‹‹የወያኔ ወታደሮች አስከሬን በየቦታው ወዳድቋል›› የጎበዝ አለቆች • በወልዲያ ዩንቨርሲቲ የዐማራን ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች ታስረዋል፤ #MulukenTesfaw
በሰሜን ጎንደር በወገራ፣ በአርማጭሆና በወልቃይት አካባቢዎች የዐማራ ተጋድሎ ከፍተኛ ድል አስመዝግበዋል፡፡ ትናንት ኅዳር 24 ቀን 2009 ዓ.ም. ከሰዐት በኋላ በሁለት ባንዳዎች እየተመራ የመጣው የወያኔ
‹‹የወያኔ ወታደሮች አስከሬን በየቦታው ወዳድቋል›› የጎበዝ አለቆች • በወልዲያ ዩንቨርሲቲ የዐማራን ጥያቄ ያነሱ ተማሪዎች ታስረዋል፤
የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ የሆኑት የኩባው መሪ ፊደል ካስትሮ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ባለውለታ የሆኑት የኩባው መሪ ፊደል ካስትሮ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።አሜሪካ በቀብር ስነስርዓቱ ላይ የወከለችው\የላከችው ልዑካን የለም።የ አፍሪካና የላቲን መሪዎች በስነስርዓቱ ላይ የተገኙ ሲሆን የቀብር ስነስርዓቱ ያልተካበደና ቀለል ያለ እንደነበር ጋዜጠኞችና ዲፕሎማቶች ይናገራሉ።
የካስትሮ ወንድም የኩባው ፕሬዝዳንት ራኦል ካስትሮ …
በማሰር ወኔውን ሊሰብሩ ቢሞክሩም አይሆንላቸውም – #ግርማ_ካሳ
በማሰር ወኔውን ሊሰብሩ ቢሞክሩም አይሆንላቸውም – #ግርማ_ካሳ
የማታወቁት ካላችሁ ፣ ኤሊያስ ገብሩ ይባላል። ኢትዮጵያ ነው የሚኖረው። ጋዜጠኛ ነው። ቀደም ሲል የአዉራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ነበር። ከዚያ በአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያ ቦርድ በሚዘጋጀው የሚሊዮኖች ድምጽ ጋዜጣ አዘጋጅ ነበርም ከሌላው አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ እጆቹ …
ወደ አንቃሽ የተንቀሳቀሰው ጦር ሙሉ በሙሉ ወድሞ ውጊያው በድል ተጠናቋል፤
ወደ አንቃሽ የተንቀሳቀሰው ጦር ሙሉ በሙሉ ወድሞ ውጊያው በድል ተጠናቋል፤
ከትናንት ጀምሮ ሰሜን ጎንደር ወገራ የሔደው የወያኔ ጦር ሙሉ በሙሉ ወድሟል፡፡ ዛሬ ኅዳር 25 ቀን 2009 ዓ.ም. ከሰዐት በኋላ እንቃሽ ላይ ሌላ አዲስ ጥቃት መከፈቱን ገልጸን ነበር፡፡ እኩለ ሌሊት …
በዶ/ር መረራ እስርና በመብት ረገጣው ዙሪያ አሜሪካ አዲስ ጥረት ጀመረች ; ዋዜማ ራዲዮ
ዋዜማ ራዲዮ-የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና መታሰር በኢትዮጵያና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ባለው ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንድ የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት አማካሪ ገለፁ።
በመጪዎቹ ቀናት የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ቅሬታና ጥያቄ …
ከሚኒስትሮች ጀምሮ እስከ ታችኛው ዕርከን ድረስ በስልጣን ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት የህወሃት አገልጋዮች መሆናቸውን አንድ የኤምባሲ ባልደርባ ተናገሩ
ከሚኒስትሮች ጀምሮ እስከ ታችኛው ዕርከን ድረስ በስልጣን ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት የህወሃት አገልጋዮች መሆናቸውን አንድ የኤምባሲ ባልደርባ ተናገሩ
ኢሳት
አሁን በስልጣን ላይ ባለው ስርዓት ውስጥ ከሚኒስትር ጀምሮ እስከታችኛው ዕርከን የሚሰሩ በሙሉ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ አገልጋዮች መሆናቸውን በጀርመን ፍራንክፈርት የኢትዮጵያ ኤምባሲ …
