እኔስ ከማን ወገን ነኝ?
(የትነበርክ ታደለ)
ከጥቂት አመታት በፊት ኑሮዬን ለመደጎም ስል ከመደበኛው የማስተማር ሰአት ውጪ ያለውን ጊዜ ሰው ቤት እየሄድኩ ተማሪ አስጠና ነበር። በነዚህ ጊዜያት ምንም እንኳ የማገኘው ገንዘብ ከዋናው ደሞዜ አንጻር ሲታይ በእጅጉ የተሻለ ይሁን እንጂ ብዙ ለህሊናዬም …
እኔስ ከማን ወገን ነኝ? (የትነበርክ ታደለ)
ከደቡብ ወሎ ዩንቨርስቲ የታፈሱ ወጣቶች ወደ ደሴ እስር ቤት ተወሰዱ::
በደ/ወሎ ለጋንቦ ወረዳ የመቅደላ አንባ ዩንቨርስቲ የመሰረት ድንጋይ ወደ ቦረና በመዛወሩ የተነሳዉን ሰላማዊ ስልፍ ምክናየት በማድረግ ከጊባ ከተማ፣ጭሮ ከተማናአቅስታ ከተማ በፌደራል ፖሊስ እየታፈሱ ብዙ ወጣቶች መታሰራቸዉ ይታወቃል።
በደ/ወሎ ለጋቦ ወረዳ መንግስት በፈጠረዉ በመቅደላ አባ ዩንቨርስቲ ችግር ምክናየት ሲታፈሱ የከረሙት ቁጥራቸዉ …
እነ ሃብታሙ አያሌውን ለመፍታት/ከበር መልሶ ለመያዝ/ የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ነው::
እነ ሃብታሙ አያሌውን ለመፍታት/ከበር መልሶ ለመያዝ/ የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ነው::
የቀረበባቸው ክስ ከጥርጣሬ ባለፈ በሽብርተኝነት ላይ ተሳትፎ አላደረጉም በሚል በነጻ እንዲሰናበቱ ከተደረጉት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ለመፍታት የደህንነት ቢሮ ትእዛዝ እየተጠበቀ ሲሆን ቀሪዎቹ ደግሞ በፍርድ ቤት መዳፈር ወንጀል ተለጥፎባቸው እዛው …
ጠቅላይ ሚኒስቴር ሃይለማሪያም ደሳለኝ የጎሳ ፖለቲካን በማውገዝ ያደረጉት ንግግር
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ነሐሴ 22, 2015
አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ከአክሰስ ቦርድ ሰብሳቢነታቸው ተነሱ

‹‹መንግሥት አክሲዮን ማኅበሩን ለማፍረስ በሚደረግ እንቅስቃሴ ላይ ጥብቅ ዕርምጃ ይወስዳል›› አቶ ኑረዲን መሐመድ፣ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ
በድንገት ከአገር ወጥተው በተባበሩት ኤምሬት ዱባይ ከተማ ለሁለት ዓመታት ከቆዩ በኋላ ከመንግሥት ጋር ባደረጉት ድርድር ከለላ ተሰጥቷቸው ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፣
አገር
…ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም! –ድምፃችን ይሰማ
‹‹ታግዬ ለውጥ ማምጣት እችላለሁ!›› የሚል ትውልድ አይሸነፍም!
የአስተሳሰብ የበላይነት የትግል እና የድል መሰረት ነው!
