Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

VOA ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና –መስከረም 15, 2015

$
0
0

VOA ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና → listen


“ሞላ ለጥቂት አመለጠን” የትህዴን ጊዜያዊ ሊቀመንበር ታጋይ መኮንን ተስፋዬ ዛሬ ለኢሳት ይናገራሉ።

$
0
0
”ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ7ዓመት ግምገማ እያደረግን ቆይተናል። በዚህም ሞላ በፖለቲካ አመራር ድርጅቱን አዳክሞታል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰናል። ሰራዊቱ የአመራር ለውጥ በሚፈልግበት ጊዜ ላይ በተካሄደው በዚሁ ግምገማ ሞላ ከፍተኛ ተቀውሞ ከድርጅቱ አመራሮችና አባላት ደርሶበታል። ” ”ይዞ የወጣው ታጋይ ቁጥሩ ተጋኗል። ያም…

የአባይ ግድብ አጥኚ ድርጅት እራሱን አገለለ

$
0
0

Nile Dam project
የኢትዮጵያ፤ የሱዳንና የግብፅ የጋራ ኮሚቴ ባለፈዉ መጋቢት ጥናቱን እንዲያደርጉ የመረጣቸዉ ሁለቱ ኩባንዮች የጥናት ዉጤታቸዉን ባለፈዉ ነሐሴ ማብቂያ ለኮሚቴዉ ማቅረብ ነበረባቸዉ። ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ የምታስገነባዉ የኤሌክትሪክ ሐይል ማመንጫ ግዙፍ ግድብ በወንዙ ፍሰት ላይ የሚያደርሰዉን ተፅዕኖ እንዲያጠኑ ኢትዮጵያ፤ ሱዳንና ግብፅ ከመረጧቸዉ …

የዞን ሰጠኝ አምደኞች ተሸለሙ

$
0
0

Zone_9 bloggers
ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት «CPJ-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ» ኢትዮጵያዉያኑን የዞን ዘጠኝ አምደ-መረብ አምደኞች «ብሎገርስ» ሸለመ። ድርጅቱ ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባዉ የኢትዮጵያ መንግሥት በአሸባሪነት ወንጀል ከሷቸዉ ታስረዉ የነበሩትና አሁንም እንደታሰሩ ያሉት ስድስቱ የዞን ዘጠኝ ባልደረቦችን የሸለመዉ ለፕሬስ ነፃነት በመታገላቸዉ ነዉ። በሲፒጄ …

የባለስልጣናት ሐብት ምዝገባ መረጃ እንደታፈነ ነው

$
0
0

መስከረም ፬ (አራት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፌዴራል የሥነምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን ሐብት ምዝገባ ለሕዝብ ይፋ ለማድረግ እንደተሳነው የኮምሽኑ ምንጮች አጋለጡ፡፡
ለጠ/ሚኒስትሩ ተጠሪ የሆኑትን የኮምሽኑ ኮምሽነር ዓሊ ሱሌይማን ትዕዛዝ ተቀብለው ብቻ የሚያስሩና የሚፈቱ በመሆናቸው በአዋጁ መሰረት ለህዝብ …

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ በሃሰት የተፈረደባቸው መካከል አራቱ ተፈቱ!

$
0
0

“በምህረት” እንዲፈቱ ከተወሰነላቸው ኡስታዞቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል አራቱ ተፈቱ!

አቡ ዳውድ ኡማን

በሃሰት በሽብር ወንጀል የተፈረደባቸው በኡስታዝ አቡበከር አህመድ መዝገብ ከሚገኙት ኮሚቴዎቻችን እና ወንድሞቻችን መካከል ስድስት የሚሆኑትን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ በይቅርታ መንግስት እንደፈቱ መወሰኑን መዘገቡ የሚታወስ ሲሆን እስከዛሬ ድረስ

ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –መስከረም 15, 2015

$
0
0

ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና listen

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

$
0
0

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

ማክሰኞ መስከረም 4/2008

የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡-

http://goo.gl/dc4RPE

የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- **************************************************

‹‹የትግላችን መቋጫ የሙሉ መብታችን መከበር ብቻ ነው!››

‹‹ታሳሪዎቹም ተፈቺዎቹም ጀግኖቻችን ናቸው!››

ማክሰኞ መስከረም 4/2008

የኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ወንጀል ከ7 …


የግብጹ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎድሮስ ካልዕ ለመስቀል በዓል አዲስ አበባ ይገባሉ

$
0
0

(ሪፖርተር፤ ነአምን አሸናፊ፤ መስከረም ፪ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.)

His Holiness Abune Tawodros and His Holiness Abune Mathias

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ታዎድሮስ ካልዕ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእስክንድርያነ ፖፕ እና

የፀፀት ደወል

$
0
0

regret
አሜሪካ ከመጣች 20 አመት አለፋት። ታዋቂ ድምፃዊ ናት። ከአመታት በፊት ተወልዳ ካደገችበት ጐንደር ይኖሩ የነበሩ ወላጅ እናቷን ወደዚህ ታስመጣለች። ምስኪን እናት አገሩ አልተመቻቸውም። ድምፃዊቷ በከፈተችው (ዝጉብኝ) መሸታ ቤት ዋልጌ ሃበሾች የሚያሳዩዋቸው ድርጊቶች እንባ ያስፈስሣቸው ያዘ። ሙዚቃው ሲረብሻቸው ይነጋል። ድምፃዊቷ ልጃቸው …

ወጣት ሶሎሜን የገደላት ፖሊስ ጭንቅላቱን በጥይት መትቶ ራሱን ለማጥፋት ሞክሮ ተርፏል::

