Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው እንዴ? የዴምሕቶቹ የማነ እና ፍሰኃ (ደምስ በለጠ)

$
0
0

ከጋዜጠኛ ደምስ በለጠ

ከ1998 እስከ 2000 እ.ኤ.አ የቆየው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሻእቢያና በወያኔ መካከል ከፍተኛ ክፍተት ፈጥሮ እንደቆየ አሁንም መፍትሄ ያላገኘ ጉዳይ እንደሆነ ሁላችሁም የምታውቁት ነው። ከ1991 ሻእቢያ ኤርትራን ከተቆጣጠረ በኋላ በነበሩት ሰባት አመታት ሻእቢያዎች በኢትዮጵያ ላይ አንሰራፍተውትና ቀጣይ መዋቅር አሰናድተውለት …


እየሩሳሌም ተስፋው ሕክምና ተከለከለች::

$
0
0

በእስር ላይ የምትገኘው እየሩሳሌም ተስፋው በድንገተኛ ህመም ወደ ሆስፒታል ከተወሰደች በሁዋላ ሀከም ተብየዎቹ የተከሰሰችበት “ሽብር” የሚል መሆኑን አይተው ራሱዋን እንደሳተች ወደ እስር ቤት አስመልሰዋታል! ይህ በእንዲህ እንዳለ እየሩስ ትጠቀምበት የነበረውና የተያዘባትን ስልክ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው እየተጠቀመበት እንደሚገኝ ደውለን ማረጋገጥ ችለናል::

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::

$
0
0

የቴዲ አፍሮ ጉዳይ እያነጋገረ ነው::የደህንነቶች ጫና በርትቷል::

የእውቁ እና ተወዳጁ ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) በሕወሓት የሚደረግበት ጫና ኢትዮጵያ ውስጥ መነጋገሪያ መሆኑን ለመኖሪያ ቅርብ የሆኑ ሰዎች ያላኩት መረጃ ይጠቁማል:ቴዲ አፍሮ በተለያየ ጊዜ በመገዱ ላይ እና በመኖሪያ ቤቱ አከባቢ የተመደቡ ደህንነቶች …

በተገኘበት አብሮ መውቀጥ ለምን ? በነፈሰበት መንፈስ እስከመቼ ? በሚገባቸው ቋንቋ እናናግራቸው!!! (ምንሊክ ሳልሳዊ)

$
0
0

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እስክመቼ ድረስ እያወራን እንደምንኖር አላውቅም::ይህን ሰሞን የሕወሓትን ስብሰባ ተከትሎ አስር ጊዜ የባለስልጣኖቹን ስም በመጥራት ወሬ እያጣፈጡ የሚነግሩን ተቃዋሚ ነን ባዮች በተገኘበት አብሮ መውቀጥ በነፈሰበት አብሮ መንፈስ ለምን? እስከመቼ? ልላቸው ወደድኩ::አሁን ጊዜው የአርከበ ምንቸውት ገባ የአዜብ ምንቸት …

ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:

$
0
0
ህወሀት ቴዲ አፍሮን ከልክ በላይ እየገፋው ነው:: ለቴዲ የህወሀት ኢትዮጵያ አላስቀምጥ ብላዋለች:: ምናልባትም ቴዲ ከሀገር ተሰደደ የሚል መራር ዜና ልንሰማ የምንችልበት ጊዜ እየቀረበ እንደሆነ ይሰማኛል:: በግሌ በተለይ ሰሞኑን የሚደርሱኝ መረጃዎች የህወሀትን የዕብሪት ለከት ማጣት የሚያሳዩ ቴዲንም ከሚወደው ህዝብና ከሚሳሳላት ሀገሩ…

ከብሄር ፖለቲካ እንውጣ! የተባበረችውን ኢትዮጵያን እንገንባ!

$
0
0

በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ ኣገራችንን የሚበትኑ ኣጥፊ ዘሮች ያሏቸውን ሶስት ጉዳዮች ኣነሱ። ኣንደኛው ጠባብነት፣ ሁለተኛው ትምክህተኛነት፣ ሶስተኛው በሃይማኖት ሽፋን የሚራመድ ኣክራሪነት ናቸው ኣሉ። በመሰረቱ እነዚህን ጉዳዮች ኣቶ ሃይለማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነሷቸው ጉዳዮች …

