Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የሽብር ክሥ የተመሠረተባቸው በነፃ ተለቀቁ

እንዲከራከሩ ብይን የተሰጣቸው የሕግ ድንጋጌ እንዲለወጥ ታዘዘ፤ በሙስና የተከሰሱ ጉዳይም ታይቷል፡፡…

View Article


አዲስ አበባና ዋሽንግተን ዲሲ የእህትማማችነት ስምምነት ፈርሙ

አዲስ አባባና ዋሽንግተን ዲሲ በእህትማማች ከተማነት ለመተሳሰር ትላንት እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በከንቲባዎቻቸው በኩል ፊርማቸውን አኑረዋል።…

View Article


በኔልሰን ማንዴላ የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ መስማት ለተሳናቸው ትርጉም ያቀርብ የነበረው ግለሰብ የተሳሳተ መልእክት...

ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- ማክሰኞ በደቡብ አፍሪካ ስዌቶ በተደረገው የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት የኔልሰን ማንዴላ መታሰቢያ  ከመድረክ ይተላለፍ የነበረውን ዝግጅት በምልክት ቋንቋ መስማት ለተሳናቸው ዜጎች እንዲያስተላልፍ  ተመድቦ የነበረው  ሰው፤ ያሳይ የነበረው አካላዊ እንቅስቃሴና...

View Article

የሕገመንግስት የትርጉም ጥያቄ ያስነሳው የአቶ መላኩ ጉዳይ ዛሬም አልተቋጨም

ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- የቀድሞ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ ክሳቸው በየትኛው ፍርድ ቤት ይታይ በሚለው ጉዳይ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመጨረሻ ውሳኔውን እንዲያሳውቅ ሲል የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ ትእዛዝ በመስጠት ለታህሳስ 22...

View Article

መድረክ በኢትዮጵያ ያለው አፈና መባባሱን ገለጸ

ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ  ዓርብ ታህሳስ 4 ቀን 2006 ዓ.ም በአገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ሲሆን፣  ዶ/ር መረራ ጉዲና ለኢሳት እንደገለጹት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው አፈና እየተባባሰ መሄዱ መግለጫውን ለመስጠት...

View Article


የድምጻችን ይሰማ ዋና መሪዎች እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ታህሳስ ፫(ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም  ኢሳት ዜና :- በሽብር ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የድምጻችን ይሰማ መሪዎች ተከላከሉ መባላቸውን ጠበቃ  ተማም አባ ቡልጉ ተናግረዋል። 12 ሰዎች በነጻ የተለቀቁ ሲሆን፣ እነ አቶ አቡበከር አህመድና ሌሎች ደግሞ በተከሰሱበት ሽብር የማድረግ ወንጀል ሳይሆን ሽብር በማነሳሳት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Sport: ቀነኒሳ በቀለ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር ላይ እንደሚሮጥ ታወቀ

ከቦጋለ አበበ ወደር የማይገኝለት የረጅም ርቀት አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በእዚህ ወር መጨረሻ በኤደንበርግ አገር አቋራጭ ውድድር እንደሚሮጥ ታውቋል፡፡ የዓለምአቀፉ አትሌቲክስ ማህበር ድረገፅ ሰሞኑን እንዳስነበበው ቀነኒሳ በኤደን በርግ ዘንድሮ ሲሳተፍ ለስድስተኛ ጊዜ ነው፡፡ የሠላሳ አንድ ዓመቱ የኦሊምፒክ የሦስት የወርቅ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በዛሬው ችሎት በነፃ የተሰናበቱትና ተከላከሉ የተባሉት የድምጻችን ይሰማ ዋና መሪዎች ስም ዝርዝር

ዘ-ሐበሻ በዛሬ ጠዋት ሰበር ዜናዋ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ውስጥ 10 በነፃ እንዲሰናበቱ፣ 14ቱ ዋና ዋና መሪዎች እንዲከላከሉ፣ ሌሎች 4ት ተጠርጣሪዎች የሽብርተኝነት ክስ ዝቅ ተደርጎ ሰውን በማነሳሳት ወንጀል እንዲከላከሉ መወሰኑን መዘገቧ ይታወሳል። ለአንባቢዎቻችን ግልጽ እንዲሆን በማሰብ...