$
0
0

ሰሎሜ ጉልላት የተባለችው የ20 ዓመት ወጣት ከጓደኛዋ ጋር በመሆን በለቡ ኮንዶሚኒየም ቤቶች አካባቢ በሚገኝ የጓደኛቸው መዝናኛ ውስጥ በመዝናናት ላይ እያሉ ነው ከተጠርጣሪው ገዳይ ጋር የተገናኙት፡፡

ለጊዜው ስሟን መናገር ካልፈለገችው ጓደኛዋ መረዳት እንደተቻለው፣ የፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሰው ግለሰብ ከዚህ ቀደም ሰሎሜን …

ኑ! እንወቃቀ! (ጌታቸው ሺፈራው)

$
0
0

‹‹በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ሰዎች ስኬት የራቃቸው በሰላማዊ ትግል ምክንያት አድርገው ካሰቡ ስህተት ነው፡፡ በሰላማዊ ትግል የምናምን ሰዎችም በትጥቅ ትግል ምክንያት ሊሳካልን እንዳልቻለ ካሰብን ስህተት ነው፡፡›› አንዱዓለም አራጌ (የሀገር ፍቅር ዕዳ)

ይችን ርዕስ በአንድ ወቅት እጅግ የማከብረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ተጠቅሞባት …

የተፈቱ እስረኞች በማያቋርጥ የትግል ውጤት ሂደት እንጂ በወያኔ የዋህነት አይደለም::

$
0
0

Minilik Salsawi – መጀመሪያ ማወቅ ያለብን የማያቋርጠው ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እና ጥንካሬን እያላበሰን መሆኑን አንዘንጋ::በአዲስ አመት 2008 መምጫ ላይ የወያኔው ጉጅሌ መንግስት በሰጠው መግለጫ (በምሕረት?)ፈታሄቸው ያላቸው ኢትዮጵያውያን እስረኞች የተፈተቱት ሕዝቦች ግፍን ላለመቀበል በጋራ ባደረጉት ትግል ጫና እንጂ በወያኔ አምባገነናዊ …

ድንበርን አቋርጠው ሽብርተኛ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የተከሰሱ ለህዳር 21 ተቀጠሩ::

$
0
0

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ለህዳር 21 ተቀጠሩ

‹‹የሽብር ተከሳሽ በመሆናችን ህክምና ተከልክለናል›› ተከሳሾቹ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia's photo.

የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ም/ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ በድጋሜ ለብይን

የሰማያዊ አመራር አባላት የፍርድ ቤት ችሎት

$
0
0

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ የወንጀል ምድብ ችሎት በብርሃኑ ተክለ ያሬድ መዝገብ በተከሰሱ አራት የሰማያዊ አመራር አባላት ላይ ብይን ለመስጠት ዛሬ ቢሰየምም ለውሳኔው ሌላ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። ኢትዮጵያ የሰማያዊ አመራር አባላት የፍርድ ቤት ችሎት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 14ኛ የወንጀል …


ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –መስከረም 16, 2015

$
0
0

ቪኦኤ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና listen

በለቡ አንዲት የሃያ ዓመት ወጣት በፌደራል ፖሊስ አባል ተገደለች

$
0
0

መስከረም ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በለቡ መዝናኛ ውስጥ ከሴት ጓደኛዋ ጋር በመዝናናት ላይ የነበረችው ሰሎሜ ጉልላት የተባለችው የ20 ዓመት ወጣት ”አንቺ ሰው የማታናግሪው ለምንድ ነው?” በሚል ተልካሻ ምክንያት መሳሪያ የታጠቀው የፌደራል ፓሊስ አባል ተኩሶ ገድሏታል። ታጣቂው …

የተወሰኑት የኮሚቴ አባላት ስለተፈቱ ብቻ ትግሉ እንደማይቆም ድምፃችን ይሰማ አስታወቀ

$
0
0

መስከረም ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ከሆኑት መካካል ኡስታዝ ያሲን ኑሩ፣ ሳቢር ይርጉ፣ አቡበከር ዓለሙ እና ገጣሚው ሙኒር ሁሴን ከእስር መለቀቃቸውን አስመልክቶ ድምፃችን ይሰማ ባወጣው መግለጫ፣ ሁሉም እስረኞች ካለምንም ቅድመ ሁኔታዎች እስካልተፈቱ …

ገዢው ፓርቲ በአቶ ሞላ አስጎደም መክዳት ዙሪያ ለሚሰራው ፕሮጋንዳ ህዝብ የተለያዩ አስተያየቶችን እየሰጠ ነው

$
0
0

መስከረም ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ኢህአዴግ የቀድሞው የትግራይ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ ( ትህዴን) ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስጎደም ለ14 ዓመታት የነበሩበትን ድርጅት ከድተው ለኢህአዴግ ባለስልጣናት እጃውን መስጠታቸውን ተከትሎ ገዢው ፓርቲ እየሰራ ያለው የቅስቀሳ ስራ በህዝብ ዘንድ የተለያዩ …

የአዲስ አበባ አስተዳደር ታጥረው በተቀመጡ ቦታዎች ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እወስዳለሁ አለ

$
0
0

በመሀል አዲስ አበባ ለዘመናት ታጥረው በተቀመጡና ግንባታ ባልተካሄደባቸው ቦታዎች ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወስድ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሀል አዲስ አበባን በድጋሚ መገንባት ያስፈልጋል በማለት ነዋሪዎችን ማስነሳቱ ይታወሳል፡፡ አስተዳደሩ በርካታ ኪስ ቦታዎችን ለባለሀብቶች ቢሰጥም፣ ባለሀብቶቹ

Viewing all 13695 articles
Browse latest View live