ከፍተን ብናየው? ሻእቢያና ኦነግ –መስተፋቅር! አሰፋ ጫቦ
ከፍተን ብናየው? ሻእቢያና ኦነግ – መስተፋቅር! አሰፋ ጫቦ.. Dallas Texas USA..Via Addis Admass…
እንደመግቢያ
ዛሬ ትንሽ መጻፍ የፈለኩት በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና በኢሳያስ አፈወርቂ መካከል ያለውን የቆየ ጥብቅ ትስስር በመጠኑ ለመፈተሽ ነው። መነሻ የሆነኝ እንግሊዝ አገር ሎንዶንና …
በልደታ ኮንደሚኒየም “ጭፈራ ቤቶች” ነዋሪዎች ተማርረዋል::የዝሙትና የረብሻ መናኸሪያ እንዳይሆን እንሰጋለን›› –ነዋሪዎች
በልደታ ኮንደሚኒየም “ጭፈራ ቤቶች” ነዋሪዎች ተማርረዋል::የዝሙትና የረብሻ መናኸሪያ እንዳይሆን እንሰጋለን›› – ነዋሪዎች
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8፣ ልደታ ኮንዶሚኒየም ላይ የሚገኙ ነዋሪዎች፤ በየመኖሪያ ህንፃቸው ስር በተከፈቱ መጠጥ ቤቶዎችና ጭፈራ ቤቶች ሁካታ ሳቢያ ሰላም ማጣታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ። “አካባቢው ወደፊት የዝሙት፣ የዳንኪራና …
አቶ ገብሩ አስራት ስለ ኢህአዴግ ግምገማዎች፣ ተሃድሶና ተቃዋሚዎች
አቶ ገብሩ አስራት ስለ ኢህአዴግ ግምገማዎች፣ ተሃድሶና ተቃዋሚዎች
• ሙሰኞች አሉብን ብለዋል፤ እስካሁን ግን አንድም በሙስና የተከሰሰ አላየንም
• ሚሊየነሮቹ እንዴት ነው “ሀብታችሁ ከየት መጣ?” ተብለው የሚጠየቁት?
• በሃቅ ላይ የተመሰረተ ግምገማ ይኖራል የሚል እምነት የለኝም
• ‹‹ኢትዮጵያዊነት›› በሚለው ዙሪያ …
የኡጋንዳው ጳጳስ፤ ሴቶች ወንዶችን መደብደብ እንዲያቆሙ ጠየቁ
የኡጋንዳው ጳጳስ፤ ሴቶች ወንዶችን መደብደብ እንዲያቆሙ ጠየቁ
ሙሴቪኒ በበኩላቸው፤ ሚስቶቻቸውን የሚደበድቡ ወንዶችን አውግዘዋል
Addis Admass
የኡጋንዳ ርዕሰ መዲና ካምፓላ የካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ ኪዚቶ ሉዋንግዋ፤የአገሪቱ ሴቶች በወንዶች ላይ ድብደባ መፈጸማቸውን እንዲያቆሙ መጠየቃቸውን ቢቢሲ ዘገበ፡፡
ሚፒንጊ በተባለቺው የአገሪቱ አውራጃ ከሚቀርቡ አስር የቤት …
Etenesh Demeke (Gelawa) , Shir Shir ሽርሽር New Ethiopian Music Official Video
Etenesh Demeke (Gelawa) , Shir Shir ሽርሽር New Ethiopian Music Official Video…
ወያኔ ከሻእቢያ መረጃ ደርሶት ከቦ የማረካቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ተዋጊዎች በኢሳትና በወያኔ ቲቪ የሰጡት ቃለመጠይቅ
ወያኔ ከሻእቢያ መረጃ ደርሶት ከቦ የማረካቸው የአርበኞች ግንቦት ሰባት ተዋጊዎች በኢሳትና በወያኔ ቲቪ የሰጡት ቃለመጠይቅ…
የሶስት ወረዳ አስተዳዳሪዎች በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋል
የሶስት ወረዳ አስተዳዳሪዎች በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋል::
1ኛ የመተማ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
2ኛ የምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
3ኛ የወገራ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
የሦሥቱ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪዎች በዛሬው እለት በኮማንድ ፖስት ትዕዛዝ ዝብጥያ ወርደዋልወገራ በስነበተው ውጊያ የወያኔን ጦር እየመራ …
