Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

ህወሓት ከባንክ ገንዘብ በማሸሽ ላይ ነው:: በሻንጣ በጥድፊያ ሲጫን ተመልከቱ ። VIDEO

$
0
0

ህወሓት ከባንክ ገንዘብ በማሸሽ ላይ ነው:: በግል መኪና ከባንኩ እየወጣ በጀርባ በኩል በሻንጣ በጥድፊያ ሲጫን ተመልከቱ ።

#‎MinilikSalsawi‬


የህዝብን ቁጣ በሃይል መግታት እንደማይቻል ከታሪክ መማር አስተዋይነት ነዉ!!! (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን )

$
0
0

የህዝብን ቁጣ በሃይል መግታት እንደማይቻል ከታሪክ መማር አስተዋይነት ነዉ!!!

ፈርስት ሂጅራ በአሜሪካ ከዛሬ ሃያ አመታት በፊት ሲመሰረት አንግቦ ከተነሳባቸው አላማዎች አንዱ ለኢትዮዽያ ሙስሊሞችና ብሎም ለመላው ኢትዮዽያዊ ወገናችን አጋር ለመሆንና በጎ ለመስራትም ነዉ። ታዲያ በነዚህ ባሳለፍናቸዉ አመታት በተለይ ከ1991 ለዉጥ ወዲህ …

በህዝቦች ትግል ያልተገኘ ነጻነት ለአምባገነኖች ባርነት ይዳርገናል::የኢትዮጵያውያን የነጻነት ትግል እና የምእራባውያን ሚና (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪

$
0
0

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አንድ ሁለት ሶስት …እርምጃዎች በትግሉ አለም ውስጥ አንድ ፈር የሚቀድ የድል ዋዜማ ስኬት መሆኑን አጠያያቂ አይደለም::ማንኛውም የመብት እና የነጻነት ጥያቄዎችን መፍታት የሚቻለው በእኛ በራሳችን መሆኑ እሙን ነው::ለኛ መብት መከበር ለኛ ነጻነት መቀዳጀት ቅጥረኞችን አንገዛም::በራሳችን በህዝቦች

“በግድ ወደ ሕገ አራዊት መግባት አለብን ? ”ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ ‪- ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

$
0
0

“በግድ ወደሕገ አራዊት መግባት አለብን ? ”

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ  –  ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም

ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን የአገዛዙ ነቃፊ ነበርሁ፤

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የሀይል እርምጃ መፍትሄ አይደለም አለች

$
0
0

ዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ መንግሥት በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የወሰደው የሀይል እርምጃ መፍትሄ አይደለም አለች

በኢትዮጵያ እየተወሰዱ ያሉት የሀይል እምጃዎችና ሌሎቹ ለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ መፍትሄ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ሚኒስቴር ቶም ማሎንስኪ አስታወቁ።

ረዳት

የሕወሓት አባላት የበታችነት ስሜታቸው የፈጠረው የዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር – TPLF Racism / hate speech – Video

$
0
0

የሕወሓት አባላት የበታችነት ስሜታቸው የፈጠረው የዘረኝነት እና የጥላቻ ንግግር – TPLF Racism / hate speech – Minilik Salsawi

 …

ውረድየ ውረድ የ * ከይትዋረድ የ ! * ሳትዋረድ * ውረድ –የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች !

$
0
0

የዘንድሮ ኣሸንዳ ምርጥ ዘፈኖች !
±±±±±±±±±±

Amdom Gebreslasie's photo.

* ውረድየ ውረድ የ
* ከይትዋረድ የ !

