ህወሓት በኦሮሚያ የስራ ማቆም አድማ መደናበሩ ተጠቆመ
ቢቢኤን ፦ ዛሬ በመላው ኦሮሚያ የተጀመረውን ህዝበዛዊ የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ፣ ህወሓት ከፍተኛ መደናበር ውስጥ መግባቱን ምንጮች ጠቆሙ፡፡ እንደ ምንጮች ገለጻ፣ የአድማው ጥሪ ሲተላለፍ በቆየባቸው ቀናቶች፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንደማይቋረጥ ደምድሞ የነበረው ህወሓት፣ …

#Ethiopia በኦሮሚያ ክልል የተጠራው አድማ ለሁለተኛ ቀን በተሳካ መልኩ ተከናውኗል ። ወያኔ እንደለመደው ማስፈራራቱንና መዋሸቱን እንዲሁም ማፈንዳቱን ቀጥሏል ። በዛሬው እለት በርካታ ዶላሮች ያዝኩ ከሚለው የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ጀምሮ እስከ ቦምብ ፈነዳ ድራማ ድረስ ሲወራ ውሏል ። የወያኔ አገዛዝ ሐሰትን አቀናብሮ …
The drama is about Bahar, a young girl who lives in Istanbul with her mother Nuran, her father Ilyas, and her sister Efsun. Due to her family being in a bad financial situation, Bahar must drop out of school and …
በኦሮሚያ የተጠራው አድማ ለሶስተኛ ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሏል ። የንግድ ቤቶች ተዘግተዋል ። የወያኔ ባለስልጣናት የተዘጉ ንግድ ቤቶችን ማሸግ ጀምረዋል ። ሕዝቡ ለወያኔ ማስፈራሪያ አልተበገረም ። ትራንስፖርት ዛሬም ቆሟል ። አድማውን የሚጥሱ መኪኖች ላይ እርምጃው ቀጥሏል ። አድማው ለሚቀጥሉት ሁለት …
አብረህ ከምትሰደደው ሰው ጋር ተጋባ…የዘመኑ ፈሊጥ – በዛብህ ሲሳይ
ከአንደ ሳምንት በፊት አለምንና አሜሪካንን ጉድ ያሰኘ አጋጣሚ ተከሰተ፡፡ አሜሪካን አገር በቨርጂኒያ ግዛት በምተገኘው ቻርሎትሰቪሌ በምትባል ከተማ የነጭ አክራሪነት ምሳሌ ነው የተባለውን ሃውልት እንዳይፈርስ የሚቃወሙ የነጣ-ነጭ ነኝ የሚሉ ሰዎች ስብሰባ ይጠራሉ፡፡ …
The drama follows the story of Rita (Débora Falabella), a sweet young woman who struggles to recover part of the life her ruthless gold digging stepmother, Carminha (Adriana Esteves), took from her when she was only a child.
When Rita's …
መግለጫ! ከማስጠንቀቂያ ጋር
***********************
የአማራ የጎበዝ አለቆች ወቅታዊ መግለጫ ሠጡ።
*********************************
ዛሬ 19/12/09 ዓ.ም ባደረጉት አሥቸኳይ ሥብሠባ 15 የጎበዝ አለቆች ማህበራት ለመጀመርያ ጊዜ በተወካዮቻቸው አማካይነት በአንድ ላይ ተገናኝተው መክረዋል።
ትግሉን ለማቀናጀት በውሥጥና በውጭ ሃገር ያለውን አቅም ለመጠቀም በገጠርና በከተማ ያሉ …
Ethiopian Music Video
Minew Shewa Entertainment…
በኦሮሚያ ለ5 ቀናት ታዉጆ የነበረው አድማ በ 3 ቀናት ውስጥ ውጤት አስመዝግቧል በሚል አድማው መጠናቀቁን የቄሮ አስተባባሪ በመግለጫው እንዳስታወቀ እያነበብን ነው። አድማው ባነሳቸው ጉዳዮች ዙሪያ ምን ውጤት እንደተመዘገበ ግልጽ አልሆነልኝም። እነ ዶር መራራ አሁንም በወህኒ ናቸው። በግብሩ ጉዳይ ከሶስት ቀናት …
Haya Dekika - Part 47 (Kana TV)…
The drama is about Bahar, a young girl who lives in Istanbul with her mother Nuran, her father Ilyas, and her sister Efsun. Due to her family being in a bad financial situation, Bahar must drop out of school and …
The drama is about Lee Nayeon who is made an orphan when chaebol heiress Park Yugyeong causes the death of her mother, Lee Yunae, in a traffic accident. Yunae and Yugyeong had been rivals in love for the same man, …
Ethiopian drama - full length
East Africa Film Production
Executive Producer: Tilahun Tafere
Writer: Kidisan Tadesse
Editor: Markos Gebretsadik
Producer: Kidisan Tadesse, Tirhas Birhanu
Co-producer: Wazema Tilahun
Production coordinator: Konjit Terefe
Starring Getnet Enyew, Kiros Haileselassie, Meron Getnet, Yohannes Tefera, …
ቆይ እስቲ ብድሩን ማን ነው ሚከፍለው? ሲሳይ በዛብህ
ባለፈው ሳምንት ራሽያ ቀደም ሲል የቀድመዋ ሶቬይት ህብረት ተበድራው የነበረውን ብድር ከፍላ ጨረሰች የሚል ዜና በአለም አቀፍ ሚዲያዎች ሲነገር ነበር፡፡ ምዕራብያኖች መቼም አያልፉም፡፡ ይሄን ዜና ላነበበ ኢትዮጵያዊ የአገሩ ሁኔታ የማያስጨንቀው የለም ፡፡ …
Kana TV Amharic Drama
Original title: Paramparça
Produced by Endemol Shine Turkey
Premiered on Star TV on December 1, 2014.
Genre: Drama
Written by Yıldız Tunç, Su Ersöz, Derem Çıray, Atilla Özel, and Ayça Üzüm
Directed by Cevdet Mercan (season …
Full length Ethiopian drama
Presented by Kaleb Film Production
Starring Minyilu Haile, Surafel Tsegaye, Meron Shumye, Getachew Alefew, Yohannes Tegene, Meseret Gezahegn, Biniyam Bekele, Samson Bekele, Ashenafi Kebede, Dawit Assefa, Fitsum Abera, Kaleb Mikael, Yohannes Getachew, Salilew Kebede, Aziza Ahmed, …