Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን መንግስት እንዲታደጋቸው እየተማጸኑ ነው

ታህሳስ ፲፰ አስራ ስምንት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዩኒቲ በሚባለው ግዛት ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያን በጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ መገኘታቸውንና ህይወታቸው አደጋ ውስጥ መውደቁን ተናግረዋል። በግዛቱ ውስጥ በአንድ የመንገድ ስራ ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ 6 ኢትዮጵያውያን እንደተናገሩት በሁለቱ ተፋላሚ ሀይሎች...

View Article


የደቡብ ሱዳን የዛሬ ሁኔታ፤ የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ሕይወት –ዲሴምበር 28, 2013

South Sudan today, situation of Ethiopians and Eritreans.…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ጃዋርን ብሆን ኖሮ ከዓለማየሁ መሀመድ(2)

ከዓለማየሁ መሀመድ(2) በትላንቱ ጽሁፌ ጃዋርና ህወሀት የፈጸሙትን ለጊዜው መረጃው ብቻ ስላለኝ ያጋብቻ ጉዳይ አንስቼ በቀጠሮ ነበር የተለያየነው። ማስረጃው በቅርቡ እጄ እንደገባ ሰማንያ ተፈራርመው የሰሞኑን የፌስቡክ ግርግር እንዴት እንደገቡ ይፋ አደርጋለሁ። እስከዚያው ታገሰኙ። ለአሁን ጃዋርን ብሆን አማረኝ አዎ!...

View Article

ESAT Radio: Dec 27

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ለሳዑዲዎች የተሰጠው መሬት

ግርማ ካሳ በሕዝብና በሀገር ላይ ጥቃት ሲሰነዘር የሀገሪቷ መሪ ህዝቡን የመምራትና የማረጋጋት ኃላፊነት አለባቸው። ሳዑዲዎች በኢትዮጵያውያን ላይ አሰቃቂ ግፍ በፈጸሙ ጊዜ፣ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ፣ ከመምራት ይልቅ ዝምታን መርጠው፣ አንዴ በካታር፣ ሌላ ጊዜ በፖላንድ ሲሽከረከሩ እንደነበረ ሁላችንም የምናውቀው ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ በድምቀት ተከፈተ::

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ‹‹የአባይ ግድብ በየትኛውም መመዘኛ የአንድ ግለሰብና ፓርቲ ራዕይ መሆን አይችልም፡፡ኢህአዴግ ራሱን የግድቡ ባለቤት በማድረግ ተቃዋሚዎችን በተለይም አንድነትን የግብጽ መንግስት ተላላኪ አድርጎ መሳሉ ነውረኝነት ነው፡፡አንድነት አሁንም ኢትዮጵያ አባይን የመጠቀም ህጋዊና ታሪካዊ መብት ያላት መሆኑን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እኔ ኣላውቅም ፈራሁ ጁሃር (ሄኖክ የሺጥላ)

የበደሌ ቢራ ፋብሪካ ከአዲስ አበባ 483 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ኢሉ-ኣባ-ቦራ ( Eloo The father of Holstein Friesian) ኢልባቡር ከተማ በሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ስኩውር ሜትር ይዞታ ላይ ስራውን እንደ ኣውሮጳውያን ኣቆጣጠር በ 1993 ማከናወን የጀመረ ትልቅ የቢራ ማምረቻ ድርጅት...

View Article

በህወሀት ውስጥ የሚገኙ አክራሪ የሚባሉት ቡድኖች የመከላከያ አዛዥነቱ ከህወሀት እንዳይወጣ ለማድረግ ሲጥሩ መክረማቸው ተሰማ

ታህሳስ ፳፬( ሃያ አራት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በመከላከያ ውስጥ የሚገኙ ወታደራዊ አዛዦች ለኢሳት እንደገለጹት የህወሀት ባለስልጣናት ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ለመተካት የተሻለ ቦታ ላይ የነበሩትን ጄ/ል አበባው ታደሰን አድማ ለማድረግ አስበዋል በሚል ሰበብ ማእረጋቸውን እንደያዙ የሚሰጣቸው ሃላፊነት እንዲቀነስና...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቴዲ አፍሮና የቢራው ፖለቲካ

ክንፉ አሰፋበጋዜጠኛ ስህተት የወጣች አንዲት ጽሑፍ ምክንያት 18 ሺህ ፊርማ በኢንተርኔት መሰባሰቡን ሰማን። ጽሑፉን ያሳተመው መጽሔት ስህተቱን አረመ። ይቅርታም ጠየቀ። ዘመቻው ግን እንደቀጠለ ነው። ቴዲ አፍሮ ይንን እንዳልተናገረ መግለጫ ቢሰጥም ጉዳዩ እልባት ሊያገኝ አልቻለም። ከቶውንም አንድነታችንን የማይፈልጉ...