አንድ አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም::
አንድ አገዛዝ የግለሰብ መብት እስካላከበረ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ሊያከብር አይችልም::

Minilik Salsawi – mereja.com– ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው፡፡የአንድ ‹‹ህዝብ›› የእምነት፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ…መብቱ በግለሰብ ደረጃ ካልተጠበቀለት በስተቀር የ‹‹ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ…›› መብት ሊጠበቅ
“እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ ነው”የበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል”
የበረከት ስምኦን “የምስክርት ቃል” –
Tadesse Biru Kersmo
ባለፈው ሮብ በረከት ስምዖን ከፍተኛ የኢህአዴግ ከፍተኛ ካድሬዎችን አፍሪካ አዳራሽ ውስጥ ሰብስቦ በአገራችን የሰፈነውን አምባገነን አገዛዝን ውስጥ ውስጡን አየተቃወሙ ያሉትን የኢሕአዴግ አባላትን ሲወርፍ …..
“እኛን ያሰቃየን ከሕዝቡ ይልቅ በውስጣችን ያለው የውስጥ አርበኛ …
በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተቃጥሏል
በወገራ ከ500 በላይ ቤተሰቦች ቤተሰቦች ቤታቸውና ንብረታቸው በመንግሥት ወታደሮች ተቃጥሏል፤
o በዐማራ ገበሬዎች ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቸልታ እያየው ነው፤
Muluken Tesfaw – የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በዐማራው ሕዝብ ላይ እያደረሰው ያለው በደል ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ሒዷል፤
…Voice of Amhara Radio –የአማራ ድምጽ ያድምጡት::
ብአዴኖች ጠንካራ አቋም መዉሰድ ባለመቻላቸው እየተበሉ ነው
ብአዴኖች ጠንካራ አቋም መዉሰድ ባለመቻላቸው እየተበሉ ነው
የህወሓት አገዛዝ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ህዝባዊ ትግል ይደግፋሉ ብሎ የጠረጠሯቸውን የብአዴን አመራሮችን ወደ እስር ቤት እያጋዘ ይገኛል። የአንገረብ እስር ቤት ሀላፊ የእንፍራንዙን ተወላጅ ኢንስፔክተር አየልኝን አርብ ህዳር 23/2009 ዓም ሕወሃት ማሰሩ …
በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ያስመዘገቡት ዝርዝር መረጃ
በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች ተጋድሎ ያስመዘገቡት ዝርዝር መረጃ – Muluken Tesfaw
በቆላ ወገራ የዐማራ ገበሬዎች በትግሬ ወያኔ ፋሽስታዊ ድርጅት የተቃጣባቸውን ጀምላ ዕልቂት በሚገባ ለመመከት ችለዋል፡፡ በጎበዝ አለቆች የተደራጁት የቆላ ወገራ ገበሬዎች በተደጋጋሚ ከሦስት ጊዜ በላይ የመጣውን የወያኔ ነፍሰ ገዳይ …
ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው
ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ሙስሊሞች የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላለፈባቸው
ሙስሊሙ ላይ የሚደርሰው ግፍ ለቀቅ ከማድረግ ይልቅ እያጠነከሩት መጥተዋል፣ ኮሚቴውን በሀይል ለማስፈታት ሞክራቹዋል የተባሉት 7ቱ ወጣቶች ጥፈተኛ ናቹ ተከላከሉ ተብለዋል እነሱም ፍትህ በሌለበት አንከላከልም በማለት ወስነው የቅጣት ብይን ለማስተላለፍ …