

ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የሕዝቡን ተቃውሞ መቆጣጠር ኣልቻለም ጦር ያሰፍራል ጦሩ ራሱ ብሶት ያለበት ስለሆነ ኣብዛኛው እያጉረመረመ ነው፤ በተለያየ ጊዜ ወደ ጎጃም እና ጎንደር ያስገባውን ጦር በማውጣት በምትካቸው ለሎችን እያመታ ይገኛል በዚህም መሰረት ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና …
ሕዝባዊ አመጹ ያመጣውን ቀውስ ተከትሎ በህወሃት ከፍተኛ አመራር ውስጥ ከፍተኛ መበጣበጥ እና የርስ-በርስ ፍጥጫ መከሰቱን ከታመነ የውስጥ አዋቂ ምንጭ መረጃ ደርሶናል።
“አመራሩ ክፉኛ ከመከፋፈሉ የተነሳም የርስበርሱ ችግራቸው ላይ ተወጥረዋል።” ይላል መረጃው። ቀንደኞቹ የህወሃት አባላት ስርዓቱ እንዳበቃለት ስለተገነዘቡ ንብረት እና …
Minilik Salsawi : ሰኣቱ ያለፈባቸው የሕወሓት ኣምባገነኖች ሕዝብን የመፍጀት ነጋሪታቸውን በመጎሰም ሕወሓት ሰራዊትን በኣማራ ክልል ለማስገባት የሚያደርጉት ግብግብ ሕዝቡ ያለውን ሃይል በመጠቀም እያከሸፈባቸው ሲሆን በጨጨሆ በተደረገው ውጊያ ሕዝቡ መስመሩን ኣሳብሮ ባደረሰው ጥቃት የሕወሓት ሰራዊት እንዲያፈገፍግ ኣድርጎታል።
የጋይንት ህዝብ ትናንት ከሌሊቱ …
ከባድ መሳሪያ አይደለም ከአይሮፕላን ቦምብ ቢዘንብ ለውጥ አይቀርም ፡፡” የአዲስ አበባ ሕዝብ
በ11ኛው ሰዓት አጣብቂኝ ውስጥ የገባው በፍርሃት የተወጠረው ሕወሓት በአዲስ አበባ መንገዶች ከባድ መሳሪያዎችን ቢኮለኩል የአዲስ አበባ ሕዝብ ከመጨረሻዎቹ የደርግ ውድቀት ጋር በማመሳሰል ታሪክ ራሱን ደገመ ብሏል ። Minilik
ሕወሓት ከጫት የሚያገኘው ገቢ መውረድ ጀመረ ። …. በአማራ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከክልሉ በተለይ ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ የሚገቡ ጫቶች መቆማቸው ታውቋል ። ወደ አዲስ አበባ በማስገባት ስራ ላይ የተሰማሩ የሕወሓት ሰዎች ፊታቸውን ወደ ኦሮሚያ ክልል ማዞራቸው ተሰምቷል
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም
ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ
አሜሪካውያን የጀግንነት በላይነት የላቸውም፣ ማለትም የኦሎምፒክ ጀግንነት ጠቅላይነት፡፡
እ.ኤ.አ ነሐሴ 21/2016 የ26 ዓመቱ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት ማራቶን ሯጩ ፈይሳ ሌሊሳ በአንድ ወቅት በኦሎምፒክ ጨዋታዎች ታሪክ “የኦሎምፒክ ጨዋታዎች የፖለቲካ እንቅስቃሴ መግለጫ መድረኮች ሊሆኑ አይችሉም” በማለት …
አቶ ሃይለማሪያም በአደባባይ በሕዝብ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ “ትእዛዝ ሰጥቻለሁ” ማለታቸዉና በርካታ የሕወሃት ታጣቂ ጦር በጎንደር እና በጎጃም የተነሳዉን ተቃዉሞ በኃይል ለመጨፍለቅ የሞት ሽረት ጥረት እያደረገ ነው።
ይህ የሕወሃት አሸባሪ ቡድን በአሁኑ ወቅት ኢሰባአዊ ጭፍጨፋ እያደረገ ሲሆን በአማራው ህዝብ ላይ የዘር …
አትላንቲክ ካውንስል ለአፍሪካ Atlantic Council for Africa የተሰኘው የአሜሪካ የመንግስታትና የአለም አቀፍ ተቋማት ምክር ቤት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበርና የመድረክ ም/ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናን እና የሰማያዊ ፓርቲን ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነትን በማነጋገር ላይ ናቸው። ለስብሰባ የተጠሩት በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው አሳሳቢ …
