የደቡብ አፍሪካዊው ፓስተር ወደ ፈጣሪ መቅረብ ለሚፈልጉ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ
በአትላንታ የሚታተመው ድንቅ መጽሔት ተርጉሞ እንዳቀረበው ዜና ድንቅ፦ ደቡብ አፍሪካዊው ሰባኪ ተከታዮቹ ሣር እንዲበሉ አዘዘ …. (ሜይ ኦንላይን ጥር 2/2006- ጃንዋሪ 10/2014) በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የሚገኘው የራቢኒ ሴንተር ሚኒስትሪ ቤተክርስቲያን ፓስተር የሆኑት ሌሴጎ ዳንኤል፣ “ወደ እግዚአብሔር...
View Article“ፓርቲ ለመምራት ብዙ የሚቀረኝ ቦታ እንዳለ ተረድቻለሁ” – አቶ ግርማ ሰይፉ
አንድነት ጠቅላላ ጉባኤውን በማድረግ እና ፓርቲውን እስከቀጣይ ጉባኤ የሚመራውን አዲስ የፓርቲ ሊቀመንበር መርጧል፡፡ ፓርቲው ለሁለት ቀናት አባላቱን በመሰብሰብ ጠቅላላ ጉባኤውን ካከናወነ በኋላ፣ ታህሳስ 20/2006 ዓ.ም ምሽት ላይ አባላቱ የሰጡትን የድምፅ ውጤት ይፋ በማድረግ አዲሱን ተመራጭ አሳውቋል፡፡ በዕለቱም ጥሪ...
View Articleሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ ጊዜውን ጠብቆ ይነጋል – ከፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም
በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ሰውን እያፈረሰ፣ ማህበረሰብን እያፈረሰ ሰማይ-ጠቀስ ሕንጻዎችን በሚሠራበት ጊዜ፣ ከትናንት ወዲያ የሰዎችን ቤቶች አፍርሶ ትናንት የመኪና መንገድ ከሠራ በኋላ ዛሬ መንገዱን አፍርሶ የባቡር መንገድ እየተሠራ አዲስ አበባ በትራፊክ መጨናነቅ መኪና መንዳት አደገኛ በሆነበት ጊዜ፣ ዛሬ ባለሥልጣኖች የሚሠሩት...
View Articleታሪካዊ የተቃውሞ ድምፅ ጥሪ ፥ ዳር ድንበር ሲቆለስ ዝምብለን አናይም
Related Posts:ከነዳጅ ሐብት ፍተሻ ጋር በተያያዘ…ሰማያዊ ፓርቲ የጠራው የተቃውሞ…የዋሽንግተን ዲሲው የኢትዮጵያውያን…ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…በዋሽንግተን ዲሲ በሳዑዲ አረቢያ……
View Articleየቀድሞው የእስራኤል ጠ/ሚ/ር በ85 ዓመታቸው ሕይወታቸው አለፈ
(ዘ-ሐበሻ) የቀድሞው የ እስራኤል ጠ/ሚ/ር ኤራል ሻሮን በ85 ዓመታቸው ሕይወታቸው ማለፉን የሃገሪቱ ሚዲያዎች ዘገቡ። ከ2006 ዓመተ ምህረት ጀምሮ በሞት እና በሽረት መካከል ሕይወታቸው የቆየችው እኚሁ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሕይወታቸው ያለፈው በስትሮክ በሽታ ነው። የሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው...
View Article‹‹የፍቅር ጉዞ›› ኮንሰርት ቢሰረዝም ሄኒከን ለቴዲ አፍሮ 4.5 ሚሊየን ብር ይከፍለዋል
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው ‹‹የፍቅር ጉዞ›› ኮንሰርት ቢሰረዝም ለቴዲ አፍሮ 4.5 ሚሊየን ብር ሄኒከን ቢራ ይከፍላል። የጋዜጣው ዘገባ እንደወረደ ይኸው፦ በደሌ ለኮንሰርቶቹ 25 ሚ.ብር መድቦ ነበር ኮንሰርቶቹ ቢሰረዙም ውዝግቡ አልተቋጨም የቴዲ ደጋፊዎች የአፀፋ ዘመቻ ጀምረዋል...
View Articleየእስራኤል ርምጃ እና የአፍሪቃውያን ተቃውሞ
የእስራኤል መንግሥት አዲስ ያወጣውን የስደተኞች ሕግ እና በስደተኞች ላይ የሚያደርሰዉን በደል በመቃወም በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪቃዉያን ሰሞኑን በተከታታይ የአደባባይ ሠልፍ ሲያካሂዱ ሰነበቱ።…
View Articleየደቡብ ሱዳን ውዝግብ እና ድርድሩ
በደቡብ ሱዳን ካለፈው ታህሣሥስድስት ወዲህ የቀጠለውን እና ከአንድ ሺ በላይ ህዝብ ያጠፋውን፤ ከ 200,000 በላይ ህዝብ ውጊያ ለማስቆም በተፋላሚ ዎቹ ወገኖች ተወካዮችመካከል በኢጋድ ሸምጋይነት በአዲስ አበባ…
View ArticleAmharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 11, 2014
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…
View Articleየአ/አበባ ሀ/ስብከት የመዋቅርና አሠራር ለውጥ ተቃዋሚዎች ገዳማቱንና አድባራቱን አይወክሉም
‹‹ሓላፊነትና ተጠያቂነት ያለበት አስተዳደር በቤተ ክርስቲያን ለመዘርጋት የተረቀቀው ሕግ ወደ ኋላ አይመለስም፤ መሥመሩን አይለቅም›› /ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ/ (አዲስ አድማስ፤ ጥር 3 ቀን 2006 ዓ.ም.) ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ...
