሚ በእህቶቻችንና በወንድሞቻችን ላይ ግድያን፣ መድፈርን፣ እስርን፣ መታረድንም፣ በመኪና እየተገጩም ጭምር መሞትንም መጀመሩን ያየንበትና የሰማንበት:: ክፉ ወር::...

View Article

በራሳሽን ላይ የምንሰለፍበት ቀን ናፈቀኝ? ራሳሽንን

የሶማው ነኝ ( ከባዳ ሀገር) ራሳሽንን ማዬት የምንጀምረው መቸ ይሆን? Download (PDF, 252KB)   Related Posts:“ሁለቱም ባዶዎች…ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጎጃም አዘነ – ክየጐንቻው!የሰማያዊ ፓርቲ የተቃውሞ ሰልፍ…ኑዛዜ ማንዴላ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጠርዝ ላይ ያለ ስጋቴ – በመንትዮሽ። ከሥርጉተ ሥላሴ

ከሥርጉተ ሥላሴ 12.12.2013 ስጋት እንደሚፈቀድልኝ አስልቼ ሃሳቤን ንፉግ ሳልሆን ልገልጽ ወሰንኩ። መወሰንና መቁረጥ መልካም ናቸው። ካሰቡት የሚያድርሱ ሰጋሮችና ገሮችም። በሌላ በኩልም ከመንፈስ መታከት ይታደጋሉ – ይመስለኛል። እመቤት ነፃነትና ፊታውራሪ ሂደት እውኃ በሚያደርግ ፋስ ለማን አዘነሉት?! የፊታውራሪ...

View Article


Houston Texas ESAT Fundraisers Dec 14 2013

View Article

የአ/አበባ እና የዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞችነት

አዲስ አበባ እና ዋሽንግተን ዲሲ እህትማማች ከተሞች ሆኑ። ሁለቱ ከተሞች ይህን የሚ,ለከተውን ስምምነት ትናንት በዩ ኤስ አሜሪካ የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የኤኮኖሚ፣ የትምህርት እና የልማቱን ትብብር ይበልጥ የሚያጠናክር ፣ የልምድ ልውውጥ እንዲኖር የሚያደርግ መሆኑ ተገልጾዋል።…

View Article


መስቀል ክብረ በዓል- በዓለም የቅርስ መዝገብ

የኢትዮጵያዉ የመስቀል በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የሳይንስ የትምህርትና ባህል ማዕከል /UNESCO/መዝገብ በዓለም ቅርስነት ተመዝግቦአል። የዚህ ክብረ በዓል በዓለም መዝገብ መፃፉ ለኢትዮጵያ የሚያመጣዉ ፋይዳ ምን ይሆን? ኢትዮጵያ እስከ ዛሪ ዘጠኝ ታሪካዊ ቅርሶችን በ UNESCO መዝገብ በማፃፍ ከአፍሪቃ...

View Article

ሻምበል ጉታ ዲንቃ የማንዴላ ልዩ ጠባቂ

ከግማሽ ም/ዓመት በፊት አንጋፋው የደቡብ ኣፍሪካ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጠና ላይ በነበሩበት ወቅት የተቃጣባቸውን የግድያ ሙከራ ያከሸፉት ኢትዮጵያዊ ወታደር በቀብራቸው ለመገኘት እያሰቡ ነው።…

View Article


የኢትዮጵያ ሙስሊም መሪዎች የፍርድ ሒደት

የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት ጥርጣሬ ካሰራቸዉ የኢትዮጵያ የሙስሊሞች ጉዳይ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ መሪዎች፥ አባላትና ተባባሪዎች መካካል አስራ-ሁለቱ በነፃ እንዲለቀቁ ተወሰነ።…

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 121213

የዕለቱ ዜና…

View Article

ከሳውዲ አረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን

የሳውዲ አረቢያ መንግስት ህገወጥ ስደተኞች ያላቸውን የውጪ ዜጎች ከኣገሩ ለማስወጣት በጀመረው መጠነ ሰፊ ዘመቻ አኩዋያ የኢትዮጵያ መንግስትም 30 000 ያህል ዜጎችን ወደ ኣገራቸው ለመመለስ መገደዱን ባለፈው ወር ማስታወቁ ይታወሳል።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>