Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የደቡብ አፍሪቃ የወደፊት ዕጣ ፈንታ

የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንት እና ዋናው የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ሞት የሀገሪቱን ጥቁሮች እና ነጮች ዜጎች አቀራርቦዋል። በሀዘኑ ሰበብ የተፈጠረው ይኸው የመቀራረብ መንፈሥ ባለፉት…

View Article


የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ ለጥምር መንግሥት ተስማማ

የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ 75,9 በመቶ በሆነ ድምፅ ከእህትማማቾቹ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ሕብረት/ የክርስቲያን ሶሻል ሕብረት (CDU/CSU)ጋ ጥምር መንግሥት ለመመስረት ወሰነ።…

View Article


UTC 16:00 የዓለም ዜና 141213

View Article

Amharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 14, 2013

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article

ESAT Radio Dec 14

ESAT Radio Dec 14…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይቁረጥ – በዳዊት ዳባ

ዳዊት ዳባ Friday, December 06, 2013 denfo.dd46.gmail.com 1998 በቅድስት ባይልልኝ ተደርሶና  ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው ህይወት እንደዋዛ ድራማ ላእይታ ከቀረበ ሀያ አንድ አመት ሆነው። ቅድስት በዚህ ስራዋ በየአረብ አገሩ ለስራ የሚላኩ ዜጎች በይበልጥም የሴት እህቶቻችን ሂወት ምን ያህል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለባለስልጣናት እንጸልያለን፤ ግፍን ግን አንታገስም ! ግርማ ካሳ

Muziky68@yahoo.com በቅርቡ በአቶ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ላይ ጠንካራ ትችት ያዘለ ጽሁፍ ለአንባቢያን አቅርቤ ነበር። አዉራምባ ታይምስ ጽሁፌን «What’s the hell is wrong with Haile Mariam Desalegn”  በሚል ርዕስ  ነበር ለአንባቢያኑ ያቀረበዉ። ይህ  ርዕስ ፣  የአዉራምባ...

View Article

በኢትዮጵያ ላይ ስለ ተፈጸመው የፋሺሽት የጦር ወንጀል ዓለም-አቀፍ ተቃውሞ(Global Alliance for Justice )

ፋሺሽት ኢጣልያ፤ በቫቲካን ድጋፍ፤ በ1928-33 ዓ/ም በኢትዮጵያ ላይ በፈጸመችው የጦር ወንጀል፤ አንድ ሚሊዮን ሕዝብ በመጨፍጨፉ እንዲሁም 2000 ቤተ ክርስቲያኖችና 525000 ቤቶች፤ ከነንብረቶቻቸውና ቅርሶቻቸው በተጨማሪም፤ ሕዝቡ የሚጠቀምባቸው ውሀና የአካባቢ ብክለት በመከሰቱና 14 ሚሊዮን እንስ ሶች በመውደማቸው...

View Article


ይቁረጥ። በዳዊት ዳባ

1998 በቅድስት ባይልልኝ ተደርሶና ተዘጋጅቶ ለእይታ የቀረበው ህይወት እንደዋዛ ድራማ ላእይታ ከቀረበ ሀያ አንድ አመት ሆነው። ቅድስት በዚህ ስራዋ በየአረብ አገሩ ለስራ የሚላኩ ዜጎች በይበልጥም የሴት እህቶቻችን ሂወት ምን ያህል በመከራና ስቃይ የተሞላ እንደሆነ እንደወረደና መታየት በሚገባው መንግድ አሳይታናለች።...

View Article


ሰላማዊ ትግል፣ ምርጫ እና መፈንቅለ-መንግስት በአቶ ግርማ ሞገስ

ለማንበብ እዚሕ ይጫኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ -ክፍል አራት (በአቶ ግርማ ሞገስ)

  አቶ ግርማ ሞገስ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርት (አንድነት) በሰላማዊ ትግልና ባህሪያቱ ክፍል አራት በአቶ ግርማ ሞገስ በስካይፕ የሚሰጠው ስልጠና ተጠናቋል። ዝርዝሩ ዝቅ ብሎ ቀርቧል።] አምባገነኖች ስልጣን ላይ ለመቆየት ህጋዊነት፣ የህዝብ ድጋፍ እና ትብብር፣ የአገር ተፈጥሮ እና የኢኮኖሚ ሃብት ባለቤትነት...

View Article

የማንዴላ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የነፃነት እና የፀረ-ዘረኝነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ ስርዓተ ቀብር እሁድ ታኅሣሥ 6 ቀን 2006 ዓም ደቡብ አፍሪቃ ኩኑ በተባለችው የትውልድ መንደራቸው ተፈፀመ። ለማንዴላ ክብር በቀብር ስርዓቱ 21 ጊዜ መድፍ የተተኮሰ ሲሆን፤ የጦር ጀቶች ከዕድምተኛው በላይ ሲያንዣብቡም ታይተዋል።…

View Article

የማንዴላ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

የነፃነት እና የፀረ-ዘረኝነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ ስርዓተ ቀብር እሁድ ታኅሣሥ 6 ቀን 2006 ዓም ደቡብ አፍሪቃ ኩኑ በተባለችው የትውልድ መንደራቸው ተካሄደ። ለማንዴላ ክብር በቀብር ስርዓቱ 21 ጊዜ መድፍ የተተኮሰ ሲሆን፤ የጦር ጀቶች ከዕድምተኛው በላይ ሲያንዣብቡም ታይተዋል።…

View Article


የዓለም ዜና151213

ዜና…

View Article

የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ከፀደቀ ባለፈዉ ሳምንት ዕሁድ አስራ ዘጠነኛ ዓመቱን ደፈነ።…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 15, 2013

News, Radio Magazine or Mestawot…

View Article

ሻምበል ጉታ ዲንቃ በደቡብ አፍሪቃ

ሻምበል ጉታ ዲንቃ በአፄ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግስት ኔልሰን ማንዴላ ለትጥቅ ትግል ስልጠና አዲስ አበባ ኢትዮጵያ በቆዩበት ወቅት ጠባቂያቸው ከነበሩ መኮንኖች መካከል አንዱ ናቸው። የማንዴላ የቀብር ስርዓት ላይ እንዲገኙ ለማድረግ በመላው ዓለም ያሉ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ይህ ጥረት...

View Article


ESAT Radio Dec 15

ESAT Radio Dec 15…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለባለን ደ ኦር አሸናፊነት የበለጠ ዕድል እንዳለው ተገመተ

ከይርጋ አበበ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሦስት ዓመት በፊት የዓለምን ስፖርት አፍቃሪዎች ያነጋገረ የዝውውር ገንዘብ ተመድቦለት ወደ ሪያል ማድሪድ ከተዘዋወረ አንስቶ ስሙ እየገነነ መጥቷል። ክለቡ ማድሪድም ተጫዋቹን የገዛው የልጁን መልከ ቀናነት ተጠቅሞ የማሊያና የምስል ሽያጭ ለመጠቀም አስቦ ነው እስከመባል ደርሶ ነበር።...

View Article

አርሰናልበማን. ሲቲደርዘንጎልገባበት (All Goals & Highlights)

Manchester City vs Arsenal (6-3) All Goals & Highlights 914.12.2013] by Mojogoals Related Posts:Sport: ፋብሪጋስ ወደ ማን.ዩናይትድ?Sport: አርሰናል ዋንጫ ይበላ ይሆን?Sport: ማን.ዩናይትድ Vs አርሰናል –…Sport: ጃክ ዊልሸር አርሰናል...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>