Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

ቤንቲዩ ወደቀች

$
0
0
  የደቡብ ሱዳን ፀረ-መንግሥት ኃይሎች የዩኒቲ ግዛት ዋና ከተማይቱን ቤንቲዩን መቆጣጠራቸውን የመንግሥቱ ኃይል የሆነው የሱዳን ሕዝብ አርነት ሠራዊት - ኤስፒኤልኤ ዛሬ አረጋግጧል፡፡ መንግሥቱ አክሎም ተቃዋሚዎቹ ምናልባት ድጋፍ ከኻርቱም አግኝተው ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም መልዕክት ቢያስተላልፉም አማፂያኑ ግን ይህንን የጁባን ውንጀላ ፈጥነው ሙሉ በሙሉ አስተባብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ቤንቲዩ ላይ ሁለቱም ወገኖች ገና እየተፋለሙ መሆናቸውን የደቡብ ሱዳን የማስታወቂያ ሚኒስትር ተናግረዋል፡፡ ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያደምጡ፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 13695

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>