* ሳትዋረድ
* ውረድ

፦ ዘፈኑ ሁለት ትርጉም ያለው ሲሆን ሰሙ ከበዓሉ የተያያዘ ቀጥታዊ ፍቺው ሳናዋርድህ ገንዘብ ልቀቅልን ሲሆን ወርቁ ደግሞ ህዝብ ሳያዋርድህ ስልጣን ልቀቅ የሚል

ኢትዮጵያ፡ ከጭፍን የፖለቲካ ጥላቻ ባሻገር፣

$
0
0

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም 

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ  

የእምነቴ መርሆዎች፡ በአሁኑ ጊዜ ጥላቻ በኢትዮጵያ ሕዝብ እና በነጻነት፣ በዴሞክራሲ እና በሰብአዊ መብት ጥበቃ የተፈረከሰከሰ ግድግዳ መካከል የቆመ ነገር ሆኖ ይገኛል፡፡

የህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ (ዘ-ህወሀት) ጥላቻን የፖለቲካ …


በባህር ዳር ፖሊሶች ሕዝቡ ከቤቱ ወጥቶ ስራ እንዲጀምር ሲያስገዱ ዋሉ።

$
0
0

ወያኔ ህዝቡ ከቤቱ እንዲወጣ በማስገደድ ላይ ዋሉ። የከተማዋን ባጃጆች በየማደሪያ ቦታቸው በመሄድ በግዳጅ ለማስወጣት እየሞከሩ ይገኛሉ፣ ስራ ካልጀመራችሁ 3000 ብር ትቀጣላችሁ በማለት ቢያስፈራሩም የስራ ማቆም አድማው እና የቤት ውስጥ ተቃውሞው ግን ተጠናክሮ ቀጥሏል።
የተባባረ ህዝብ በባህር ዳር ታሪክ ይሰራል።
ጭንቀት

ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ሰላም ነው ወይስ ፍትህ ? –ፓስተር ዳንኤል ጣሰው

$
0
0

ኢትዮጵያ አሁን የሚያስፈልጋት ሰላም ነው ወይስ ፍትህ ? – ፓስተር ዳንኤል ጣሰው

ሀገራችን ከፍተኛ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች።ምንም እንኳ በታሪካችን ብዙ መከራዎችንና የርስ በርስ ግጭቶችን ያሳለፍን ብንሆን እነዚያ አሁን መደገም አለባቸው ማለት አይደለም። እንዲያውም ካለፈው ተምረን በ21ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ኋላ …

በፖሊስ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ

$
0
0

በፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ሲወገዝ ዋለ
ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በተከበረው የፖሊስ ቀን የዐማራ ሕዝብ ላይ መንግሥታዊ ውግዘት ሲተላለፍ መዋሉን ባአሉን ከታደሙ የፌደራል ፖሊስ አባላት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡ በየቦታው የተከሰተውን የሕዝብ ተጋድሎና ተቃውሞ ጋር በተያያዘ የሕወሓት አገዛዝ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ …

ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ –የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው

$
0
0

ለሁለተኛ ጊዜ የጎንደር ሕዝብ ቤቱን ዘግቶ ተቀመጠ – የወያኔ የኣደባባይ ተቃውሞ ጥሪ ከሽፏል።ጎጃም ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ትእይንት እየተካሄደ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሁለተኛው ዙር ኣድማ በጎንደር ከተማ ተጀምሯል የሚል መረጃ ከከተማዋ በስፋት ተሰራጭቷል፤ ኣሁን የጎንደር ሕዝብ የሕወሓት ጦር

ሰበር ዜና፤ ወያኔ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀምሯል፣የጎንደር ሕዝብ ለወገኖቹ የድረሱልን ጥያቄ አቅርቧል

$
0
0

ወያኔ ታላቁን የዘመናችን ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን አፍኖ ለመውሰድ ከፍተኛ ዝግጅትና ወታደራዊ ከበባውን በማጠናቀቅ በዛሬው ዕለት ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መግባቱን ከጎንደር የደረሰን ዜና ያመልክታል። ወያኔ ከውጭ ወራሪ ጦር ጋር ለመጋፈጥ የማይተናነስ እጅግ የታጠቀና በዘመናዊ የጦር መሳሪያ እስከ አፍንጫው ድረስ የታጠቀ …

ከ200 በሚበልጡ ባለስናይፐር የትግሬ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ መካከል ጎንደር አንገዘረብ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፍጥጫ ተፈጥሯል፡፡

