Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live

የዓለም ባንክ ዘገባና ኢትዮጵያ

$
0
0
የዓለም ባንክ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባው መንግሥታት በፖሊሲ  የተቃኘ ድጋፍ  ካላደረጉ  የዓለም የምጣኔ ሐብት እድገት እንደተጠበቀው አይኾንም ብሏል። እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2018 ዓመታዊ የምጣኔ ሐብትን በላቀ ደረጃ ያስመዘግባሉ ከተባሉ ከሰሃራ በታች[...]

ESAT DC Amharic News 12 Jan 2018

4 የህግ ታራሚዎች ተገደሉ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) በሲዳማ ዞን ይርጋለም ከተማ 4 የህግ ታራሚዎች በፖሊስ በጥይት ተደብድበው መገደላቸው ተገለጸ። ፖሊስ ሊያመልጡ ሲሉ ነው የተገደሉት ይላል። የሲዳማ ሀርነት ንቅናቄ በግፍ ተገድለዋል ሲል ለኢሳት ገልጿል። የሲዳማ[...]

የተበላሸው ብድር 3.6 ቢሊየን ብር ነው ተባለ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 4/2010) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰፋፊ እርሻዎች ካበደረው 5.6 ቢሊየን ብር ውስጥ 3.6 ቢሊየን ብር የተበላሸ ብድር ሆኗል ሲል አረጋገጠ። ልማት ባንኩ ለሰፋፊ እርሻዎች መቀበል የጀመረውን የብድር ጥያቄም ማቆሙን[...]

የአፍሪቃ አምባሳደሮች የትራምፕን ይቅርታ ይሻሉ

$
0
0
የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ሀገራትን ለመግለጽ የተጠቀሙበት ጸያፍ ቋንቋ አሁንም ማነጋገሩን ቀጥሏል፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ አምባሳደሮች ቡድን ንግግሩን የሚያወግዝ መግለጫ ዛሬ አውጥቷል፡[...]

ቆይታ ከአርቲስት ንብረት ገላዉ ጋር

$
0
0
የአገር ቤት የአነጋገር ለዛ ያላቸዉን ገፀ-ባህሪያት ወክሎ በመጫወት ይበልጡኑ የሚታወቅ ቢሆንም፤ ላለፉት 20 አመታት በተለያዩ የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ድራማዎች እንዲሁም በመድረክ ቲያትሮች በርካታ ገፀ-ባህሪትን ወክሎ ሲተወን ቆይቷል። ድራማዎችን ይፅፋል። ያዘጋጃልም። በግል[...]

ESAT DC Amharic News 13 Jan 2018

የገለምሶው ሸሪፍ ሙሐመድ ሐቢብን በጨረፍታ

$
0
0
በከተማችን ነዋሪዎችና በሌሎች አካባቢዎችም ዘንድ በጣም የሚከበሩት ሸሪፍ ሙሐመድ ሐቢብ በትናንትናው እለት አርፈዋል፡፡ ሸሪፍ ሙሐመድ ሐቢብ ዕድሜአቸው ወደ መቶ ዓመት ሆኖአቸው ነበር፡፡ አላህ ዕድሜ ሰጥቶአቸው ብዙ ማየት ቢችሉም የሄዱት ተመልሰው[...]

ESAT Weekly News Jan 14, 2018

የኢሕአዴግ የችግሮች ሁሉ ችግር እኔ ብቻ ባይነት

$
0
0
የኢሕአዴግ የችግሮች ሁሉ ችግር እኔ ብቻ ባይነት አንባቢ Sun, 01/14/2018 – 12:13[...]

ውይይት፦ የኢህአዴግ ውሳኔ ትርጓሜ እና አፈጻጸም

$
0
0
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አገሪቱ ስለምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ ለ17 ቀናት ያህል ካካሄደው ሰፊ ምክክር በኋላ ባለፈው ሳምንት ባወጣው መግለጫ ውሳኔዎች ማስተላለፉ ይታወቃል። የኢህአዴግ ውሳኔ ትርጓሜው[...]

የዶክተር መረራ ጉዲና ክስ ተቋረጠ

$
0
0
በቅርቡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያካሄደውን ግምገማ ተከትሎ በምህረት ሕግና ሕገ-መንግሥቱ በሚፈቅደው መልኩ ተገቢው ማጣራት ተደርጎ የሚፈቱ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እንደሚኖሩ ተነግሮ ነበር። ይህንንም ተከትሎ ዛሬ የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ሕግ[...]

 መሰማት የሚገባ  የዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ለማ መገርሳ ታሪካዊ ንግግር

$
0
0
መሰማት የሚገባ  የዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ ለማ መገርሳ ታሪካዊ ንግግር    [...]

የምሥራቅ አፍሪቃ እና የባህረ ሰላጤ ሀገራት ፖለቲካ

$
0
0
የግብጽ ፕሬዘዳንት አብዱል ፈታህ ኤል ሲሲ ባለፈው ሰኞ የኤርትራ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን በካይሮ አስተናገዱ። የኢትዮጵያዊው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ደግሞ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ የፊታችን ረቡዕ ወደ ግብጽ ያመራሉ። በሶስት ቀናት[...]

የጋርት ክሩክስ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን

$
0
0
በሳምንቱ የጋሬት ክሩክስ ቡድን ውስጥ ዌይን ሔነሲ፣ ጆኒ ኤቫንስ፣ አሌክስ ኦክስሌድ-ሻምበርሌይን እና ሌሎች ሁለት የሊቨርፑል ተቻዋቾች ተካተዋል።[...]

በእስር ላይ የሚገኙ 528 ተጠርጣሪዎች በይቅርታ ሊፈቱ ነው

$
0
0
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ጌታቸው አምባዬ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እስከ መጪው ረቡዕ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በፌደራል ደረጃ ጉዳያቸው ከተያዘ ተጠርጣሪዎች ውስጥ 115 ሰዎች ክሳቸው ተቋርጦ ወደ ቤተሰቦቻቸው[...]

አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላት ተገደሉ 10 ቆሰሉ

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) የአርበኞች ግንቦት ሰባት ንቅናቄ ታጣቂዎች አራት የመከላከያ ሰራዊት አባላትን መግደላቸውንና 10 ማቁሰላቸው ተገለጸ። ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በ14 የፖለቲካ እስረኞች ላይ[...]

ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች

$
0
0
(ኢሳት ዲሲ–ጥር 7/2010) ከግብጽ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር ከሰላ ማስጠጋቷን የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ትላንት በሱዳን ካርቱም[...]

የኢትዮጵያ ችግር አንቀፅ 39 ነው –ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ

$
0
0
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚታየው አለመረጋጋት ምክንያቱ ‘የሕገ መንግሥቷ አንቀፅ 39 ነው’ ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስታውቀዋል።[...]

ኢትዮጵያ የፖለቲካ እሥረኞችን መፍታት ልትጀምር ነው

$
0
0
ከነገ በስተያ ከሚለቀቁት መካከል ከአንድ ዓመት በላይ እሥር ቤት የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ መሪ ዶ/ር መረራ ጉዲና ይገኙበታል።[...]
Viewing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>