የእናቶችና የሕፃናት ሞት እና የልማት ግቦቹ –ኤፕረል 16, 2014
MDGs and Moternal health and Child mortality in Ethiopia…
View Articleየእናቶች ጤናና የሕፃናት ሞት እና የልማት ግቦቹ
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት ዕድሜ በታች ያሉ ህፃናትን ሞት ቁጥር በሁለት ሦስተኛ መቀነስ ብትችልም በሚሌኒየሙ የልማት ግቦች የሠፈረው ግብ ላይ እንዳልደረሰች ተገለፀ። የእናቶችን ሞት ለመቀነስ አሁንም ብዙ እንደሚቀር ተገልጧል። የአውሮፓ ኅብረት እነዚህን ግቦች ለመምታት ያግዝ ዘንድ አርባ ሚሊዮን ዶላር ለግሷል።...
View Articleቤንቲዩ ወደቀች
የደቡብ ሱዳን ፀረ-መንግሥት ኃይሎች የዩኒቲ ግዛት ዋና ከተማይቱን ቤንቲዩን መቆጣጠራቸውን የመንግሥቱ ኃይል የሆነው የሱዳን ሕዝብ አርነት ሠራዊት - ኤስፒኤልኤ ዛሬ አረጋግጧል፡፡ መንግሥቱ አክሎም ተቃዋሚዎቹ ምናልባት ድጋፍ ከኻርቱም አግኝተው ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም መልዕክት ቢያስተላልፉም አማፂያኑ ግን ይህንን...
View Articleኦፌኮ በአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ላይ ድምፁን አሰማ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ - ኦፌኮ ባለፈው ዕሁድ አዲስ አበባ ላይ በጠራው ህዝባዊ ስብስባ ኦሮሚያ ውስጥ የሚገኙ ከተሞችን ከአዲስ አበባ አስተዳደር ጋር ለማስተሳሰር በወጣው ማስተር ፕላን ላይ ተቃውሞውን ገልጿል፡፡ ኦፌኮ ይህንን ያሳወቀው ያካሄደውን ምክክር ተከትሎ ባወጣው የአቋም መግለጫ የከተሞቹን ነዋሪዎች...
View Articleቤኒሻንጉል ውስጥ ታጣቂዎች አደጋ ጣሉ
ማክሰኞ፤ ሚያዝያ 7/2006 ዓ.ም ጠዋት ላይ ያልታወቁ ታጣቂዎች፣ በቤኒሻንጉል-ጉምዝ ክልል 28 ሰዎች አሣፍሮ ይጓዝ በነበረ ከፍተኛ ተሽከርካሪ ላይ ተኩስ ከፍተው 9 ተሣፋሪዎችን ሲገድሉ በሰባቱ ላይ ደግሞ ከቀላል እስከ ከባድ የማቁሰል አደጋ አድርሰዋል። ፖሊስ የጥቃቱን ምክንያት እያጠና መሆኑን ገልጿል፡፡ ለተጨማሪ...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !
«ህግን አክብረን ለድርድር የማናቀርበውን ህገመንግስታዊ መብታችንን አሳልፈን አንሰጥም። ታላቁ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ‹‹የእሪታ ቀን ›› በሚል መሪ ቃል ሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ...
View Articleበጥቂት ገንዘብ ኤሌክትሪክ ለአፍሪቃ
በአፍሪቃ እስካሁን 3000 ቤቶች ሌት ብርኃን እንዲያገኙ አስችሏል። ኤሌክትሪክ ፈፅሞ ባልነበረበት ቦታ የኤሌክትሪክ ኃይል ይዘን እንመጣለን ይላል። ሞቢሶል የተሰኘው ከፀሀይ ብርሃን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ መሣሪያ የሚፈበርከው ድርጅት።…
View Articleየሁለት መቶ ሁለት ነፍስ የታደገ ማስተዋል – ማህበራዊ ኑሮንም ያዳመጠ ብልህነት። (ከሥርጉተ ሥላሴ)
ከሥርጉተ ሥላሴ 17.04.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) «ማስተዋልን ገንዘቡ የሚያደርግ፣ በወርቅና በብር ከመነገድ ይልቅ በእርሷ መነገድ ይሻላልና። ከቀይ ዕንቁም ትከብራላች፤ የተከበረም ነገር ሁሉ አይተካከላትም። በቀኛዋ ረጅም ዘመን ነው፣ በግራዋም ባለጠጋነትና ክብር። እርስዋን ለሚይዟት የሕይወት ዛፍ ናት።...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – የእሪታ ቀን ሰልፍ በሚያዚያ 26 ቀን እንደሚደረግ የአዲስ አበባ አስተዳደሩ እውቅና ሰጠ !
