Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶች

$
0
0
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ ምክር ቤት ሦስተኛ አስቸኳይ ስብሰባ አካሄደ[...]

የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት ተቋረጠ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 2/2010) ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ሆነበት የተባለውና ሁለት ጊዜ የተመረቀው የጎንደር የውሃ ፕሮጀክት መቋረጡ ተገለጸ። የህዝብ ቁጣ ይቀሰቀሳል በሚል ጉዳዩ በሚስጢር መያዙም ታውቋል። በሌላ በኩል ጎንደርን ጨምሮ[...]

ቦትስዋና የቡሺሪ ቤተ-ክርስቲያንን ዘጋች

$
0
0
በመላው አፍሪካ በርካታ አብያተ-ክርስቲያናትና ተከታዮች ያሏቸው ቡሺሪ ቦትስዋና ውስጥ ከሕግ ጋር የሚቃረን ተግባር ፈፅመዋል በሚል ቤተ-ክርስቲያናቸው እንዲዘጋ ተደረገ።[...]

በቀለ ገርባ እና ሌሎችም ተከሳቾች እስር ተፈረደባቸው

$
0
0
የኦሮሞ ፌዴራሊስት (ኦፌኮ) ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር የሆኑትን አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ችሎትን ተዳፍራችኋል በሚል ነው እስከ ስድስት ወራት የእስር ፍርድ የተላለፈባቸው።[...]

የዓለም ዜና

የኦፌኮ አባላት በምስክርነት የቆጠሯቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ተወሰነ

$
0
0
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ ጉርሜሳ አያኖ በምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ወሰነ።[...]

የውጭ ጉዲፈቻ ታገደ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) ኢትዮጵያ ሕጻናትን በጉዲፈቻ ወደ ውጭ ለመውሰድ የሚፈቅደውን ሕግ በፓርላማ በኩል አገደች። ሕጉ የታገደው በጉዲፈቻ ስም በውጭ ዜጎች ከኢትዮጵያ የሚወሰዱ ሕጻናት ለበርካታ ጊዜያት በአሳዳጊዎቻቸው ከፍተኛ በደል እንደሚደርስባቸው በመታወቁ[...]

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 3/2010) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ርዕሰ መዲና ኪንሻሳ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ45 ሰዎች ሕይወት አለፈ። በአደጋው ከሞቱት ውስጥ አምስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት መሆናቸው ታውቋል። ከአፍሪካ ከተሞች በሕዝብ ብዛት በሶስተኛ[...]

”የክልላችን መንግስት እና የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የቴዲ አፍሮን ጥያቄ ተቀብሎ ፈቃድ ሰጥቶታል ”አቶ ንጉሱ ጥላሁን

$
0
0
አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/በባህር ዳር ከተማ የሙዚቃ ኮንሰርት ሊያዘጋጅ ነው፡፡ቴዲ አፍሮ ከአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ጋር ልዩ ቃለ-መጠይቅ ዝግጅት ይኖረዋል፡፡ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን/ቴዲ አፍሮ/ በባህር ዳር ከተማ የሙዚቃ ኮንሰርት ለማቅረብ[...]

ህገመንግስቱን በግልጽ የሚቃረን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ !

$
0
0
ህገመንግስቱን በግልጽ የሚቃረን የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ! — በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ ለተከሳሾች በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሱት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ ፤[...]

ፌስቡክ በመረጃ ፍሰት ላይ ማሻሻያ ሊያደርግ ነው

$
0
0
በዓለም ዙሪያ በርካታ ተገልጋይ ያለውን ፌስቡክን ከንግድ፣ ከመገናኛ ብዙሃንና ከተለያዩ ተቋማት ከሚለቀቁ መረጃዎች ለመጠበቅ ሲባል ማሻሻያ ሊደረግ እንደሆነ ተገልጿል።[...]