View Articleአርኤል ሻሮን ዛሬ አረፉ
እስራኤልን ለአምስት ዓመታት መርተዋልEthiopia Zare (ቅዳሜ ጥር 3 ቀን 2006 ዓ.ም. Jan 11, 2014)፦ የእስራኤል የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩትና ሀገሪቷን ለአምስት ዓመታት ያህል የመሩት አርኤል ሻሮን በሰማንያ አምስት ዓመታቸው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሙሉውን አስነብበኝ …
View Articleኢትዮጵያዊነት የመንፈስ ንባብ ነው – ለእኔ! ከሥርጉተ ሥላሴ
ከሥርጉተ ሥላሴ 11.01.2014 ሰንበትን እንደ መክለፍት በእኛነት ዙሪያ ልል አሰብኩ። … … አብሶ ሩሄን በትዝታ በሚያባክኑኝ ዬውስጥ – ለውስጥ የመንፈስ ሃዲዶች ዙሪያ ትንሽ ማለት ወደድኩ። የጹሑፉ ጥራት እስተዚህም ነው። ግን የሃሳቤ ፍሰት ማንነቴን ስለሚዳስስልኝ፤ ፍቅሬን – ትዝታዬን ይመግበኛል። ኢትዮጵያዊነት...
View Articleየአሰብ ጉዳይ:- “ጦርነት ፈርተን ግን ሀገራችንን አሳልፈን አንሰጥም” – ከአብርሃ ደስታ
ገና በጠዋቱ “ዓሰብን ማስመለስ አለብን የምትለው እንዴት ነው? ወደ አላስፈላጊ ጦርነትና ደም ማፋሰስ ልታስገቡን ፈለጋቹ?” የሚል አስተያየት አዘል ጥያቄ አገኘሁ። መጀመርያ ወደ ጭንቅላታችን መምጣት ያለበት ጉዳይ ‘የዓሰብ ወደብ የማነው?’ የሚል ነው። ዓሰብ የኢትዮጵያ ልአላዊ ግዛት (ንብረት) ስለመሆኑ ታሪካዊ፣...
View Articleሻምበል ጉታ ዲንቃ፤ ጊዜውን ጠብቆ ይነጋል
ፕ/ርመስፍንወልደማርያም በአሁኑ ጊዜ ወያኔ ሰውን እያፈረሰ፣ ማህበረሰብን እያፈረሰ ሰማይ-ጠቀስ ሕንጻዎችን በሚሠራበት ጊዜ፣ ከትናንት ወዲያ የሰዎችን ቤቶች አፍርሶ ትናንት የመኪና መንገድ ከሠራ በኋላ ዛሬ መንገዱን አፍርሶ የባቡር መንገድ እየተሠራ አዲስ አበባ በትራፊክ መጨናነቅ መኪና መንዳት አደገኛ በሆነበት ጊዜ፣...
View Articleየአርቲስት ፈለቀ ጣሴ ሥርዓተ ቀብር በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጸመ
(ዘ-ሐበሻ) በተለያዩ ትያትሮች እና ፊልሞች ላይ በመተወን የሚታወቀውና ባለፈው ረቡዕ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አርቲስት ፈለቀ ጣሴ የተወለደው በ1962 ዓ.ም ነበር። ለአጭር ጊዜ ብቻ የታመመው ይኸው ተወዳጅ አርቲስት ሥርዓተ ቀብሩ በደብረሊባኖስ ገዳም ተፈጽሟል። በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ትያትር እንደጀመረ...
View Articleአቶ ሽፈራው ጃርሶ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ እስካሁን በህክምና ላይ ይገኛሉ ተባለ
(ዘ-ሐበሻ) በሚኒስትር ማዕረግ የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽፈራው ጃርሶ ከ2 ሳምንት በፊት ባጋጠማቸው ከባድ የመኪና አደጋ የተነሳ እስካሁን በህክምና ላይ እንደሚገኙ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ። ከ2 ሳምንታት በፊት በደቡብ ኦሞ አካባቢ እየተገነባ የሚገኝን የስኳር ፕሮጀክትን ለመጎብኘት ጠ/ሚ/ር...
View ArticleHealth: በኢትዮጵያ የዲያሌስስ (የኩላሊት እጥበት) ህክምና ፈተና ገጥሞታል
ከአስመረት ብስራት / በመንግስት ሚዲያዎች የቀረበ ጽሑፍ በድሬዳዋ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርታ ትሰራ የነበረችው ወይዘሪት ሰላማዊት ወንድሙ የኩላሊት ችግር ስለገጠማት ለህክምና ወደ አዲስ አበባ መጥታ በቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ክትትል ከጀመረች ወራትን አስቆጥራለች። ከወራት የህክምና ክትትል በኋላ ኩላሊቷ ስራ ማቆሙን...
View Article