ደቡብ ሱዳናዊያን አዲስ አበባ ላይ ተቀምጠዋል፤ በሽር ጁባ ናቸው –ጃንዩወሪ 07, 2014
South Sudan, negotiations in Addis Ababa, Dina Mufti…
View Articleኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ በክንፉ አሰፋ
በ 2014 ብራዚል ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ላይ ቴዲ አፍሮ የክብር እንግዳ እንዳይሆን አዲስ ዘመቻ በእነ ጃዋር መሃመድ መጀመሩ ተሰማ። በዓለም ዙርያ ያሉ ኢትዮጵያውያን በሳውዲ ለተፈናቀሉ ወገኖች እየተረባረቡ ባሉበት በዚህ ፈታኝ ወቅት፤ ጃዋር እና ሜንጫዎቹ ጸረ-ኢትዮጵያዊነት ዘመቻቸውን በስፋት ተያይዘውታል። በዛሬው...
View Articleእስራኤል ውስጥ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ ነው
ታህሳስ ፳፰( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ እና የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ላይ የሚገኙት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩት አፍሪካውያን የእስራኤል መንግስት ያወጣውን አዲስ ህግ እንዲቀይር፣ የታሰሩት እስረኞች እንዲፈቱ እንዲሁም የስደተኞች ጉዳይ በጅምላ ከሚታይ ይልቅ...
View Articleበደቡብ ሱዳን የሚካሄደው ጦርነት እንደቀጠለ ነው
ታህሳስ ፳፰( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስትና የተቃዋሚ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ለድርድር ቢገኙም ቦር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ አሁንም ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን የሚደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ጦርነት ኢትዮጵያን እንደተገደሉ የሚደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።...
View Articleየአቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣን መልቀቅ ከድንበር ጋር የተያያዘ ነው ብሎ የአማራ ክልል ህዝብ እንደሚያስብ መንግስት ያስጠናው...
ታህሳስ ፳፰( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስት ኮሚኒኬሺን ጉዳዮች የህዝብ አስተያየት መረጃ ክፍል በቅርቡ ከስልጣናቸው በወረዱት አቶ አያሌው ጎበዜ እና አሁን በአስቸኳይ ጉባኤ በተተኩት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ላይ ባሰባሰበው የህዝብ አስተያየት እና ለመንግስት ባቀረበው የአሉታ እና አውንታ ትንታኔ...
View Articleበኢትዮጵያ የአደገኛ እጾች ተጠቃሚ ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው ተባለ
ታህሳስ ፳፰( ሃያ ስምንት )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአደገኛ እጾች ተጠቃሚ ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ በህጻናት እና በሴቶች ላይ የሚደረሰውም ጉዳት ጨምሯል። የተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል አሰፋ አብዩ ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀረቡትን...
View Articleዘመንን ለማሰር በልጅግ ዓሊ
ይህን 77 እስሩት በገመድ፣ ወደ 78 እንዳይረማመድ። ይህች አነስተኛ ስንኝ የሰማኋት እንደ ሃገራቸን አቆጣጠር በ1978 ዓ.ም ላይ ነበር። መቼም የማይረሳ የለም አሥረኛው የአብዮት በዓልም ተረሳ። ያኔ እነ “ጓድ መንግሥቱ“ ድርቁን ደብቀው አሥረኛውን የሥልጣን ዘመናቸውን ለማክበር ውስኪ በመርከብ ያስገቡበትና የተራጩበት...
View Articleፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ የጌታን ልደት በማስመልከት ቃለ ምዕዳን ሰጡ
አባ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ዘኢትዮጵያ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ፤ አሜን!! “ስብሃት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወ ሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብእ” “ክብር ለእግዚአብሔር በሰማያት፤ ሰላምም በምድር፤ ለሰውም በጎ ፈቃድ ይሁን።” (ሉቃ 2:14) Read Full Story in...
View ArticleESAT Radio: Jan 6
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleሕዝባዊ ብሶት – የከተማ አብዮት? – ከተመስገን ደሳለኝ (ጋዜጠኛ)
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ባለፈው ሳምንት ኢህአዴግ በከተሞች ላይ የቋጠረውን ስር የሰደደ ጥላቻ ከነመግፍኤው ጨርፈን ከተመለክተን በኋላ፤ ለዛሬ፣ ታላላቅ ግድፈቶቹ ሕዝባዊ ተቃውሞ ለመቀስቀስ ሊኖራቸው የሚችለውን አስተዋፅኦና በአደባባዩ የሚነሱትን ዋና ዋና ጥያቄዎች ለመዘርዘር፤ እንዲሁም ‹‹ማኦኢዝም›› የሚበይነውን...
