Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

የእናቶች ጤናና የሕፃናት ሞት እና የልማት ግቦቹ

$
0
0
  ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት ዕድሜ በታች ያሉ ህፃናትን ሞት ቁጥር በሁለት ሦስተኛ መቀነስ ብትችልም በሚሌኒየሙ የልማት ግቦች የሠፈረው ግብ ላይ እንዳልደረሰች ተገለፀ። የእናቶችን ሞት ለመቀነስ አሁንም ብዙ እንደሚቀር ተገልጧል። የአውሮፓ ኅብረት እነዚህን ግቦች ለመምታት ያግዝ ዘንድ አርባ ሚሊዮን ዶላር ለግሷል። ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካችው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ ልኮልናል። (2007-2008 ዓ.ም) የሚሌኒየሙ የልማት ግቦች ሥር የሰደደ ድኅነትና ረሃብን ማጥፋት፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርትን ለሁሉም ማዳረስ፤ የፆታዎች እኩል መሆንን ማስተማር እና የሴቶችን ውሣኔ ሰጭነት ማስፋት፤ የሕፃናት ሞትን መቀነስ፤ የእናቶች ጤናን ማሻሻል፤ ኤችአይቪ/ኤድስን፣ ወባንና ሌሎችም በሽታዎችን...

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>