በካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች የጥገኝነት ጥያቄያቸውን አስመልክቶ በተባበሩት መንግስታት ላይ ያላቸው ተስፋ የተሟጠጠ መሆኑን ለሮይተርስ ገለጹ።
In Cairo, Ethiopia’s Oromos lose hope with U.N. refugee agency
By Stephen Grey and Amina Ismail
CAIRO (Reuters) – In Egypt, the United Nations …
በካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኦሮሞዎች የጥገኝነት ጥያቄያቸውን አስመልክቶ በተባበሩት መንግስታት ላይ ያላቸው ተስፋ የተሟጠጠ መሆኑን ለሮይተርስ ገለጹ።
In Cairo, Ethiopia’s Oromos lose hope with U.N. refugee agency
By Stephen Grey and Amina Ismail
CAIRO (Reuters) – In Egypt, the United Nations …
እጅግ ኣሳዛኝ ሪፖርት ፦ ሮይተር ያወጣው ልዩ ሪፖርት እንደሚጠቁመው በርካቶች በሜድንትራንያን ባህር ላይ ሕይወታቸውን በሞት ተነጥቀዋል። ዝርዝሩን ከነፎቶዎች ይመልከቱት።
It was the single biggest loss of life in the Mediterranean this year,
SpecialReports put names to the dead
ዘመን አይሽሬው ብዕረኛ ፤ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ህይወታቸው ካለፈ ዛሬ 13 ዓመት ሞላቸው! !!!!!
/በኢዮብ ዘለቀ/
በኢትዮጲያ አቆጣጠር ጥቅምት 7 ቀን 1902 ዓ.ም.በቀድሞ አጠራሩ በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በደብረ ማርቆስ አውራጃ ተወለዱ ፤ ታላቁ የብዕር ሰው ክቡር ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ ።
“ለመኖር ሥንል እንጂ ለትግሉማ እኛ ነበርን።ወደፊት እሥከሞት ለነጻነት!!!!!”
ይሄን ጦምሮ የነበረው ወጣት አወቀ አባተ ነው። ወጣት አወቀ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የወጣቶች አመራር የነበረ በጣም ከማከበራቸውና ከማደንቃቸው የኢትዮጵያ ልጆች መካከል አንዱ ነው። አገሩን፣ ህዝቡ የሚወድ፣ ግፍ ሲሰራ ዝምታን የማይመርጥ፣ ለነጻነትን …
- 95 ስማርት ሜትር ቆጣሪዎች በአዳማ ሙከራ ሊደረግባቸው ነው
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞችን የኃይል ፍጆታ መጠን ከመለካት ባለፈ የኃይል ሥርጭት ብክነትን፣ ብልሽትና ሌሎችም ሆን ተብለው በኃይል ማሠራጫዎች ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን የሚያጋልጡ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎችን ከሁለት የቻይና ኩባንያዎች በዕርዳታ ተረከበ፡፡
የኢትየጵያ
ባለፉት ሁለት ሳምንታት በተከታታይ ቀናት የኤሌክትሪክ ኃይል ሲቆራረጥ የነበረው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ከተተከሉ 126 ዋና መስመር ተሸካሚ ምሰሶዎች ውስጥ ከ30 በላይ የሚሆኑት ምሰሶዎች በንፋስ ኃይል በመውደቃቸው መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በተለይ ኅዳር 24 እና 25 ቀን 2009 ዓ.ም. በሁሉም
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስሙ ቂሊንጦ በሚባለው አካባቢ አባት ልጁን ሲቀጣ ሕይወቱ ስላለፈበት በገዛ እጁ ሕይወቱን አጠፋ፡፡
ሲሳይ አዲሴ የተባለው አባት ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም. ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ አቤል ሲሳይ የሚባል ልጁን ‹‹ገንዘብ ወስደኃል›› በማለት
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕግ አወጣጥና መንግሥትን በመቆጣጠር ተግባሩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ ሊያሳትፍ ነው፡፡
የሚሳተፉት ፓርቲዎች በአገር አቀፍ ደረጃ የተዋቀሩ እንደሚሆኑና የታደሰ የምርጫ ቦርድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተቀምጧል፡፡
ተቃዋሚ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን በሕግ አወጣጥና በመንግሥት ላይ
እስከ 2012 ዓ.ም. ድረስ ተግባራዊ እንዲሆን ታስቦ ለውይይት የቀረበው የሰብዓዊ ድርጊት መርሐ ግብር አፈጻጸምን የሚከታተልና መንግሥት የሚወከልበት ገለልተኛ አካል እንዲቋቋም ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጠየቁ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር 26 እና 27 ቀን 2009 ዓ.ም. ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በድርጊት ጋር በመርሐ ግብሩ
