ዴሞክራሲያ መጽሔት (PDF)፡ ያልተቋረጠ ትግል፤ ያልተቆጠበ መሥዋዕት
ዴሞክራሲያ ቅጽ 39 ቁጥር 3 መሠረትን በሕዝብ ፍቅርና በሃገር ጥቅም ላይ አድርጎ የሚታገል ድርጅት፤ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ ያልተቆጠበ ትግልና ያልተቆጠበ መሥዋዕት ከመክፈል የተለየ ባህርይና ድርጊት አይኖረውም። ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Related Posts:የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ…የአቡነ...
View Articleአንኳን ለብርሃነ በሰላም ልደቱ አደረሰዎ
Related Posts:Hiber Radio: በኑሮ ውድነቱ ሳቢያ የዓመት…‹‹ድምጻችን ይሰማ በሁሉም…የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች…የሚወለዱበት፣ የሚሞቱለትና…ልብን የሚነካዉ የኢትዮጵያዉያን ጉዞ…
View Articleበገና ጫወታ፥ ይቆጡ ይሆን ጌታው?!
በዓመት አንዴ፣ ቃላት ሳንመርጥ እንዳሻን የምንናገርበት ዕድል ቢኖረን አሪፍ ነው በሚል 'በገና ጫወታ፥ አይቆጡም ጌታ' የሚለውን ተረት ከሞት አስነስቼ ልጠቀምበት ነው፤ እነሆ:– (ከ18 ዓመታ በታች ለሆኑ ማንበብ አይፈቀድም) – ፩ — (ሰሞኑን ከተለቀቀው የይሳቃል ቀልድ የተቀነጨበ፤ በደምሴ) አንድ ሰው የጋና ኤምባሲን...
View Article“ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መመለስ አለበት” – ረ/ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ
<strong>“ለአፍሪካ ቀንድ ሠላም የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ መመለስ አለበት” “የመለስን ያህል ስልጣን የያዘ ሠው አለመኖር ብዙ ነገሮችን ሸግግርና ጥያቄ ውስጥ እንዲገቡ አድርጓቸዋል” ረ/ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ</strong> <em>ረዳት ፕሮፌሠር መድኅኔ ታደሠ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን...
View ArticleHiber Radio: ሳውዲ አረቢያ ለመኖሪያና ለስራ ፈቃድ እድሳት ተጨማሪ የሁለት ወር ጊዜ ሰጠች
የህብር ሬዲዮ ታህሳስ 27 ቀን 2006 ፕሮግራም ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ<...ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ተቃዋሚዎች ብቻ ሳይሆኑ ሰማያዊ ተጋዮች ናቸው... ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት እስካሁን በተጓዙባቸው ከተሞች ሁሉ አስቸጋሪ ጥያቄ አልተጠየቁም...
View Articleደቡብ ሱዳንና ሽምግልናው
በእርስ በርስ ውጊያ ላይ የሚገኙትን የደቡብ ሱዳንን መንግሥትና በቀድሞው ምክትል ፕሬዚዳንት ሪኤክ ማቻር የሚመሩትን ተቀናቃኝ ወገኖች ለመሸምገል አዲስ አበባ ውስጥ…
View Articleደቡብ ሱዳንና የአውሮፓው ኅብረት
ከ ሶስት ሳምንት ገደማ በፊት በደቡብ ሱዳን የተቀሰቀሰውን የአርስ በርስ ጦርነት ለማስቆም አዲስ አበባ ውስጥ የተጀመረው የሽምግልና ኺደት ፣ ሁለቱን ወገኖች ወደ…
View Articleየአፍሪቃያን ስደተኞች የተቃውሞ ሰልፍ በእሥራኤል
በሺ የሚቆጠሩ አፍሪቃውያን ስደተኞች ፤ እሥራኤል ውስጥ መብታቸው እንዲከበር ትናንት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል ፤ እንዲሁም ዛሬ ቴል አቪብ ውስጥ…