አቶ አዲሱ አበበ “ካህን ነኝ”አለ

$
0
0

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ፣ አቶ አዲሱ አበበ ‘ካህን ነኝ’ አለ። አባ ፋኑኤል ቅስና ሊሰጡት ሳያስቡ አይቀርም ይባላል።

አቶ አዲሱ አበበ በዋሽንግተን ዲሲ ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የሰበካ ጉባዔ (ባለ አደራ ቦርድ) ጋር ግጭት ዉስጥ ከገባ ዓመታት አስቆጥሮ እንደነበር …

ሰበር ዜና በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ከእስር ተፈቱ።

$
0
0
ጀግኖቹ እነ ኣብራሃ ደስታ ዛሬ ጥዋት ሓሙስ 14 / 12 / 2007 ዓ/ም ከእስር በነፃ ተፈቱ። ከዓመት በፊት በሽብር ክስት ታስረው የነበሩት ጀግኖቹ የሰለማዊ ትግል ጀግኖች ከተከሰሱበት የፈጠራ ክስ ነፃ ተብለው ተፈትተዋል። ፩) ኣብራሃ ደስታ ከዓረና ፪) ሃብታሙ ኣያሌው ከኣንድነት…

“አልከላከልም“

$
0
0

ትርጉም፡ አቤል ዋበላ 

አርትኦት፡ ናትናኤል ፈለቀ

ከዳኞቹ አንዱ እንደ ከሳሽ አቃቤ ሕግ የሚያገለግለው ክሱን አነበበ፡፡

‹‹አሁን ራስህንመከላከል የሚያስችልህን ማንኛውምምክንያት ማቅረብ ትችላለህ፡›› ሲል አስታወቀ፡፡
አቶ ሃንክ ሪርደን ፊቱን ወደ መድረኩ አዙሮ በልዩ ሁኔታ ግልፅ በሆነ ባልተሸበረ

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል።

$
0
0
የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም…

የ77 ንጹሃን ህይወት የቀጠፈው አንዲሪው ብራቪክ ጋር ፍቅር የያዘኝ ያለች ወጣት ራስዋን አጋለጠች )የሳምንቱ ታላቅ ዜና በDCESON ሬድዮ ይከታተሉ

$
0
0
በኖርዌጃውያን ማህበረስብ  እጅግ የሚጠላው አንዲሪው ብራቪክ በፈጸመው አ ስቃቂ የጅምላ ጭፍጨፋ ክስ የ21 እስር የተፈረደበት ቢሆንም ከ 2012ጀምሮ  በአመት ከ800 የሚልቅ የድጋፍ ደብዳቤ እንደሚደርስው ሲሆን 2 መስረት ያለው የግድያ ዛቻ ደብዳቤዋች እንደደረሱት ዳገ ብላዴት ዘገባዋል እነዚህን ኒያ ናትዚ ያላችውን ደጋፊ…

በጀርመን ሀገር የሚገኙ ኢትዪጲያዊያኖች የኮሚቴውን ፍርድ በመቃወም ለተከታታይ ቀናት ተቃውሟቸውን እያሰሙ መሆናቸው ታወቀ

$
0
0

በጀርመን ሀገር ኑርንበርግ ከተማ የሚገኙ ኢትዪጲያዊያን በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ የተላፈውን ውሳኔ በመቃወም ለተከታታይ ቀናት እየዋሉ እያደሩ ተቃውሟቸውን እየገለጹ መሆናቸውን የሰልፉ ታዳሚያን ለቢቢኤን ገልጸዋል ፡፡

Ayda Fuad Ayda Fuad's photo.
Ayda Fuad Ayda Fuad's photo.

የመንግስት ሰራተኛው መሽቶ በነጋ ቁጥር የሚቆለለውን የኑሮ ሸክም ለመቋቋም እየተንገዳገደ ፍዳውን ያያል፡፡

$
0
0

ከዩኒቨርስቲ ‹‹ከነሙሉ ክብሩና ጥቅሙ›› ‹በተሰጠው› የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ ዘንድሮ በ2006 የመንግስት ስራ የያዘ ጀማሪ ሰራተኛ ጠቅላላ ደሞዙ 1600 ብር ነው፡፡ የጡረታ መዋጮና ሌሎች ተቆራጮች ሳይታሰቡ የመንግስት የስራ ግብር ሲቀነስ ተከፋይ ደሞዙ ከ1300 ብር ያንሳል፡፡ ይህ ለ30 ቀናት ሲካፈል የቀን ገቢው …

መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው ( ሄኖክ የሺጥላ )