View Articleጃዋር መሐመድ በኮካኮላ ላይ ቦይኮት አልጠራንም አለ
(ዘ-ሐበሻ) ትናንት በጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ አማካኝነት ዘ-ሐበሻን ጨምሮ በተለያዩ ድረ ገጾች በተሰራጨው “ኮካኮላ የቴዲ አፍሮ ውል እንዲሰርዝ ዘመቻ ተጀመረ” የሚለውን ዜና ተከትሎ ጃዋር መሐመድ በፌስቡክ ገጹ ባስተላለፈው መግለጫ ይህ መረጃ መሠረተ ቢስ ነው ሲል ገለጸ። በአሁኑ ወቅት ቦይኮት በደሌ በሚል ተነስተውበት...
View Articleየገና በዓል ልዩ ዘገባ
የገና በዓልን በማስመልከት ከአዲስ አበባ እና ዋሽንግተን ልዩ የበዓል ዘገባዎች ደርሰውናል። ፍራንክፉርት እና ለንደን የሚገኙ ወኪሎቻችንም በየከተሞቹ የተካሄዱ የበዓል መሰናዶዎችን ተከታትለው ያጠናቀሩትን ልከውልናል።…
View ArticleESAT Radio: Jan 07
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleአርቲስት ነዋይ ደበበ በተወዛገበ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝ የሙያ ጓደኞቹ ገለጹ
ከሮቤል ሔኖክ ከዓመታት በፊት በዋሽግተን ዲሲ ለሚታተመው ባውዛ ጋዜጣ “በ2001 ዓ.ም ወደ ሃገሬ እገባለሁ” በሚል ድምፃዊ ነዋይ ደበበ ሲናገር የቅርብ ወዳጅ አርቲስቶቹ “ሃገርህ መግባቱንስ ግባ፤ ግን ከሌሎቹ አርቲስቶች ተማር፤ አንተም ሃገርህ መግባትህን ግባ ግን ስለፖለቲካው ለየትኛውም የመንግስት ሚድያ አትናገር”...
View Article2014፡ የኢትዮጵያ የአቦ-ጉማሬው ትውልድ ዓመት- ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ (ክፍል አንድ) 2014 የኢትዮጵያ የአቦ -ጉማሬው ትውልድ የሚነሳሳበት ዓመት፣ እ.ኤ.አ በ2013 በመጀመሪያው ሳምንት ባቀረብኩት ሳምንታዊው ትችቴ ዓመቱ “የኢትዮጵያ የአቦሸማኔው (የወጣቱ ትውልድ) ዓመት ይሆናል “የሚል ትንበያ ሰጥቼ ነበር፡፡ እንደትንበያውም...
View Articleፈረሰኛ ሻምበል ማሩ መልካ በ87 ዓመታቸው አረፉ!
የቀብር ስነ ስርአታቸው ዛሬ በየካ ሚካኤል ይፈጸማል Ethiopia Zare (ረቡዕ ታህሣስ 30 ቀን 2006 ዓ.ም. Jan 8, 2014)፦ በፈረስ ግልቢያ ስፖርት ታሪክ ውስጥ በአስተማሪነት፣ በስፖርተኝነትና በርካታ ሽልማቶችን በመቀዳጀት ግምባር ቀደም ተጠቃሽ የሆኑት ፈረሰኛ ሻምበል ማሩ መልካ በ87 ዓመታቸው ታህሣስ...
View Articleበጅዳ እና አካባቢው የኢትዮጵያውያን ክራሞት በነቢዩ ሲራክ
ካሳለፍነው ወር ጀምሮ በመንግስት ጥሪ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ በተደረገው ጥሪ እጃቸውን የሰጡ መኖሪያና የስራ ፈቃድ የነበራቸው ዜጎች ባቀረቡት ቅሬታ ” ወደ ሃገር እንዳንገባ ተደርገን እየተጉላላን ነው! ” ብለውኛል። በቀን በሚሰጠው ደረቅ ብስኩትና ጥራቱ ባልተጠበቀ ሩዝ መጉዳታቸውን የገለጹልኝ ሲሆን መፍትሔ የሚሰጠን...
View Articleከኦነግ ጋር በተያያዘ ክስ ከተመሰረተባቸው መካከል 45ቱ በእስራት ተቀጡ
በአሸናፊ ደምሴ/ ሰንደቅ ጋዜጣ በትምህርት ተቋማት ላይ ቦምብ በማፈንዳት፤ በፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ላይ በደረሰው የ2 ሚሊዮን ብር ዝርፊያ በመሳተፍ፣ አብያተ-ክርስቲያናትን በማቃጠል፣ አባላትን በመመልመልና አመፅ በማነሳሳት የኦሮሚያ ፌዴሬሽንን ከህገ-መንግስቱ ተቃራኒ በሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ ግዛት ለመገንጠል ሲንቀሳቀሱ...
View Article