Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

ዱባይ ኤርትራዊቷ ኢትዮጵያዊቷን በቢላዋ አውቶብስ ውስጥ ገደለቻት :: ( ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ)


ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ –በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው:: Finote Democracy News

$
0
0

– በወያኔ የአዲስ አመት ግብዣ ላይ አንድ ወጣት ተደበደበ የደረሰበትም አልታወቀም
– ወያኔ የውሻ ምዝገባ እጀምራለሁ አለ
– በአዲስ አበባ የአዕምሮ በሽተኞች ሊታፈሱ ነው
– የአይቮሪ ኮስት ፕሬዚዳንት እርቅ እንዲወርድ ጥሪ አደረጉ
– አማጽያኑ ስምምነቱን ጥሰው ጥቃት ፈጽመዋል በሚል የደቡብ …

VOA ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና –መስከረም 17, 2015

አደርባይ ታማኝ ተቃዋሚዎች ከሃዲዎችን ማንቆለጳጰሳቸው የተለመደ የፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

$
0
0

 

በሃገር ቤት የሚንቀሳቀስ ፓርቲዎች ናቸው የተባሉ አራቱ በሕዝብ ዘንድ የተጠሉ እና የተተፉ ታማኝ ተቃዋሚዎች የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማድነቂያ ሆነዋል::ይህ ሰሞ ከአዲስ አመት ይልቅ በአዲሱ የሞላ ፕሮፓጋንዳ እየጎዳደለ የሚገኘው ወያኔ ደልሎ ይሁን ገዝቶ አፍኖ ይሁን መንገድ አሳስቶ ያመጣውን ሞላን እንደ ትልቅ …

የህንዱ ፓወር ግሪድ ከ 400 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ተከፍሎት ስራውን ለቀቀ

$
0
0

መስከረም ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ድርጅትን እንዲያስተዳደር ለሁለት አመታት 21 ሚሊዮን 700 ሺ ዶላር ወይም ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የተከፈለው ፓወር ግሪድ ይህ ነው የሚባል ስራ ሳያከናውን ተሰናብቷል።
በአገሪቱ ውስጥ የሚታየው የመብራት መጥፋት …

ኢህአዴግ ከሚያደርገው የካቢኔ ሹምሽር አዲስ ነገር ላይጠበቅ ይችላል ተባለ

$
0
0

መስከረም ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የፊታችን መስከረም 24 ቀን በኢህአዴግ መቶ በመቶ የተያዘው ፓርላማ ስራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የአቶ
ሃይለማርያም የጠ/ሚኒስትርነት ሹመት ካጸደቀ በሃላ በጠ/ሚኒስትሩ አቅራቢነት የሚካሄደው የካቢኔ ሹም ር አዲስ ነገር ይዞ አይመጣም ተብሎአል። …

የሲፒጄው ተወካይ የኢትዮጵያን ጋዜጠኞች አደነቁ

$
0
0

መስከረም ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተንከባካቢ ድርጅት፣ ሲፒጄ የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ የሆኑት ቶም ሮድስ፣ የዞን 9 ጸሃፊዎች የዚህን አመት የአለማቀፍ የፕሬስ ነጻነት ሽልማት ማሸነፋቸውን ተከትሎ ለኢሳት እንደተናገሩት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ሽልማት የሚገባቸው በርካታ ጋዜጠኞች …

በወናጎ ከተማ በተነሳ ግጭት በርካታ ሰዎች ተገዶ

$
0
0

መስከረም ፮ (ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- መስከረም 16፣ 2008 ዓም በደቡብ ክልል በጌዲዮ ዞን ወናጎ ከተማ ከንግድ ቤት ጋር በተያያዘ የተፈጠረው ውዝግብ አድጎ ወደ ብሄረሰቦች ግጭት በማምራቱ በርካታ ሰዎች ጉዳት ሲደርስባቸው፣ የተለያዩ የንግድ ቤቶችም ተዘርፈዋል። የከተማው ባለስልጣኖች …


“ዘመቻ አባ መላኩ”ከወያኔው ተላላኪ ከንጉሴ ወልደማርያም እርዳታ ጠየቀ

$
0
0

maxresdefault

በዋንግተን ዲሲ ከተማ አካባቢ በወያኔ የሚተላለፈው “የሀገር ፍቅር” በመባል የሚጠራው የማደናቆሪያና የማዘናጊያ ሬዲዮ ዝግጅት አቅራቢ የሆነው ንጉሴ ወልደማርያም ከአሳዳሪው ከወያኔ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በአባ መላኩ ፊታውራሪነት በደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ላይ በተከፈተው ዘመቻ ላይ እሱም ተሳታፊነቱን በዛሬው

ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? ርዕዮት አለሙ

$
0
0

በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች በኋላ “ቆይ ቆይ የእናንተማ መጠየቅ አለበት” አለችንና መታወቂያችንን ይዛ ከበር …

ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!