$
0
0

መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው ( ሄኖክ የሺጥላ )

ህወሓት ምርጫውን 100 ፐርሰንት እንዳሸነፈ ሁሉ ፣ የመለስንም ሞት 100 ፐርሰንት እንደሆነ ያሳውቅልን ! እስከሚገባን መለስ የሞተው 100 ፐርሰንት ነው። በዚህ ጉዳይ ላይ መድረክም ይሁን ሰማያዊ ፣ የስላሴ ቤ/ክርስቲያን የመለስን ሞት …

ጥቂት ትዝታ ዶ/ር ነጋሶ ቤት ከነበረኝ ቆይታ (ዳንኤል ተፈራ)

$
0
0

ጥቂት ትዝታ ዶ/ር ነጋሶ ቤት ከነበረኝ ቆይታ
………………….. ዳንኤል ተፈራ
ትናንት አንድ ቀጠሮ ይዘን ነበር….. አዎ!… ይሄው በቀጠሯችን መሰረት ከች፤ የመብራቱ መኖርና ‹‹የኢንተርኔት ኮኔክሽን›› መከሰት ታክሎበት በትናንትናው ዕለት ከዶ/ር ነጋሶ ጋር ስለነበረኝ ቆይታና ትዝታ ጥቂት ለማለት በቃሁ፡፡


ዶ/ር ነጋሶ የሚኖሩት …


በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው::

$
0
0

በሻሸመኔ በልማት ስም ሕዝቡን ከቀየው እየተፈናቀለ ነው:: #Ethiopia

በሻሸመኔ አከባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ለረዥም አመታት ከኖሩበት ቀየ በልማት ስም እየተፈናቀሉ መሆኑን ከአከባቢው የሚወጡ መረጃዎች እያመለከቱ ነው::ከአከባቢው የመጡ የፎቶ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የወያኔው ባለስልጣናት በፌዴራል ፖሊስ በመታጀብ የሕዝቡን መኖሪያ ቤት በማፍረስ ሕዝቡን እያፈናቀሉት …

የሃይል ሚዛን በፕሮፓጋንዳ ጡዘት ውስጥ የሚኖረውን የፖለቲካ ሚና ልናውቅ እንገደድ !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ)

$
0
0

#Ethiopia : በማይጠቅም የጠላትን ሃይል የማጋነን ስራ ላይ ከመጠመድ የራሳችንን የትግል ስራ በመስራት ሕዝብን በማስተባበር በመቀስቀስ እና በማደራጀት ላይ ያተኮሩ አመርቂ ስራዎች ብንሰራ ማንን ገደለ?ስለ ሕወሓት መተካካት እና ስለ ብአዴን መሰነባበት ከምንደሰኩር ትግላችንን አጠናክረን በጋራ በአንድነት ሆነን ለሚፈናቀለው ለሚታሰረው እና …

በሆቴል ባለቤቶች ቸልተኝነት የተነሳ የደረሰ እጅግ አሳዛኝ አደጋ ።

$
0
0
ለልጆችህ ቃል ገብተሀል ፣ ት/ት ከመከፈቱ በፊት ከአዲስ አበባ ወጣ አርገህ ልታዝናናቸው እናም በቃልህ መሰረት 3 ልጆችህን ይዘህ አሪፍ አድርጎ ሊያዝናችሁ እንደሚችል ወዳሰብከው ወደ ወሊሶ ትነዳና ነጋሽ ሎጅ ትገባለህ ትንሽ አረፍ ብለህም ወደ መዋኛው ቦታ ከደቂቃዎች በፊት ከሄዱት ሁለት ወንድሞቿ…

አቶ ማሙሸት አማረ ለውሳኔ ተቀጠሩ ‹‹ምስክርነቱ የሀሰትና የተጠና ነው!›› ጠበቃው

$
0
0
አይ ኤስ አይ ኤስን ለመቃወም መንግስት ከጠራው ሰልፍ አንድ ቀን ቀድሞ ከለቅሶ ቤት ወደ ቤተ መንግስት ለተደረገውና ለዋናው (ለሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም) ሰልፍ አነሳስቷል በሚል ክስ የተመሰረተበት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ነሃሴ 20/2007 ዓ.ም አራዳ ምድብ ችሎት ቀርቦ ለነሃሴ 22/2007 ዓ.ም…

መቀሌ ላይ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ሀይል ከፍተኛ ጥበቃ እያካሄደ ነው

$
0
0
የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ…
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live


Latest Images

<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>