የንግድ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ያዕቆብ ያላ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ አቶ ያዕቆብን በአዲሱ ካቢኔያቸው ውስጥ ባያካትቷቸውም፣ ግዙፉን የሎጅስቲክስ ኢንተርፕራይዝ እንዲመሩ ሹመዋቸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ያዕቆብን ብቻ ሳይሆን፣ የትራንስፖርት ሚኒስትሩን
- ብሔራዊ ባንክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል አለ
በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆል እያሳየ ያለውን የወጪ ንግድ ገቢን ለማረቅና የወጪ ንግድ ምርቶች አቅርቦት እንዲጨምር ለማበረታታት፣ ኢትዮጵያ የብር የምንዛሪ ምጣኔን እውነተኛውን የኢኮኖሚ አቅሟን በሚያመላክት ደረጃ ማስተካከል ይገባታል ሲል የዓለም ባንክ ምክር ሰጠ፡፡
ባንኩ ማክሰኞ
ላይ ላዩን እያየን በስሜት አንጡዝ ሰከን ብለን የለውጥ ሃይሉንና የነጻ አውጪ ድርጅቶችን ጠላቶች መንግለን እንጣል እያልኩ ነው። ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው። ካልደማመጥን ካልተከባበርን ልንዳብር አንችልም። በብሄር ተደራጀንም በሃገር አቀፍ ደረጃ ተደራጀንም ከውስጣችን የተሰገሰጉ አደገኛ ቡድኖችን ልናራግፋቸው ይገባል። አደገኛ ቡድኖቹ
የመንግስት ካድሬዎች በሐርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፅሙት እስራትና አፈና ቀጥሎል
የመንግስት ካድሬዎች በሐርቡ ከተማ ሙስሊሞች ላይ የሚፈፅሙት እስራትና አፈና ቀጥሎ በትላንትናው እለት 5 ( አምስት ሙስሊሞች ታፍነው ተወስደው መታሰራቸው ታውቋል የሐርቡ ከተማ የbbn ምንጮቻችን ዛሬ በላኩት መረጃ እንዳስታወቁት የሐርቡ ከተማ
…ጉድ ነው።ነባሩ ሚኒስትር ፋብሪካ የሚያንቀሳቅስ ጄኔሬተር ቤታቸው ሲኖራቸው ኣዲስ ሚኒስትር ግን ሸሚዛቸው ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ መስሏል።
[ክቡር ሚኒስትሩን ሾፌራቸው ከቤታቸው እየወሰዳቸው ነው]
አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ እንደሚታከም ገለጸ – BBN –
ባለፈው አርብ ኅዳር 23 ቀን 2009 ከተከሰሰበት የሽብር ክስ በነጻ የተሰናበተው አቶ ሀብታሙ አያሌው ወደ ውጭ ሔዶ እንደሚታከም ገለጸ፡፡ የቀድሞ አንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረው አቶ ሀብታሙ፣ ሆምሮይድ …
አሜሪካ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የፖለቲካ ቀውስና የሕዝብ ተቃውሞ ተከትሎ ዜጎቿ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ አራዘመችው። አሜሪካ ከሕዝብ ተቃውሞና ከኣስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር ተያይዞ ምንም እንቅስቃሴ ማድሬግ እንደማይቻል ገልጻ ማንኛውም የመገናኛ ዘዴዎች ኢንቴርኔትና ሞባይል ዳታን ጨመሮ በሃገሪቱ መንግስት እንደተቆለፈባቸው ገልጻለች። ኤምባሲዋን …
የአውሮፓ ህብረት በዶክተር መረራ መታሰር በእጅጉ እንዳሳሰበው ገለጸ።
በሀገር ቤት ውስ በሰላማዊ መንገድ ከሚታገሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንድ የሆነው የኤፌኮ ሊቀመንበር የሆኑት መረራ ጉዲና ለእስር የተዳረጉት በአውሮፓ ፓርላማ ሀገሪቱ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተው በመመለሳቸው ነው። ህብረቱ እስራቱን አውግዞ በአስቸኳይ
…#Ethiopia #Ethiopiafamine : ኢትዮጵያን ጨምሮ በድርቅ ሳቢያ ረሀብ በጸናባቸው የምስራቅ አፍሪካ አካባቢዎች ሴቶች ልጃገረዶች በዝሙት ስራ በመሰማራት ላይ መሆናቸው ተነገረ።
የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት ለማትረፍ ሲሉም ወደ አቅራቢያ ከተሞች በመሄድ በሴተና አዳሪነት በመሰማራት ላይ መሆናቸው ተነግሯል።
ዝርዝር አለው ኢትዮጵያን
…የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አድማ!
በዛሬ ቀን ወያኔ የብሄረሰቦች ባሕል ብሎ ያመጣውን ማወናበጃ በጎንደር ዬኒብርሲቲ አልተከበረም። ምክኒያቱም ወልዲያ ላይ የታሰሩ ተማሪዎች አሉ። ከጥቂት ቀናት በፊት በግፍ የታሰሩ ከ120 በላይ የጎንደር የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብር ሸለቆ ውስጥ ታስረው እየተሰቃዩ ስለሆነ ተማሪው አድማ ላይ …
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በኢትዮጲያ የፌደራል እስር ቤቶች ሁሉ የለም…
ከህዳር 28/09ዓም ጀምሮ ዝዋይ እስር ቤት ብንገኝም የእስር ቤቱ ሹሞች ተመስገን እዚህ የለም ግቢውን ለቃችሁ ውጡ ብለውናል።
አዲስ አበባ የሚገኙት ቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች ብንሄደም ተመስገን እንደሌለ ነገረውናል። እንግዲህ ተመስገንን ካጣነው …