$
0
0

 

የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!”
==================================
* ” የሳውዲና የኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል ተፈረመ! “ወገን ለወገን – በሳውዲ ” ፊስ ቡክ ገጽ
* ትክክለኛ መረጃ ህይዎት ነው ፣ የተሳሳተ መረጃ ጎጅ ነው!
* የተሳሳተ መረጃ እንዳይጎዳን …

ልዩነትን በማቻቻል እና በመከባበር በጋራ መታገል ችላ የማይባል ሃገራዊ አጀንዳ ነው።

$
0
0

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጋራ ላለመስራት ማንገራገር እና አለመፈለግ እና በስሜት መነዳት የፖለቲካ ውጤቱ እና ጠቀሜታው ለጋራ ጠላታችን ለወያኔ ነው::የተቃዋሚ ሃይሎች ጥንካሬ እንዲጎለብት በየድርጅቱ ውስጥ ያሉትን እንከኖች በማጥራት በጋራ እና በተመቻቸ የሃሳብ መግባባት ተቻችሉ እና ተግባብቶ የትግል ስትራቴጂን ግብ …

በኮንጎ ብራዛቪል ኢትዮጵያዊያን ሯጮች ድል እየቀናቸው ነው

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በኮንጎ ብራዛቪል አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው በመላው የአፍሪካዊያን ጫወታ ላይ ኢትዮጵያዊያን ሯጮች ድል እየቀናቸው ነው።
በ5 ሺ ሜትር የወንዶች የሩጫ ውድድር ጌትነት ሞላ የወርቅ ሜዳሊያ ሲያገኝ፣ ርቀቱን በ 13 ደቂቃ 21 ሰከንድ …

በኩዌት ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ ላይ የሞት ፍርድ ውሳኔው ጸናባት

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ባለፈው ዓመት በኩዌት ሱላቢካት ከተማ ውስጥ የአሰሪዋን ልጅ የ19 ዓመቷን ወጣት ሲሃም ማህሙድ በስለት በመግደል ወንጀል ተከሳ የነበረችው የ22 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ወጣት ራቢያ ማህሙድ ላይ የተላለፈው የሞት ፍርድ ውሳኔ መፅናቱን የአገሪቱ …

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የግል ትምህርት ተቋማት የትምህርት አገልግሎት አሰጣጥና የክፍያ ስርዓት መመሪያ አወጣ፡፡

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የዋጋ ቁጥጥር ውሳኔው አንዳንድ ት/ቤቶች አደናግጦአቸዋል፡፡
መመሪያው ፍትሐዊነት ጎድሎታል ያለውን የግል ትምህርት ቤቶች የክፍያ ሁኔታ ሰርኣት የሚያሲዝ ነው ቢባልም ፣ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች ቅሬታቸውን እየገለጹ ነው።
አዲሱ መመሪያ ከስርኣተ ትምህርት ውጪ …


የውጭ ምንዛሬ ገቢው እቅድ የማይጨበጥ ህልም ነው ተባለ

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከያዝነው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል የተባለው ሁለተኛው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የወጭ ንግዱን ከ3
ወደ 12 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ መታቀዱ አሁን ሀገሪቱ ባለችበት ተጨባጭ ሁኔታ እጅግ የተጋነነና ተግባራዊ ሊሆን የማይችል ነው ሲሉ …

በካዛንችስ በርካታ የንግድ ቤቶች እየፈረሱ ነው

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአዲስ አበባ ውስጥ በንግድ እንቅስቃሴያቸው ከሚታወቁት አካባቢዎች መካከል አንዱ በሆነው ካዛንችስ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የንግድ ቤቶች በብዛት የፈረሱ ሲሆን፣ መኖሪያ ቤቶችን ለማፍረስ እንቅስቃሴ በመጀመሩ ነዋሪዎች ስጋት ገብቷቸዋል።
የመንግስት ቤቶችን ተከራይተው …

ህወሃት ኢህአዴግ በመዳከሙ የቀድሞ አባሎቹን ለማሰባሰብ ሙከራ እያደረገ ነው ተባለ

$
0
0

መስከረም ፯ (ሳባት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቀድሞው የህወሃት መስራችና በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ አባል የሆኑት ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ፣ ህወሃት ኢህአዴግ በአሁኑ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ ተዳክሞ የሚገኝበት ወቅት በመሆኑ፣ ከድርጅቱ …

ወያኔ ፈሪ ነው:: ቦቁቧቃ …. ጀግኖችን ስለሚፈራ ያስራል .. ከሃዲዎችን ያከብራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

$
0
0

ወያኔ የሚያራግባት ፕሮፓጋንዳ አለች::ሻእቢያ ጸረ ልማት ጸረ ሰላም .. ምናምን …ወዘተ..ታዲያ እንዲህ ከሆነ ወያኔ ምን እየጠበቀ ነው ወንድነቱ ጀግንነቱ ካለ ጦሩን ሰብቆ ለምን ጸረ ልማቶችን አይመታም::ቂቂቂ…..ወያኔ ፈሪ ቦቅቧቃ ነው:;ወያኔ የሚያስረው ምንም የሌላቸውን መብት እና ነጻነት የጠየቁ ያወጣውን ሕግ እንዲያከብር የጠየቁትን …

በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው:: በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ:: (ፍኖተ ዲሞክራሲ)

$
0
0

መስከረም 6 ቀን 2008 ዓ.ም. ፍኖተ ዲሞክራሲ ዜና (September 17, 2015 Finote Democracy News)

– በአፋር ግዛት ማጎሪያ ጣቢያ ያሉ ወጣቶች ለስለላ እየተመለመሉ ነው

– በናዝሬት አምስት ነዋሪዎች ታፍነው ተወሰዱ

– በኮልፌ ቀራኒዮ የጎርፍ አደጋ የደረሰባቸው አሁንም መፍትሄ አላገኙም

– …

Viewing all 13695 articles
Browse latest View live


Latest Images

<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>