(ሰበር ዜና) እነ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ ነው
(በአንድ ወቅት በዘ-ሐበሻ ድረገጽ ወጥቶ የነበረው ሌንጮን እና ፕሮፌስር ይስሃቅን በሚኒያፖሊስ በድርድር ስብሰባ በኋላ የተነሱትን ፎቶ የሚያሳይ ምስል) (ዘ-ሐበሻ) “ከእንግዲህ የቀድሞው መንገድ አይሰራም” በሚል የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባርን የመሰረቱት የቀድሞ የኦነግ አመራሮች እነኦቦ ሌንጮ ለታ ኢትዮጵያ ሊገቡ መሆኑ...
View Articleየአዘጋጁ መልዕክት፡ ዘ-ሐበሻን እየተፈታተኑ ያሉ ሁኔታዎች
የተከበራችሁ የዘ-ሐበሻ ድረገጽ ጎብኚዎች! በቅድሚያ ዘ-ሐበሻን የወቅታዊ መረጃዎች መገኛ አድርጋችሁ በመምረጣችሁና ሁልጊዜም ስለምትጎበኙን ምስጋናችን የላቀ ነው። ዘ-ሐበሻ ከዕለት ወደ ዕለት ተፈላጊነቷ እየጨመረ መሄዱን በየቀኑ ከምናገኘው ትራፊክ ለመረዳት ችለናል። በዚህም ደግሞ እናንተን ዘ-ሐበሻን ታማኝ የዜና ምንጭ...
View Articleየግንቦት 7 ወቅታዊ መልዕክት፡ “ከተገኙት አስከሬኖች ግድያው የቅርብ መሆኑን ማረጋገጥ ይቻላል”
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚገኘው የክብርዘበኛ ጦር ካምፕ ውስጥ ማንነታቸው ያልታወቁ የ6 ዜጎች አስከሬን ለመንገድ ሥራ በተሠማሩ ቆፋሪዎች አማካኝነት መገኘቱ የሰሞኑ አሳዛኝ ዜና ነው። አንድ አይነት ቀለም ባላቸው ብርድ ልብሶች ተጠቅልለው ከተገኙ 6 አስከሬኖች የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሰለባዎች...
View Articleየገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ የሰበካ ጉባኤያት ምክትል ሊቃነ መናብርት፣ ካህናትና የአብነት መምህራን የአደረጃጀትና...
ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩና የቋሚ ሲኖዶስ አባላት የሚገኙበት የድጋፍ መግለጫ ስብሰባው ተሳታፊዎች በዛሬው ውይይታቸው÷ የአዲስ አበባ ሀ/ስብከትን የስብከተ ወንጌል፣ የፋይናንስ አያያዝ እና የሰው ኃይል አስተዳደር ችግር ሥር ነቀል በኾነ መንገድ ለመፍታት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት በብፁዕ...
View Articleአዲስ ዓመት ለጋራ ራዕይ – በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/
በአበራ ሽፈራው /ጀርመን/ በፈረንጆቹ ወይም እንደ ጎርጎርያን አቆጣጠር 2013 ዓ.ም በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ላይ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭው አለም ታላላቅ አሳዛኝና አስቸጋሪ ሁኔታዎች ግጥመውን አልፏል፡: አንዳንዴም ይህ ዓመት ባልነበረ የሚያስብል ነበር :: እንኳን አለፈ :: ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ...
View Articleየማአሪ ሠላምና የአዉሮጳ ሕብረት
።ጄቶዲያ ንጃሚና ቻድ በተደረገዉ የማዕከላዊ አፍሪቃ የምጣኔ ሐብት ማሕበረሰብ (ECCAS) ጉባኤ ላይ ሥልጣን መልቀቃቸዉን ሲያዉጁ፥ የአዉሮጳ ሕብረት ደግሞ ሠላም አስከባሪ ሠራዊት ለማዝመት ማሰቡ ከብራስልስ ተሰምቷል…
View Articleየከፋ ዞን ኣርሶ ኣደሮች ቅሬታ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በከፋ ዞን፣ ኣርሶ ኣደሮች ያለፍላጎታችን ማዳበሪያ እንድንገዛ እየተገደድን ነው ኣሉ። ማዳበሪያ ኣንቀበልም ያሉ በርካታ ኣርሶ ኣደሮች ደግሞ ከሚደርስባቸው እስራትና ወከባ በመሸሽ በየጥሻው እየተንከራተቱ ነው ተብሏል።…
View Articleማፊ ፣ ትርፌ እና እከ ( የቤቶች ድራማ ተዋንያን)
ቤቶች የተሰኘው ድራማ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ዝናን አትርፏል። ምዕራፍ፣ ትርፌ እና እከ የዛሬው እንግዳዎቻችን ናቸው።…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 10, 2014
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics…
View Articleወሎ ውስጥ ጥንታዊ ፍልፍል አብያተ ክርስትያን ተገኙ
በደቡብ ምዕራብ ወሎ፥ ቦረና ውስጥ ካሁን ቀደም የማይታወቁ ጥንታዊ የድንጋይ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ማግኘታቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች አስታወቁ። አብያተ ክርስቲያናቱ ለአደጋ የተጋለጡ መሆናቸውንም ባለሞያዎቹ አክለው አስረድተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የመለስካቸው አምሃ ዘገባ ያዳምጡ፡፡…
View Articleኢትዮጵያ በጠፈር ጉዳይ ስምምነት ፈረመች
በሕዋ ሣይንስ ዘርፍ የሚሠራው የሥነ ፈለክ ኅብረት አሥራ አራት አገሮችን የሚያስተባብር ፅሕፈት ቤት አዲስ አበባ ላይ ለመክፈት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ስምምነት ተፈራርሟል። የፅሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ ላይ መከፈት ኢትዮጵያን ይበልጥ ተጠቃሚ ሊያደርግ እንደሚችል የኢትዮጵያ የጠፈር ሣይንስ ማኅበረሰብ የቦርድ ሰብሳቢ...