እሁድ ነሐሴ 17/2007
ማንኛውም የመብት ትግል የሚጀምረው በበደል ነው፡፡ አምባገነኖች በደልን የሚያደርሱት እጅግ ስልታዊ በሆነ መንገድ በመሆኑና ለዚህ በደልም ሽፋን ስለሚያደርጉለት ብዙዎች የሚበደሉት እየተበደሉ መሆናቸውን ሳይረዱ
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
ኢ/ር ይልቃል ጌትነት በድጋሜ የሰማያዊ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር
አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ያደረገው ሰማያዊ ፓርቲ ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን በድጋሜ የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል፡፡
ትናንት ነሀሴ 16/2007 ዓ.ም ጉባኤውን የጀመረው ፓርቲው በዛሬው ሁለተኛና የማጠቃለያ …
የወያኔው ጉባኤ ጥበቃና ጸጥታ ውዝግብ አስነስቷል:: የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካድሬዎች እየተተቸ ነው
– የወያኔው ጉባኤ ጥበቃና ጸጥታ ውዝግብ አስነስቷል
– የወያኔ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በካድሬዎች እየተተቸ ነው
– ሱማሊያ ውስጥ ሰርገኞችን የገደሉ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላት ለፍርድ ቀረቡ
– በደቡብ ሱዳን የመገናኚያ ብዙሀን አባላት የዜና ማእቀብ አድማ አደረጉ
– በሰሜን …
ግንቦት 7ና አሜሪካ —ከመጋረጃው በስተጀርባ
ኤልሳ ብስራት
ገንዘብ አምጡ ክፈሉ ባዩ ግንቦት 7 ቡድን በዋሺንግተን፤ ሲያትልና ዳላስ ያከሄደውን ዝርፊያ በሎንዶንም በመቺው እሁድ ሊያከናውን ተዘጋጅቷል። የሚሞኝ ዳያስፖራ ሞልቷልና በአስቸኳይ እንብላው ነው ዘመቻው። የጦር ስምሪቱ ወሬ ነፍሶበታልና፤ ውሸት መሆኑን የቡድኑ ደጋፊዎች ራሳቸው እየተረዱት ነውና ቶሎ ቶሎ ዝርፊያው …
ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ነሐሴ 23, 2015
ሰበር ዜና፣ አቶ አዲሱ አበበ ‘ካህን ነኝ’ አለ
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ፣ አቶ አዲሱ አበበ ‘ካህን ነኝ’ አለ። አባ ፋኑኤል ቅስና ሊሰጡት ሳያስቡ አይቀርም ይባላል።
አቶ አዲሱ አበበ በዋሽንግተን ዲሲ ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሰበካ ጉባዔ (ባለ አደራ ቦርድ) ጋር ግጭት ዉስጥ ከገባ ዓመታት አስቆጥሮ እንደነበር …
ቃለ አዋዲና ፍልሰታ- ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በነጻነት ለኢትዮጵያ ሬዲዮ –ክፍል 2
አንደንቁዋሪው ዲስኩር … “ቁዋሚ ጥቅም እንጂ ቁዋሚ ወዳጅ የለም “
ቦጋለ ካሳዬ፣ አምስተርዳም
ብርሃኑ ነጋ በርሃ ገባ! ‘አሜሪካ ተቀምጠህ የጦርነት ፉከራኽን ተወን’! እያልን ስናብጠለጥለው እነሆ በተግባር አፋችንን ዘጋው አይደለም እንዴ? ተቀብለናል አቤ ቶኪቻው…. ስላቅህ እውነትነት አለው። ሰውየው መጀመሪያ የኢህአፓ አባል ሆኖ ነበር በ17 አመቱ የሽፈተው ። ዛሬ ደግሞ ከ40 አመታት …
ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል :: (አቡ ዳውድ ኡስማን )
ኢትዬጲያዊያን ሙስሊሞች አሁን በሃገራችን ያለንበት ተጨባጭ ይህን ይመስላል
አቡ ዳውድ ኡስማን
ወደፊት ለመጓዝ አሁን ያለንበትን ተጨባጨ መመዘን ተገቢ ነው፡፡ የተጋረጠብንን ችግሮችም ለመጋፈጥ እና ችግሩን ጥሶ ለማለፍ ያሉትን ችግሮች ማወቁም ተገቢ ነው፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ 3 ቀላል ጥያቄዎችን ለመንግስት አቅርቧል፡፡
ይህም ጥያቄዎች …
ከ4 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልጋል ተባለ
ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኢትዮጵያ 4 ነብ 5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መንግስትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አጋር የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች ዛሬ በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
በተያዘው አመት 2 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አስቸኳይ …
በነባሩና በአዲሱ የድርጅቱ አመራር መካካል ልዩነት መኖሩን ብአዴን ገለጸ
ነኅሴ ፲፰ (አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድርጅቱ በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ እንደገለጸው፣ ለረጅም ጊዜ በአመራርነት ቆይቶ ስልጣኑን በመተካካት ሂደት ባስረከበውና ቁልፍ ስልጣኑን በተረከበው መካካል የመግባባት ችግር መኖሩን ገልጿል።
ነባሩ አመራር ሁሉንም ሃላፊነት አስረክቦ ድርጅቱን የመልቀቅና ራሱን ገለል …
ቤተ ክርስቲያን አማሳኞችን አሳልፋ እንደምትሰጥ ፓትርያርኩ ለዋና ሥራ አስኪያጁ አረጋገጡ፤“ለማንም ከለላ አልኾንም፤ ለአንተም ጭምር”
- አማሳኝ ሓላፊዎች፤ በካህናት እና ሠራተኞች ስም የሚያቀርቡት አቤቱታ ተቀባይነት የለውም
- ከብፁዕ ዋ/ሥራ አስኪያጁ ጀምሮ ብፁዓን አባቶች ለማስፈራራትና ለመደለል እየተሞከረ ነው
- “እጁ የተገኘበትን ኹሉ ቤተ ክርስቲያኒቱ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ይኼ የመጨረሻ አቋሜ ነው”
/ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ/
* * *…