View Articleአክራሪ እስላማውያንና የምዕራባዊው ኢራቅ ይዞታ
የኢራቅ ጠ/ሚንስትር ኑሪ ኧል ማሊኪ፤ ለፋሉጃ ከተማ ኑዋሪዎች ዛሬ ባስተላለፉት መልእክት፤ ከጦር ሠራዊቱ ጋር ግጭት እንዳይደረግ «አማጽያኑን ያባርሩ ዘንድ ጠይቀዋል ተባለ።…
View Articleየሠላም ቃል-የጦርነት ምግባር ምድር
ኢራቅ፥ ሶሪያ፥ ግብፅ፥ ሊቢያ፥ ቱኒዚያ ሠላም ለማዉረድ ወይም ለማደራደር ያንዳቸዉም ድምፅ አለመሰማቱ ነዉ-ትዝብቱ።የአሜሪካኖችም ጭምር።ለዝንተ-ዓለም ሠላም በያዉቀዉ ምድር፥ አንፃራዊ ሠላም የነበራቸዉ ሐገራት ሠላምን እያጠፉ ፍልስጤም እስራኤሎች ተነጥለዉ ሠላም ማዉረድ ከቻሉ በርግጥ ከተዓምር የሚቆጠር ነዉ።…
View Articleዘመንን ለማሰር (በልጅግ ዓሊ)
ይህን 77 እስሩት በገመድ፣ ወደ 78 እንዳይረማመድ። ይህች አነስተኛ ስንኝ የሰማኋት እንደ ሃገራቸን አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም ላይ ነበር። መቼም የማይረሳ የለም አሥረኛው የአብዮት በዓልም ተረሳ። ያኔ እነ “ጓድ መንግሥቱ“ ድርቁን ደብቀው አሥረኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን ለማክበር ውስኪ በመርከብ ያስገቡበትና...
View Articleኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ (ከክንፉ አሰፋ) ጋዜጠኛ
በ 2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ላይ ቴዲ አፍሮ የክብር እንግዳ እንዳይሆን አዲስ ዘመቻ በእነ ጃዋር መሃመድ መጀመሩ ተሰማ። በዓለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተረባረቡ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፤ ጃዋር እና ሜንጫዎቹ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ዘመቻቸውን በስፋት ተያይዘውታል።...
View Articleዘመንን ለማሰር
በልጅግ ዓሊ ይህን 77 እስሩት በገመድ፣ ወደ 78 እንዳይረማመድ። ይህች አነስተኛ ስንኝ የሰማኋት እንደ ሃገራቸን አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም ላይ ነበር። መቼም የማይረሳ የለም አሥረኛው የአብዮት በዓልም ተረሳ። ያኔ እነ “ጓድ መንግሥቱ“ ድርቁን ደብቀው አሥረኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን ለማክበር ውስኪ በመርከብ...
View Articleየሰላማዊ ትግል እድገታችን
ግርማ ሞገስየዚህ ጽሑፍ ግብ የሰላማዊ ትግል እድገት ከኢትዮጵያ ውጭ እና በኢትዮጵያ ውስጥ ያደረጋቸውን እድገቶች ታሪክ ማጥናት ነው።ከኢትዮጵያ ውጭ፥(1) ከክርስቶስ መወለድ ቀደም ብሎጥንታዊ ሮማውያን ከክርስቶስ ልደት 509 አመቶች ግድም ቀደም ብሎ የነበረውን ፍጹም አምባገነናዊ የዙፋን አገዛዝ አፍርሰው ረፓብሊክ...
View Articleሕዝባዊ ብሶት –የከተማ አብዮት?
ተመስገን ደሳለኝባለፈው ሳምንት ኢህአዴግ በከተሞች ላይ የቋጠረውን ስር የሰደደ ጥላቻ ከነመግፍኤው ጨርፈን ከተመለክተን በኋላ፤ ለዛሬ፣ ታላላቅ ግድፈቶቹ ሕዝባዊ ተቃውሞ ለመቀስቀስ ሊኖራቸው የሚችለውን አስተዋፅኦና በአደባባዩ የሚነሱትን ዋና ዋና ጥያቄዎች ለመዘርዘር፤ እንዲሁም ‹‹ማኦኢዝም›› የሚበይነውን ከገጠር የሚነሳ...
View Articleአራተኛ ወንጀል ችሎት ፍርድ አሣለፈ
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ በ45 ሰዎች ላይ ከሦስት ዓመት እስከ 12 ዓመት የሚደርስ የእሥራት ፍርድ ሰጠ፡፡…
View Article