#AmharaResistance; ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 25 ቀን 2008 ዓ.ም) – Muluken Tesfaw
አገዛዙ በዐማራ ሕዝብ ላይ ይፋ ጦርነት አውጇል፤ በባሕር ዳር የሰባታሚት ማረሚያ ቤት ዐማሮች በጅምላ ተቀብረዋል
• የአብራጂራ ሕዝብ የመከላከያ ታንክ ላይ ሰንደቅ ዓላማ ተከለ
• የዐማራ ተጋድሎ …
ሕወሓት የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ አነሳ።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮ/ል አስራት በለጠን ከስልጣኑ ማንሳቱ ታውቋል። ኮ/ል አስራት በለጠ ከስልጣኑ የተነሳው ባለፈው የደብረ ማርቆስ ሰልፍ በተካሄደበት ወቅት «አጋዚ አትላኩ የኛዎች ይበቃሉ፤ አጋዚ …
From the Petition Coordinating Committee
The Committee calls on academics, scholars, scientists, and professionals of Ethiopian origin to sign the petition posted on Petitionbuzz.com to express their solidarity with peaceful demonstrators and protestors in Ethiopia. The purpose of the petition …
አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት አቶ ገዱ መታሠራቸውን ሰምተናል። የአቶ ገዱን መታሰር ከታማኝ ምንጭ የደረሰ መረጃ ቢሆንም ትክክለኛ ማረጋገጫ ማግኘት አልቻልንም። Muluken Tesfaw
…
በአምባ ጊዮርጊስ በሕጻናት ላይ ግድያ ተካሄድ
በወያኔ ኣገዛዝ ሚዲያ ሃይለማርያም ደሳለኝ ቀርቦ የሕወሓት ወታደሮችን እንዲገሉ ኣዝዣለሁ ማለቱን ተከትሎ ወታደሮቹ በወሰዱት እርምጃ ሕጻናትን መግደላቸውና ማቁሰላቸው ታውቋል።
…
በመሬት ቅርሚያና በኢኮኖሚ ብዝበዛ ላይ የተሰማሩ የውጪ ድርጅቶች በባህርዳር ሕዝብ ከባድ ተቃውሞ ገጠማቸው Minilik Salsawi
በኢትዮጵያ የተስፋፋውን የሕዝቦች የመብትና ነጻነት ንቅናቄ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ኣማራ ክልል የሚገኘውና በኢንቨስትመት ስም ከደሃው ገበሬ ተነጥቀው ለውጪ ባለሃብቶች በተሰጡ መሬቶች ላይ በተለያዩ ኣገራት ካምፓኒዎች …
በጎንደር አብራጅራና በአምባጊዮርጊስ በተደረገው የወያኔ አጋዚ በጥይት ከቆሰሉት ውስጥ በህክምና ላይ ይገኛሉ። አይን እማኞች አብራጅራ የተገደሉና ብዙ የቆሰሉ ወገኖች መመልከታቸውን ገልፀውልኛል። ወገን ተረባርቦ ይድረስልን ብለዋል። በበረሃው ያለው ጦርነት እንደቀጠለ ነው።
ሙሉነህ ዮሃንስ
++++++++++++
ዛሬ በመተማ በተፈጠረው ሕዝባዊ ተቃውሞ የትግራይ ነጻ
የትግራይ ጸረ – ሕወሓት ነን ባይ ኣክቲቭስቶች ፡ የለውጥ ሃይሉን የተላመዱ እባቦች
#Ethiopia #TPLF #Arena #Oromoprotests #Amharaprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com – ጥሩ እንዳለ ሁሉ መጥፎ ኣለ መጥፎ እንዳለ ሁሉ ጥሩ ኣለ ይህ
በምዕራብ ሃረርጌ መሰላ ወረዳ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ሰሞኑን የፀጥታ ኃይሎች ወሰዱ በተባሉ እርምጃዎች ሁለት ሰው መገደሉን የወረዳው አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ ዝርዝሩን ያዳምጡ → listen…
…