View Article


አወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴ

ሄኖክ የሺጥላ"አወይ ጉዴ ወይ መላ ጉዴብቸኛው ልቤ ሰው በመውደዴ" ነው ያለው አረጋሃኝ ወራሽ አሁን እንደሱ ልፋትና ጥረት ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያ ሙዚቃ የት በደረሰ። ለነገሩ ይሄ ትውልድ የተሠራውን ሁሉ በመናድ፣ የተጣፈውን ሁሉ በመካድ ነው የሚታወቀው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

ESAT Radio: Jan 02

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ያለፉት ስህተቶች ትምህርት እንጂ ማነቆ አይሁኑ – ግርማ ካሳ

እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር፣ ኖቬምበር 17 ቀን 1996 ነበር። በሰርቢያ (የቀድሞ ዩጎስላቪያ) ፣ የክልል ምርጫ ይደረጋል። በቩክ ድራስኮቪች የሚመራዉ SPO ፣ በቬስና ፔሲች የሚመራዉ GSS እና ሌሎች ድርጅቶች በአንድ ላይ ሆነው አብላጫ ድምጽ ያገኛሉ። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩ አምባገነን ባለስልጣናት፣ እነ ስሎቦዳን...

View Article

ኢትዮጵያ የብሄራዊ እርቅ ኮሚሽን ማቋቋም የሚያስፈልጋት ጊዜ ላይ ናት (ገለታው ዘለቀ)

ባለፉት ጥቂት ተከታታይ ጽሁፎች ላይ እንደተወያየነው በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ውስጥ መግባት ኢትዮጵያን እንደገና ለማነጽ ኣማራጭ መፍትሄ ይሆናል። ታዲያ በስምምነት ላይ የተመሰረተ ባህላዊ ውህደት ላሉብን ውስብስብ ሁለንተናዊ ችግሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል ማለት ሳይሆን ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ሊፈቱ...

View Article


በቅሎና ፈረሰ እኩል ፈሰስ ( ታደለ መኩሪያ)

አቶ ዳኛቸው ቢያድግልኝ፤ ‘ልጓም የበጠሰው የፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም የስድብ ፈረስ’ በሚል አርዕስት ፕሮፌሰሩ ባቀረቧችው ሁለት ጹሑፎች ላይ ትችታቸውን አቅርበዋል። እነርሱም አበሻና ልመና፤ አበሻና ሆድ ናቸው። አቶ ዳኛቸው የፕሮፌሰሩን ጽሑፎች መገመገማቻው ወደ ኋላ ተመልሼ አንደንድ የፕሮፌሰሩን ሥራቸው ለመከለስ...

View Article

አልጋ ወራሹ ማነው? ባህር ከማል

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


ያዋረደን ማነወ ? ? ?መሰረት ቀለመወርቅ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

“ፍኖተ ሕይወት” ደራሲ፤ ሣህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቶ ክንፉ አሰፋ፣ ከመጠምጠም መማር ቢቀድም!

በጃንተከል ተኳለ የጽሁፌ መነሻዉ አቶ ክንፉ አሰፋ (‘አቶ’፣ በተለምዶው መሠረት ነዉ፤ ካልፈለጉት ወይም ሌላ ቀዳማይ የስምዎ ቅጥል ካለዎት፣ ይቅርታ ስለማላዉቀዉ ነዉ) “ሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግደረስ ጻፉ (እኛና አብዮቱ)” (ቀይ ቀለምና የቅንፉ ጭማሪ የእኔ) ብለዉ በሳይበሩ ዓለም የበተኑት የአሻሻጭነት ማስታዎቂያ ነዉ...

View Article

03.01.2014 ዜና 16:00 UTC

የዓለም ዜና…

View Article

ወጣት አሸናፊ በ«ቤቶች» ድራማ

ወጣት ተዋናይ ነው፤ በተለይ «ቤቶች» በተሰኘው አስቂኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ላይ «ይበቃል» የተሰኘውን ገፀባሕሪ ወክሎ በመጫወት ዝናን አትርፏል። ወደ ፊት ዓየር ላይ በሚበቃው የዶቸቬለ ተከታታይ ድራማ ላይም ተሳታፊ ሆኗል።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>