ስለነገው የአዲስአበባ ሰልፍ ሳስብ የቻይና ባምቡ ወይም ቀርከሃ ዛፍ ታወሰኝ (ያሬድ ጥበቡ)
ይድረስ ለአቶ ሞሪ (ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ)
ይድረስ ለአቶ ሞሪ
የዚህን ደብዳቤ መልስ በደምብ ለመረዳት፣ ኀይሌ ላሬቦ በቅርብ ጊዜ “ለመሆኑ ዐማራ ማነው” በሚል ርእስ የጻፉትን በአብዛኞቹ የኢትዮጵያውያን ድረገጾች በአማርኛ ታትሞ የወጣውን አስቀድሞ ማንበብ ይጠቅማል። ጽሑፉ፣ አንድ ሞሪ (Mori) የተባሉ አንባቢ [የብዕር ስማቸው ሊሆን ይችላል]፣ በተጠቀሰው መጣጥፋቸው ላይ …
የአዲስ አበባውን ሰልፍ ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲ ኣባላት አፈና ተጀመረ።
ወያኔ ምን ያህል ቦቅቧቃ እንደሆነ በኣዲስ ኣበባ የሰልፍ ጥሪ ላይ ኣየነው እንደ ኦሮሚያና ኣማራ ክልሎች ሰልፉ ኣደራጅ ቢኖረው ደሞ ትልቅ ስራ ይሰራ ነበር። ይህv ሰልፍ ጠሪ ብቻ ነው ያለው ድክመቶች በቀጣይነት ይታረማሉ።
የሰልፉ ኣስተባባሪዎች የተቀናጀ የመረጃ ስራ ኣለመስራታቸው ሰልፍ ጠሪ …
ሸገር ለምን አታምፅም? BefeQadu Z. Hailu
ሸገር ለምን አታምፅም?
BefeQadu Z. Hailu
ዛሬ ረፋዱ ላይ በመስቀል አደባባይ አለፍኩ። በርካታ የፌዴራል ፖሊስ መኪኖች እና መኮንኖች ቆመዋል። ለወትሮው በስፖርተኞች ውር-ውር ይደምቅ የነበረው ገጽታዋ ቆሌው ተገፎ ጭር ብላለች። ፖሊስ ከመቼውም የበለጠ ወደአደባባዩ በሚወስዱት መንገዶች ላይ በዝቶ ነበር። ቢያንስ ከአራት …
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች
News Ethiopia Wetatoch Dimts August 21, 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…
Addis Abeba Protests አዲስ አበባ ዛሬ ( VIDEOS )
ኣዲስ ኣበባ በየመንደሩ ፍተሻው ተጧጡፏል ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ እያመራ ሲሆን ከጠዋቱ 12 ሰኣት ላይ የጀመረ ፍተሻ ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ኣዛውንቶችንም ሳይቀር ነጣላና ጋቢያቸውን እስገመግፈፍ ደርሷል። ቀይ ካርድ ለማግኘት የሚፈለው ጥድፊያ ቀጥልዋል።
በየመንገዱ ፌዴራል ፖሊሶች ለሰልፍ የወጡ ኣስመስሎታል፥ ወደ ሰልፍ የሚሄደውን …
የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ –ግርማ ካሳ
የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ – #ግርማ_ካሳ
ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ ታስቦ የነበረው ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ አገዛዙ ስለዘጋና ቁጥሩ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የታጠቀ ሃይል በመረጨቱ ሳይደረግ ቀርቷል።፡
ሕዝብ ድምጹን የማሰማት ሙሉ መብት እንዳለው ሕገ መንግስቱ ይናገራል። …
የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ
ከዚህ ፎቶው ላይ በቅደም ተከተል የሚታዩት ዘውዱ ተፈራ የሸዋሮቢት ከተማ የጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ እና ዳዊት ብርሃኑ የሸዋሮቢት ከተማ የቀበሌ 01 ሊቀ መንበር ናቸው። የሸዋሮቢትን ወጣት እያሳፈኑ መግቢያ መውጫ ያሳጡ ባንዳዎች ናቸው። የአማራ ልጆች ጥንቃቄ አድርጉ ከወገናችው አማራ ጎን እንዲቆሙም ከማስጠንቀቂያ …
በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ
በሪዮ ኦሎምፒክየማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር የተቃሞ ምልክት ያሳየው ፈይሳ ሌሊሳ የኢትዮጵያ መንግስትን ተቸ

በሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያዊው ፈይሳ ሌሊሳ የማራቶን ውድድርን በሁለተኝነት ሲያጠናቅቅ እጁን ከፍ አድርጎ በማጣመር በኢትዮጵያ ተቃውሞዎች በብዛት የሚስተዋለውን ምልክት አሳየ። ፈይሳ የማራቶን ውድድሩን ለማጠናቀቅ
ሰልፍና ዓመፅ! (አብርሃ ደስታ)
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ሰለፍ ተጠርቶ እንደነበር ሰማሁ። ሰልፍ የወጣው ግን ህዝብ ሳይሆን ፌደራል ፖሊስ ነበር አሉ። ህዝብ ሰልፍ ይወጣል ሲባል ሰልፉን ለማፈን ወታደር ወጣ። ሰልፍ ሰለማዊ (ሕጋዊ) ወይ ዓመፅ ሊሆን ይችላል። መጀመርያ በህጉ የተፈቀደው (ወይ የሚፈቀደው) ሰለማዊ ሰልፍን …
