#Ethiopia: “What is the Solution?”
ወረታ ከተማ በአሁኑ ሰአት ምድር ቀውጢ ሆናለች
ጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ እና አዲሥ ዘመን
ከጎንደር ወልድያና ባሃርዳር መንገዶች ተዘግተዋል። ጎጃም ጀግናው የዱርቤቴ ሕዝብ ትግሉን በመቀላቀል ወያኔን በቃኸኝ ብሎታል ።ለ3 ቀን የስራ ማቆም አድማ ደብረታቦር፣ ወረታ እና አዲሥ ዘመን
Minilik Salsawi
በቲሊሊ ከተማ ህዝቡ እስረኞችን አስፈትቷል። በህዝቡና በፖሊስ መካከል የተፈጠረውን ፍጥጫ ቄሶቹ ታቦት ይዘው መሀል …
በብዙ የዐማራ አካባቢዎች የመንግሥትን መዋቅር ሕዝቡ ተረክቧል፤ የጎበዝ አለቃዎች ጸጥታ የማስከበሩንና የመሪነት ሚናውን በሚገባ እየተወጡ ነው
የኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል።
#Ethiopia #EPRDF የኢሕአዴግ የተሃድሶ ጥሪ ማዘናጊያ እና የለውጥ ትግል መግደያ ነው። በተሃድሶ ስም አዲስ በጀት መድበው ለመዝረፍ ኣሰፍስፈዋል።#MinilikSalsawi #EthiopiaProtests
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕዝብ ችግር ኢሕአዴግና ፖሊሲው እንጂ መግለጫ እና የምክር ቤት ውሳኔ ኣይደለም
መንግሥት ፈርሷል?! [የዐማራ ተጋድሎ]
እናመሰግናለን ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ – #ግርማ_ካሳ
ከዚህ በታች ያለውን ለማሰራት ከአርባ ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ተደርጓል። የሕወሃት ተላላኪ ሙክታር ከድር ነው በቦታዉ ሄዶ ያስመረቀው። ዶር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ በመጽሃፋቸው እንደገለጹት ፣ ሕወሃት፣ ኦህዴድን አዞ ይሄን ሃዉልት ያሰራበት ታሪክ, ምንም አይነት የጽሁፍ ማስረጃ የሌለበት አፈታሪክ ብቻ ሳይሆን …
ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም –ስዩም ተሾመ
በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ አጋጣሚ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በዜጎች ላይ የአካል ጉዳት፣ የሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት ደርሷል። በመሆኑም፣ ችግሩን በዘላቂነት …
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር
News Ethiopia Wetatoch Dimts August 28, 2016
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ…
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል።
በባህር ዳር የቤት ውስጥ የመቀመጥ ኣድማ ወደ ተቃውሞ ሰልፍ ተለውጦ ሕዝቡ አደባባይ ወጥቷል።ባለስልጣናት ተደብቀዋል።
በዳንግላ ከተማ የወረዳው አስተዳዳሪ ቤት ተቃጥሎአል። አንድ ዋና ሳጅን አየነው የሚባል በህዝብ ላይ በመተኮሱ የእሱም ቤቱ ተቃጥሎአል ። በአዴት ከተማ ፖሊሶች ከህዝብ ጋር በማበር እየተቃወሙ ሲሆን፣ …
በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡።
Minilik Salsawi – mereja.com በአዊ ዞን አንከሻ ጔጉሳ ወረዳ ግምጃቤት ማርያም ከተማ ከባድ የሆነ ሰልፍ ነበረ፡። ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ሰልፍ ነበረ፡። መፈክሩም፡። 1ለወያኔ አንተዳደርም ወይም አንገዛም 2ወያኔ ሌባ ነው በማለት 3ወያኔ ከግምጃቤት ማርያም የወሰደውን ስልካችንን ይመልስ በማለት 4ወልካይት የጎንደር ኔት …
ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።
የከተማ ልማት ሚኒስትሩ ተነስተው ወደ ጠ/ሚ ቢሮ በኣማካሪነት ተዘዋውረዋል።Minilik Salsawi
ውስጥ ውስጡ ሚኒስትሮች እየተነሱ ነው፤ ወያኔ በለመደው ፕሮፓጋንዳ መሰረት በራስ ፈቃድ ያሰኛል። ዛሬ በከተማ ልማት ሚ/ር ወርሃዊ የሠራተኞች ስብሰባ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መኩሪያ ‹‹ከሌላ ከምትሰሙ ልንገራችሁ፣ ከስልጣኔ በራሴ ጥያቄ …
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው
በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው Muluken tesfaw
• ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል
• ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት የዋለ የለም›› የአዴት ሪፖርታዥ
• ከወረታ ከተማ …
ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባና እና መቀሌ ብቻ ነው እንዴ ? የዛሬው የአማራው ክልል ዉሎ – #ግርማ_ካሣ
ባህር ዳር ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ያለች ትልቋ ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ ባባህር ዳር መንግስት የለም ማለት ይችላል። ሕዝቡ በድጋሚ በሕወሃት ላይ ያለውን ጥላቻ ሲገልጽ ነው የዋለው።
በባህር ዳር ብቻ አይደለም በድፍን ጎጃም፣ በድፍን ጎንደር ነው ተቃዉሞ እየተቀጣጠለ ያለው። ዛሬ ብቻ …
ትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል
አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡
ከመግለጫው ይጠበቅ የነበረው በወልቃይት አማራ …
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያቤቶች በህዝብ ተከበዋል፤ የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።
…
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።
በአማራ ክልል የሕዝቡ ተቃውሞ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።ከፍተኛ የተኩስ እሩምታ እየተሰማ ነው።
ከባሕር ዳር 45 ኪሎ ሜትሮችን በምትርቀው የጉማራ መንደር እስከ ዛሬ ሌለት ድረስ በቆየ የተኩስ ልውውጥ 8 የወያኔ ፌደራሎች ተገድለዋል። 2 ዐማሮች በተጋድሎው ተሰውተዋል። የ8 ፌደራል ሙሉ ትጥቅ ገበሬው ተከፋፍሏል። …
ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፤ ስለህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ
በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ –ቪዲዮ
በጎጃም የተለያዩ ከተማዎች ነዋሪዎች ከወያኔ ፋሽስታዊ የቅኝ አገዛዝ ነፃ መውጣታቸውን በዚህ መልክ እያከበሩ ይገኛሉ – ቪዲዮ…
ከወሎ የአማራ ተጋድሎ የጎበዝ አለቆች ግብረኃይል የተሰጠ መግለጫ !!
