Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

“ሾህን በሾህ”በሚል የተሳሳተ መሪህ የተቋቋመው የሱማሌ ልዩ ፓሊስ(ልዩ ወታደራዊ ኃይል) ኢትዮጵያን ከማፍረሱ በፊት መፍረስ አለበት!

$
0
0

“ሾህን በሾህ” በሚል የተሳሳተ መሪህ የተቋቋመው የሱማሌ ልዩ ፓሊስ(ልዩ ወታደራዊ ኃይል) ኢትዮጵያን ከማፍረሱ በፊት መፍረስ አለበት!
***************************************************************************
Birhanemeskel Abebe Segni

ሶማሊያ ከእንግሊዝና ከጣሊየን ቅኝ ግዛት ነፃ ከወጣች ከ1960 ጀምሮ አብዛኞቹ የሱማሌ ፓለቲከኞች እስከ ዛሬ ድረስ የኢትዮጵያ ሱማልኛ ተናጋሪ አከባቢዎችን በመውረር …


አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ #ግርማ_ካሳ

$
0
0

አፋን ኦሮሞ በአዲስ አበባ #ግርማ_ካሳ

በአዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ(ላቲን) የሚያስተምሩ አራት ትምህርት ቤቶች ተከፍተዋል። በጄ/ል ታደሰ ብሩ ት/ቤት – 4,198 ፣ በጄ/ል ዋቆ ጉቱ ት/ቤት – 1,517 ፣ በቡርቃ ወዮ ት/ቤት – 1,176 እና በጋረ ጉሪ ት/ቤት – 428 …

አምስት ሰዓት ወይስ ሃያ አምስት ሰዓት የሚፈጅ መንገድ ይሻላል ? #ግርማ_ካሳ

$
0
0

ጀርመን የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲን በመጥቀስ ዊኪ ሊክ አሜሪካና የአዉሮፓ ሕብረት የአሰብ ጉዳይ መፈታት እንዳለበት ለኢትዮጵያ መንግስት ማሳሰባቸውን ግልጿል። በሌላ በኩል፣ በአሜሪካ የሕግ ፕሮፌሰር የነበሩት እውቁ ኢትዮጵያዊ የሕግ ሰው ዶር ያእቆብ ሃይለማሪያም፣ የሕግ ባለሞያና የቀድሞ የአየር ሃይል አዝዥ የሆኑት ጀነራል አበበ …

አዲስ አበባ እንደገና ( ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ )

$
0
0

የዋና ከተማችን ስም የተነሣበት ውዝግ ለጊዜው ገብ ቢልም ወያኔዎች በሥልጣን ላይ እስካሉ ድረስ ሊያገረሽበት ይችላል እንዳልኩት፥ በዚህ ሳምንት ውስጥ ሦስት ሰዎች አቶ ካሣሁን ነገዎ ከአውስትራልያ በሚያስተላልፈው ራዲዮ አማካይነት ሲተቹት ሰማሁ። በዚያው አያይዘው፥ በቅድስት ኢትዮጵያ ላይ ስለነገሠው ዘረኝነት ከሦስቱ ተቺዎች አንዱ …

የእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ላይ የህወሃት አባለት ምስክርነት ቀጥሏል!

$
0
0

የእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ላይ የህወሃት አባለት ምስክርነት ቀጥሏል!

በቂሊንጦ እስር ቤት ቃጠሎ ተጠርጥረው ከ15 አመት እስከ ሞት የሚያስቀጣ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸውና በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ ስር የሚገኙት 38 ተከሳሾች ላይ የሚቀርቡት አብዛኛዎቹ ምስክሮች የህወሃት አባላት …

ኢንጅነር ፈቃደን ያየ…

$
0
0

ኢንጅነር ፈቃደን ያየ… በዛብህ ሲሳይ

ኢንጅነር ፈቃደን ያየ… በዛብህ ሲሳይ በዚህ ሳምንት ውስጥ በሁለት የመንገዶች ስራ አስኪያጆች ላይ የተሰራውን ድራማ ከሶሻል ሚዲያ ላይ ለማየት ችለናል፡፡ የመጀመሪያው በአቶ ዛይድ ወ/ገብርኤል ላይ እነ ወርቅነህና ጠ/ሚኒስትር ተብየው ሃይለማሪያም ፕሮቶኮል ባልጠበቀ አካሄድ በቀጥታ በጠ/ሚኒስትሩ

እንቁልጭልጮ –አዲሱ የሜቴክና የአዲስ አበባ ትራንሰፖርት ቢሮ ነጠላ ዘፈን

$
0
0
እንቁልጭልጮ – አዲሱ የሜቴክና የአዲስ አበባ ትራንሰፖርት ቢሮ ነጠላ ዘፈን (ክፍል 2) በበዛብህ ሲሳይ
በክፍል አንድ ፅሁፌ ሜቴክ የቀድሞውን የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡርን እንዴት በዘዴ ከጥቅም ዉጭ አድርጎ የሃዲድ ብረቱን ካለማንም ከልካይ እንደወረሰ ለማሳየት ሞክሬአለሁ፡፡ ሲቀጥል ደግሞ በውሸት የጥናት ዉጤት ከአለም ባንክና

ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል!!! ከአሚናት ኢብራሂም ከኖርዌ

$
0
0

በኢትዮጵያ ጥላቻ ድሩና ማጉ የተሰራው ወያኔ ደንቆሮ ዋሻ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ የአገርን ንብረት እየዘረፈ ወደ ተነሳበት መንደር ሲያከማች የነበረና ሌብነትና ጉቦ እንደ ዋናው መመሪያው አደርጎ ሲንቀሰቀስ እንደነበር ማውሳት የአዋጁን በጆሮ ነው የሚሆነው። ወያኔ ከትግራይ በታች ያለውን የኢትዮጵያን መሬት “የጠላት ወረዳ” …


የተዋሐደን ፆተኝነት

$
0
0
ይህ ጽሑፍ ስለ ፍትሕ ነው። አንባቢዎቼን በትህትና አስቀድሜ የምጠይቀው ነገር ቢኖር የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የፖለቲካ ወገንተኝነት መነፅሮቻችሁን አውልቃችሁ በፍትሕ መነፅራችሁ እንድታነቡኝ ነው።

የተዋሐደን ፆተኝነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ምንጮቹ ምን ምን ናቸው? ውስጣችን ያለው ይህ ፆተኝነት ምን ያህል ችግር ይፈጥራል? …

የተዋሐደን ፆተኝነት

$
0
0
ይህ ጽሑፍ ስለ ፍትሕ ነው። አንባቢዎቼን በትህትና አስቀድሜ የምጠይቀው ነገር ቢኖር የፆታ፣ የሃይማኖት፣ የባሕል፣ የፖለቲካ ወገንተኝነት መነፅሮቻችሁን አውልቃችሁ በፍትሕ መነፅራችሁ እንድታነቡኝ ነው።

የተዋሐደን ፆተኝነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ምንጮቹ ምን ምን ናቸው? ውስጣችን ያለው ይህ ፆተኝነት ምን ያህል ችግር ይፈጥራል? …

የቄሮ ማሳሰቢያ የህወሓትን መንደር እየናጠው ነው፡፡ ቄሮ የደወለው ደግሞ ጥግ ድረስ ይሰማል፡፡

$
0
0

የቄሮ ማሳሰቢያ የህወሓትን መንደር እየናጠው ነው፡፡
ቄሮ የደወለው ደግሞ ጥግ ድረስ ይሰማል፡፡

ከነገ ወዲያ ማለትም ከረቡዕ እለት ነሀሴ 17/2009 ጀመሮ እስከ እሁድ እለት ነሀሴ 21/2009 ለአምስት ቀናት መንግስት እያደረሰብን ያለውን ፈርጀ ብዙ የመብት ረገጣ ለመቃወም በተጠራው የቤት ውስጥ መቀመጥ ህዝባዊ …

በበኩር ጋዜጣ ላይ በወጣ ጽሁፍ ብአዴኖች እና ህወሃቶች እየተወዛገቡ ነው

$
0
0

በበኩር ጋዜጣ ላይ በወጣ ጽሁፍ ብአዴኖች እና ህወሃቶች እየተወዛገቡ ነው


በአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚታተው በኩር ጋዜጣላይ የሻደይ ወይም የአሸንዳ በአልን በማስመልከት የወጣጽሁፍ በህወሃቶችና በብአዴኖች መካከል ውዝግብ
ሲፈጥር፣ ዋና አዘጋጁና አርታኢዎች ደግሞ ከፍተኛ ወቀሳ
ደርሶባቸዋል።
ወርቃየሁ ቸኮለ በሚል ግለሰብ “ያልተቀየጠው …

እነ አለባቸው ማሞ ከተፈረደባቸው በላይ እየታሰሩ ነው

$
0
0

እነ አለባቸው ማሞ ከተፈረደባቸው በላይ እየታሰሩ ነው

By Getachew Shiferaw

በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ በሽብር የተከሰሱት 3ኛ ተከሳሽ አቶ አለባቸው ማሞ፣ 11ኛ ተከሳሽ አቶ ፈረጃ ሙሉ እንዲሁም 16ኛ ተከሳሽ አቶ አባይ ዘውዱ በተከሰሱበት ” የሽብር ወንጀል” ተፈርዶባቸው …