የአዲስ አበባን ሰልፍ በተመለከተ –#ግርማ_ካሳ
ዛሬ በአዲስ አበባ ሊደረግ ታስቦ የነበረው ሰልፍ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶችን ሁሉ አገዛዙ ስለዘጋና ቁጥሩ እጅግ በጣም ብዙ የሆነ የታጠቀ ሃይል በመረጨቱ ሳይደረግ ቀርቷል።፡
ሕዝብ ድምጹን የማሰማት ሙሉ መብት እንዳለው ሕገ መንግስቱ ይናገራል። ሆኖም ሕወሃት በድጋሚ በአዲስ አበባ ሕዝቡ …
የአዲስ አበባው “ሰልፍ”–ግርማ ሰይፉ
በእኔ እምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ በስኬት በመከናወን ላይ ነው፡፡ ጠሪዎቹም የተጠራባቸውም እንዴት እንደሚገመግሙት ባላውቅም ማለቴ ነው፡፡
ቅዳሜ ቀን ሙሉ በዋና ዋና የከተማ ቦታዎች የውጭ ወራሪ የመጣ ይመሰል ከተማዋ በሠራዊት ተወራ ውላ ምሸቱን ሰዎች ከተለያየ አቅጣጫ ሲንቀሳቀሱ በፍተሻ …
ኢዴፓ የምሰጠውን መግለጫ የወያኔ ሚዲያዎች ኣዛብተው እያቀለቡ ነው ሲል ኣለቃቀሰ።
ኢዴፓ የምሰጠውን መግለጫ የወያኔ ሚዲያዎች ኣዛብተው እያቀለቡ ነው ሲል ኣለቃቀሰ። በኦሮሚያና በአማራ ክልል የተፈጠሩ ተቃውሞና ግጭቶችን አስመልክቶ የሚሰጧቸውን መግለጫዎች የመንግስት ሚዲያዎች አዛብተው ለህዝብ እያቀረቡ ነው ሲል የተቸው ኢዴፓ፤ የፓርቲዎች የጋራ ም/ቤትም ከፓርቲው እውቅና ውጪ አቋሞችን በማንፀባረቅ ደንብ እየጣሰ ነው ብሏል፡፡…
ይች ሃገር የማን ናት? ከዚህ በላይ ዘረኝነት ጎጠኝነት ጠባብነት ትምክህት የስልጣን ጥም ከየት ይምጣ ??? ኣንብበው ይፍረዱ
የመከላከያ 7 ቁልፍ ሃላፊዎች
- ሳሞራ የኑስ — የጦር ሃይሎች ዋና ኢታማዦር — ትግሬ
- ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ — የጦር ሃይሎች ስልጠና ሃላፊ — ትግሬ
- ሌተናል ጀነራል ገዛኢ አበራ — የጦር ሃይሎች ሎጂስቲክስ ሃላፊ — ትግሬ
- ብርጋዴር ጀነራል ገብሬ ደላ — …
“የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ (አፈንዲ ሙተቂ)
“የሐጎስ-ቶላ-እርገጤ” ጨዋታ
(አፈንዲ ሙተቂ)
—-
ከአሁኑ ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር ባልተገናኘ ሁኔታ የሐጎስ፣ የቶላ እና የእርገጤ ጨዋታን ወደ ሶሻል ሚዲያ ያመጡ ሰዎች ዓላማቸው ምን እንደሆነ አልገባንም፡፡ እኛ እንደምናውቀው በኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ተመችቶት የሚኖር የትኛውም ህዝብ የለም፡፡ በደሉ፣ ድህነቱ፣ ረሃቡ፣ ጭቆናው በሁሉም …
Understanding Ethiopia’s Crisis through Rio Olympic
ህወሃት በሕዝብ ላይ የደገሰው ደብረጽዮን አንደበት
አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረግ ያለውን ጸረ- ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ቃለ ምልልስ
ለበርካታ ዓመታት የወያኔን ማንነት በማጋለጥ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲጠነቀቅና አገሩን እንዲያድን ሲያሳስቡ የኖሩት የተከበሩ አቶ ገብረ መድኅን አረአያ በአሁን ጊዜ በአገራችን ውስጥ እየተደረገ ያለውን ጸረ-ወያኔ ተጋድሎ አስመልክቶ የሰጡት እጅግ ጠቃሚ ቃለ ምልልስ ይከታተሉ።
…
ወያኔ ሆይ (ሰልፍ?) እስኪ ሞክራትና እናሳይሃለን። በገዛ ኣገሩ ኣንዱ ባዳ ኣንዱ ባለጓዳ ኣይሆንም።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እንደ ሌሎች ኢትዮጵያውያን እስር ግድያ እንጂ ሌላ የተለየ ችግር ኣይገጥመውም የሚል ማስፈራሪያ ይሁን ማስተባበያ የማይታወቅ የጅሎቹን የወያኔ ሚዲያዎች ዜና በሰማን በሰኣት ልዩነት የኢሕ አዴግ ጽ/ቤት ምንጮቻችን ስብሰባ ይሁን ሰልፍ የምንጠራው በሚል የወያኔ ሰዎች …
ባህርዳር የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ቀጥሏል
ባህር ዳር ከተማ የቤት ውስጥ አመፁን እና የስራ ማቆም አድማውን በተሳካ ሁኔታ ለሁለተኛ ቀን እያስኬደችው ነው።ዛሬ ይሄን የስራ ማቆም አድማ ተላልፎ የተገኘ አንዳ ባጃጅን ወርውረው አባይ ወንዝ ውስጥ ገፍተው ጨምረውታል ።በባህርዳርና አካባቢው ህዝብ የቤት ውስጥ አመፅና የስራ ማቆም አድማ ግራ …