View Articleየደቡብ ሱዳን መንግስት ቤንቲዩ የምትባለዋን የነዳጅ ከተማ መቆጣጠሩን አስታወቀ
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአገሪቱ ጦር ሀይሎች ቃል አቀባይ እንደገለጹት አማጽያኑ የነዳጅ ማውጫ ጉድጓዶች የሚገኙባትን ቤንቲዩን ለቀው የወጡት እኩለ ቀን ላይ ነው። የደቡብ ሱዳን መንግስት አካባቢውን መቆጣጠሩን ቢገልጽም፣ በአማጽያኑ በኩል የተሰጠ ምንም አይነት ምላሽ የለም። መንግስት የነዳጅ...
View Articleባለፉት ሶስት ኣመታት በሠፈራ ፕሮግራም ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሕዝብ በአራት ክልሎች እንዲሰባሰብ መደረጉን ከፌዴራል...
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከ2003-2005 ዓ.ም መንግስት መንደር ማሰባሰብ በሚል በሚጠራው የሠፈራ ፕሮግራም በጋምቤላ በ12 ወረዳዎች 38 ሺ፣በቤንሻንጉል ጉሙዝ በ18 ወረዳዎች 77 ሺ ፣በአፋር በ8 ወረዳዎች 10ሺ፣ በሶማሌ በ21 ወረዳዎች 150 ሺ አባወራና እማወራዎች በድምሩ 1 ነጥብ 5...
View Articleበኦሮሚያ ካሉ ከ2 መቶ በላይ የአበባ ልማት ባለሃብቶች የአካባቢ ተፅዕኖ ግምገማ ማረጋገጫ የወሰዱት ከ10 አይበልጡም ተባለ፡፡
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ የአካባቢ ተፅዕኖና ግምገማ መምሪያ ኃላፊ አቶ አሕመድ ሁሴን በኦሮሚያ ክልል አካባቢን ለመጠበቅ እየተደረጉ ስላሉ እንቅስቃሴዎችና አካባቢን በማይጠብቁት ላይ ምን ዓይነት እርምጃ መወሰድ እንዳለበት እንዲሁም ስለተወሰዱ እርምጃዎች እንደገለጹት፣...
View Articleነጋዴዎች ቦንድ እንዲገዙ እየተገደዱ ነው
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በወልድያ የሚገኙ ነጋዴዎች፣ ለኢሳት እንደገለጹት ፈቃድ ለማሳደስ በሚሄዱበት ጊዜ ለአባይ ግድብ ማሰሪያ ቦንድ ካልገዛችሁ አይታደስላችሁም ተብለዋል። የግል ክሊኒኮችን ከፍተው የሚሰሩ ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት፣ ፈቃዳቸውን ለማሳደስ በሚሄዱበት ጊዜ ከ2ሺ ብር ጀምሮ...
View Articleየሰሜን ጎንደር የእስር ቤት አዛዥ ተገደሉ
ጥር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ዘጋቢዎች ከጎንደር እንደገለጹት ኮማንደር አለባቸው የተባሉት የሰሜን ጎንደር ዞን የወይኔ ቤት አዛዥ የተገደሉት ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ ነው። ኮማንደሩ በጥይት መመታታቸው ቢገለጽም ዘጋቢያችን ማን እንደገደላቸው ለማወቅ ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል። የግለሰቡ...
View Articleየደቡብ ሱዳን ጉዳይ በሁሉም አቅጣጫ እንደቀጠለ ነው
የደቡብ ሱዳን አማጺያንና መንግሥት በጠብ ያለመፈላለጉን ስምምነት ያለምንም ቅደመ ሁኔታ እንዲፈራረሙ ዩናይትድ ስቴትስ ጠይቃለች፡፡ ፕሬዚደንት ሳልቫ ኪርም ታሣሪዎቹን የሱዳን ሕዝብ አርነት ንቅናቄ - ኤስፒኤልኤም አመራር አባላት እንዲፈቱም ጥሪ አቅርባለች። ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ወገኖች ዛሬም ለሦስተኛ ቀን ፊት ለፊት...
View Article