ሕወሓት መራሹን የኢሕአዴግ አገዛዝ ለመጣል የትግል ስትራቴጂያችንን ልንፈትሽ ይገባል ።

$
0
0

ሕወሓት መራሹን የኢሕአዴግ አገዛዝ ለመጣል የትግል ስትራቴጂያችንን ልንፈትሽ ይገባል ። ከማሕበራዊ ድረገፅ ጀምሮ እስከ መሬት ላይ እስካሉ ትግሎች ድረስ ያሉ ስትራቴጂዎችን ልንገመግማቸው ልናጠራቸው ግድ ይላሉ ። የመሬት ላይ ትግሎች በሕቡዕ እንቅስቃሴ እንደተጠበቁ ሆነው ማህበራዊ ድረገፅ ላይ የሚካሔዱ እንቅስቃሴዎች ስልታቸውን መቀየር …

የኢህአዴግን ልብ እንኳን ሰው እግዚአብሔር አያውቀውም –ዶ/ር መረራ ጉዲና

$
0
0

<< የኢህአዴግን ልብ እንኳን ሰው እግዚአብሔር አያውቀውም።>> ዶ/ር መረራ ጉዲና

የቄሮ ወጣቶች በኦሮሚያ ከዳር እስከ ዳር የተቀጣጠለውን ህዝባዊ ንቅናቄ በመምራትና በማደራጀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱና መስዋዕትነትም የከፈሉ ናቸው፡፡ ከአቋምና እስትራቴጂያቸው ጋር ባለመስማማት በጥርጣሬ የሚመለከቷቸው በርካታ ለመሆናቸው የአዲስ አበባን ህዝብ ከጎናቸው ማሰለፍ …


በኦሮሚያ የተጠራው ከቤት ያለመውጣት አድማ ተጀመረ ( ፎቶ ይዘናል )

$
0
0

ነቀምቴ፣ ሻሸመኔ፣ ኮምቦልቻ (ምስራቅ ሀረርጌ)፣ በዴሳ (ምዕራብ ሀረርጌ) አድማ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ቄሮዎች ቃላቸውን ፈጽመዋል። ህዝቡም ምላሽ ሰጥቷል። እንደቃሉም ኦሮሚያ አብዛኛው አከባቢ አድማውን መትቷል። ሱቆች ተዘግተዋል። መንገዶች ጭር ብለዋል። የገበያ ቦታዎች ከእንቅስቃሴ ውጭ ሆነዋል። የዶ/ር መረራ ጉዲና አምቦ 100% እንቅስቃሴ የሌለበት፣ …

የኦሮሚያ ክልል አድማ ውሎ ( Photos)

$
0
0

#Photos የኦሮሚያ ክልል አድማ ውሎ : ዛሬ በኦሮሚያ ክልል የተጠራው ቤት ውስጥ የመቆየት አድማ ከአዲስ አበባ መውጫ በሮች ሰበታ ሱሉልታ ሰንዳፋ ጀምሮ በተለያዩ አከባቢዎች ሱቆች ተዘግተው ፤ የትራንስፖርት አገለግሎት ቆሞ ውሏል ። እንዲሁም በወያኔ ባለስልጣናት ንብረቶች ላይ ዘመቻው ከሊሙ ዞን …

ትላንት ክርስትያኑን በሜንጫ፣ ዛሬ ደግሞ ጉራጌን በ”ዘላለማዊ እርምጃ”፣ ነገስ ምን ሊባል ነው ?!

$
0
0

ትላንት ክርስትያኑን በሜንጫ፣ ዛሬ ደግሞ ጉራጌን
በ”ዘላለማዊ እርምጃ”፣ ነገስ ምን ሊባል ነው ?!

የዴሞክራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች እንዲሁም የነፃነትና የዴሞክራሲ ሃይሎች ይህን ነገር በቸልተኝነት ማለፍ የለባቸውም ብየ በጽኑ አምናለሁ። እንዲህ አይነቱ ነገር በአስቸኳይ ሊታረም ይገባል-የዚህ አይነቱ የክፋት መልእክት …

አጽማቸው የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ

$
0
0

ማስታወሻ፤ ከዚህ በፊት የወጡት ሁለት ተከታታይ ጽሁፎች ሶስተኛ ክፍል የሆነውን እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ ጽሁፍ ከዚህ በታች አቅርበንላችኋል። ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። መላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ

አጽማቸው የፈለሰው የመላከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ የአምስቱ ዘመን ተጋድሎ

በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ (nigatuasteraye@gmail.com…

የአዲስ አበባ ከተማ ላይ ወያኔ የፈጠረው ውዥንብር ላይ የተሰጠ የመፍትሄ ሃሳብ (በኃይሉ ኡርጌሳ)

$
0
0

ግብዓተ መሬቱ እጅግ የተቃረበው ወያኔ ሥልጣን ላይ ለመቆየት ከሚጠቀምባቸው መሰሪ ድርጊቶቹ አንዱ የሆነውን በቅርቡ ይፋ አድርጓል። ይኽውም ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከመላው የአገሪቱ ማዕዘናት የሚኖሩባትን አዲስ አበባ ከተማን “ልዩ ጥቅም” በሚል ስም ለኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ብቻ ሰጥቻለሁ በማለት እስከ ሶስትና አራት …

Viewing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>