$
0
0

ከ200 በሚበልጡ ባለስናይፐር የትግሬ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራ ልዩ ኃይል ፖሊስ መካከል ጎንደር አንገዘረብ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፍጥጫ ተፈጥሯል፡፡ #AmharaResistance #MinilikSalsawi

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ ወታደሮችና በአማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል

$
0
0

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ይዘው ለመሔድ በፈለጉ የትግራይ መከላከያ ሠራዊትና በዐማራው ፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ የጎንደር ወጣቶች ተቀላቅለውታል፡፡ኮሎኔል ደመቀን እና የጎንደር ማረሚያ ቤት በአሁኑ ሰዓት (ትግሬን ከከተማው አስወጥቶ ዐማራን ለመጨረስ የታሰበ እቅድ)

ዐማራ እንዴት ዋለ? (ነሃሴ 18 ቀን 2008 ዓ.ም.) የፍኖተ …


“የኢትዮጵያ ሕዝብ ይቅርታና ክብር ኣይገባውም ። በፍጹም ይቅርታ አልጠይቅም! ”የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ም/ፕሬዝዳንት)

$
0
0

ጊዜው የደፋር፣ የይሉኝታ ቢስ እና የውሸታም ነው።

Image may contain: 2 people , eyeglasses

አትሌት አልማዝ አያና  ዶ/ር ኢ/ር መሰለ ሀይሌ
ሰውየውን ጠዋት በሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ሰማሁት። የመጨረሻ ጥጋበኛና ውሸታም ነው። መልሱ ሁሉ የትዕቢት ነው። የድፈረቱ ድፍረት “ውጤቱ ጥሩ ነው እናንተ ጋዜጠኞች ይቅርታ ጠይቁ” ይላል። የማነው ዓይን

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሚያርፍ እንግዳ ካለ በ24 ሰአት ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ ትእዛዝ ለየሆቴሎቹ ተላልፏል::

$
0
0

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የሚያርፍ እንግዳ ካለ በ24 ሰአት ውስጥ ለፖሊስ እንዲያሳውቁ ትእዛዝ ለየሆቴሎቹ ተላልፏል::

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ።

$
0
0

ኮሌኔል ደመቀ ዘወዴን ለመውሰድ ህውሃት የሞከረው በሄሊኮፕተር እና በከባድ መሳሪያ የታጀበ ኦፕሬሽን ከሸፈ።
የጎንደር አማራ ህዝብ ፣ የአማራ ልዩ ሃይል እና አድማ በታኝ ባደረገው የተቀናጀ ጥቃት የህውሃት አጋዚ ወታደሮች ወደ መጡበት በሃፍረት ተመልሰዋል ።

የፍኖተ ሰላም የአማራ ተጋድሎ ሰራዊት አስደናቂ …

በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።

$
0
0

በመላው ኢትዮጵያ ከባድ ተቃውሞ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።Minilik Salsawi

ሕዝቡ በተጠንቀቅ እንዲጠባበቅ መሬት ላይ የወረደ ስራ እየተሰራ ነው።

በመላው ሃገራቸውን በተለይ በከተሞች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞ ይደረጋል በማለት በሃገር ውስጥ የሚገኙ የለውጥ ሃይሎች ኣስታውቀዋል፤ በሕዝቡ መሃል ኣስፈላጊ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ሕዝቡ …

ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን ለመውሰድ ህወሀት ያደረገው ዘመቻ ከሸፈ

$
0
0
የሰሜን ጎንደር ዞን አድማ በታኝ ም/አዛዥ ኢንስፐክተር መልካሙ የሺዋስ ረዕቡ ዕለት ከስራ ተሰናበቱ። በአንገረብ ወህኒ ቤት ኮ/ል ደመቀን ለመውሰድ የተከፈተውን ዘመቻ ያከሸፈው የሰሜን ጎንደር ልዩ ሃይል አካል የሆነው የአድማ በታኝ ጦር ም/አዛዥ ኢንስፔክተር መልካሙ ”ህዝባችን ላይ አንተኩስም” በማለት የሚመሩትን ጦር…
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>