የቴሌ ስራ አስኪያጅ አንዱአለም አድማሴ በደህንነት ቢሮ እየተመረመረ ሲሆን ነገሪ ሌንጮ ከስልጣን ሊባረር ነው ።

$
0
0
የቴሌ ስራ አስኪያጅ  አንዱዓለም አድማሴን ደህንነት መስርያ ቤቱ እየመረመረው ነው። ~ ዳዊት ከበደን በብር ይሸጠናል ብለው እየፈሩት ነው። ምርመራ እያደረጉበት ነው። ~ የደብረፅዮን የወሲብ ቅሌት ና መሰል ጉዳዮች፣ ገንዘብ፣ ~[...]

ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ጥያቄ ውድቅ አደረገ

$
0
0
ፍርድ ቤቱ የዐቃቤ ሕግን ጥያቄ ውድቅ አደረገ (በጌታቸው ሺፈራው) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ዐቃቤ ሕግ በእነ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ክስ መዝገብ 28 ቀሪ ምስክሮችን[...]

በፌስቡክ ማስታወቂያ የተሳካ ጋብቻ

$
0
0
ናይጄሪያዊው ቺዴማ አዴሙ ታህሳስ 21 ቀን ልታገባው የምትፈልግ ሴት ካለች ምላሽ እንድትሰጠው ፍላጎቱን ፌስቡክ ላይ ካሰፈረ በኋላ በስድስት ቀን ውስጥ ጋብቻውን ፈፅሟል።[...]

ለቅሶዬን መልሱ! (የ5ደቂቃ ንባብ) –በፍቃዱ ዘኃይሉ

$
0
0
ለቅሶዬን መልሱ! (የ5ደቂቃ ንባብ) – በፍቃዱ ዘኃይሉ ባለፉት ሦስት ዓመታት በአደባባይ ሁለት ግዜ አልቅሻለሁ። ወይም ለቅሶ ሞክሮኛል ብል ይሻላል። ሁለቱም በአንድ ምክንያት ነው። የመጀመሪያው፣ ሕዳር 2008 ነው። ገና ዓመት ከስድስት[...]

ESAT Amharic News Amsterdam January 12, 2018

የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦ ለህወሃት አስደንጋጭ ሆኗል ተባለ  

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚላኩ የውጭ ምንዛሪ ተአቅቦን በተመለከተ በሕወሃት የሚመራው አገዛዝ ይፋዊ ምላሽ መስጠቱ ሁኔታው ያስደነገጠው መሆኑን እንደሚያሳይ የዘመቻው አስተባባሪ ገለጸ። አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የጋራ ግብረ ሃይል[...]

የዶናልድ ትራምፕ ጸያፍ ንግግርና በዩኤስ ነዋሪዎች እይታ

$
0
0
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግር የአፍሪቃ ኅብረትን ብቻ አይደለም ያስቆጣው አሜሪካን ጨምሮ የመላው ዓለም መነጋገሪያ ኾኗል። ፕሬዚዳንቱ ንግግራቸውን ወደ ተግባር በመተርጎም የዲቪ ሎተሪን ለማጠፍ ዛሬ በዝግ ስብሰባ መቀመጣቸውም ተገልጧል።[...]

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተቃውሞ ገጠማቸው

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ፣ የሃይቲና የኤልሳልቫዶር ሀገራትን በማንቋሸሽ መናገራቸው ከፍተኛ ተቃውሞ ቀሰቀሰ። ትራምፕ ከአፍሪካ የመወሰኛ ምክር ቤት አባላትና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ውይይት ሀገራቱን ቆሻሻ ወይንም[...]

አቶ አዲሱ ለገሰ ሕዝብን የመከፋፈል ሴራቸውን ቀጥለዋል ተባለ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) አቶ አዲሱ ለገሰ በቅማንት ጉዳይ ላይ የጀመሩትን ሕዝብን የመከፋፈል ሴራ መቀጠላቸው ተነገረ ። የሕወሃትን ጉዳይ በማስፈጸም የሚታወቁት አቶ አዲሱ ለገሰ በጎንደር በተገኙበት ስብሰባ በብአዴን አባላት ሳይቀር ከፍተኛ[...]
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live