View Article


የሽብር ክሥ የተመሠረተባቸው በነፃ ተለቀቁ –ዲሴምበር 13, 2013

Charged with terrorism released, Ethiopia…

View Article


ESAT Radio: Dec 12

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

የፕሪቶሪያው ስብሰባና የኢትዮጵያ ቦታ –ዲሴምበር 13, 2013

Pritoria, Ethiopia, Mandela…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጄነራል ሳሞራ የኑስ በውጭ ተቃዋሚዎች የመለስን የበላይነት መስክረዋል አሉ

(ዘ-ሐበሻ) ኢሕአዴግ ለይስሙላ ያከብረዋል እየተባለ በሚተቸውና ለ8ኛ ጊዜ የተከበረውን የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የሕገ መንግሥት ቀን በዓል ምክንያት በማድረግ መንግስት ባሳተመው ‘ሕብረ ብሔር’ መጽሔት ላይ ቃለ ምልልስ የሰጡት የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ መለስ ከሞተ በኋላ በውጭ ያሉ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን!

የራስን እድል በራስ መወሰን፣ እርስ በርስ እስከማጣላት… ሌላው ኢትዮጵያዊ የተዋረደበት፤ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን – በኦጋዴን! ዘንድሮ በኢትዮጵያ ተከበረ የተባለውን የብሄሮች  ቀን ምን ያህሎቻችሁ እንደተከታተላቹህ አላቅም። ላላያችሁት ግንዛቤ ለመፍጠር ያህል… ዘንድሮ በአሉ የተከበረው ሱማሌ ክልል፣ በኦጋዴን ኢትዮጵያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የተከበሩ አፍሪካዊ ኔልሰን ማንዴላ ስንብት

ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሀገሬ) ኔልሰን ሮሺስላሽላ ማንዴላ ለነጻነት የሚያደርጉትን ረዥሙን ጉዞ እ.ኤ.አ በ2013 መገባደጃ ወር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ደመደሙ። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን፡ የተከፋፈሉት አባቶች 1 አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት ለመቆየት 7...

ቀን፡ 12-12-13 በሥላሴ ስም አንድ አምላክ አሜን። ይድረስ ለሚኒሶታ መድኃኔዓለም ምዕመናን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤተክርስቲያን የተከፋፈሉት አባቶች አንድ አስኪሆኑ ድረስ በአስተዳደር ገለልተኝነት መቆየት ይገባታል! ምክንያቶች፦ 1. የደብራችንን ሰላምና አንድነት ለመጠበቅ ያስችላል። 2. የተከፋፈሉትን አባቶቻችንን...

View Article


መድረክ ኢሕአዴግን በአምባገነንነትና ኢዴሞክራሲያዊነት ከሰሰ –ዲሴምበር 14, 2013

Ethiopia, eprdf, medrek…

View Article

ESAT Radio: Dec 13

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶስ የአፈጻጸም አቅጣጫ የሰጠበትን የአ/አ ሀ/ስብከት የመዋቅር፣ አደረጃጀትና ዝርዝር አሠራር ጥናት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በጎተራ አካባቢ አንድ ኩምቢ ቮልስ መኪና በቃጠሎ ቢወድምም የ14 ህፃናት ሕይወት ተርፏል

ከሰላም ገረመው (አዲስ አድማስ) 14 ህፃናት ተማሪዎችን አሳፍሮ ከጎተራ ወደ ካቴድራል ትምህርት ቤት ይጓዝ በነበረ ኩምቢ ቮልስ መኪና ላይ ባልታወቀ ምክንያት በተነሳ እሳት ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲሆን በህፃናቱ ላይ ምንም አይነት አደጋ አለመድረሱ ታውቋል፡፡ ጎተራ ማሳለጫ ላይ ከመኪናው የፊት አካል የተነሳውን እሳት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኃያሉ አፄ ሚኒሊክ ለሴቶች እኩልነት ተግባራዊነት ዓለምን የቀደሙ ንጉሥ

ከሥርጉተ ሥላሴ  ስርጉተሥላሴ ያን ዘመን ሳስበው ዛሬን መስለባችን ያስለቅሰኛል። ያን ፈርጣማ ዘመን ሳስታውሰው ዛሬ ውስጣችነን መሳሳቱ ያቃጥለኛል። ያን ገድላማ ብቁ፣ ሥልጡን፣ ልዑቅ የአመራር ጥብብ ሳናግረው ግን መጽናናትን፣ ሙላትን ያጎናጽፍልኛል። ክብራቻን፤ ማንነታችን፤ ተፈሪነታችን፤ መሪነታችን፤ ብልህነታችን፤...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>