«ህግንአክብረንለድርድርየማናቀርበውንህገመንግስታዊመብታችንንአሳልፈንአንሰጥም።ታላቁህዝባዊሰላማዊሰልፍ ‹‹የእሪታቀን ›› በሚልመሪቃልሚያዚያ 26፣2006 ዓ.ምበአዲስአበባከተማይደረጋል፡፡» ሲሉ የአንድነት ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው ገለጹ። ፓርቲዉ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አስፈላጊዉን እውቅና...
View Articleአቡጊዳ – “ውድድር ጤናማ ጉዳይ ነው። መወዳደር አለብን (አንድነት እና ሰማያዊ) – የሰማይዊ አመራር አባል (ሰንድቅ)
የአንድነት ፓርቲ፣ ለሚያዚያ 26 ቀን በአዲስ አበባ ሰልፍ እንደጠራ፣ ከአዲስ አበባ አስተዳደሩ አስፈላጊዉን እውቅና እንደገኘ መዘገቡ ይታወቃል። በተመሳሳይ ሁኔተ የሰማይዊ ፓርቲ ደግሞ ከአንድ ሳምንት በፊት ሚያዚያ 19 ቀን በጃን ሜዳ ሰልፍ መጥራቱን ገልጿል። አስፈላጊዉን የማሳወቂያ ደብዳቤ ለአስተዳደሩ እንዳሰገቡ...
View Articleአቡጉዳ – በጋራ እንሰራለን ካሉ (ሰማያዊች) ጥሩ ነው – የአንድነት አመራር(ሰንደቅ)
የአንድነት ፓርቲ፣ ለሚያዚያ 26 ቀን በአዲስ አበባ ሰልፍ እንደጠራ፣ ከአዲስ አበባ አስተዳደሩ አስፈላጊዉን እውቅና እንዳገኘ መዘገቡ ይታወቃል። አንድነት ሰልፉን መጋቢት 28 ቀን ጠርቶ የነበረ ሲሆን፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር በተባለው ቀን እውቅና ባለመስጠቱ፣ የተለያዩ ዝግጅቶ በመኖራቸውና የአመት በዓላትም ጊዜ...
View Articleየዩኔስኮ የቻይና አደራ ፈንድ
ቻይና 8 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ያደረገችበት የዚሁ የዩኔስኮ የቻይና አደራ ፈንድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ከሆኑት ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት ።…
View Articleየሩዋንዳው እልቂትና አስተምህሮቱ
የጀርመን መንግሥት የሰብዓዊ ጉዳዮች ተጠሪ ክርስቶፍ ሽትሬሰር ለዶቼቬለ በሰጡት ቃለ ምልልስ በተለይ ግጭቶች እየተባባሱ በሚሄዱባቸው አካባቢዎች ህዝቡን በሰብዓዊ እርዳታ መደገፍ ከዚያም አልፎ ተፋላሚ ወገኖችን ቢቻል በሰላማዊ መንገድ አለያም በኋይል ማስቆም እንደሚገባ አሳስበዋል ።…
View Articleየዩክሬን ቀውስና የጄኔቩ ስብሰባ
ይህ የአራትዮሹ ንግግር ለዩክሬን ቀውስ ምን ዓይነት መፍትሄ እንደሚያስገኝ ከወዲሁ መገመት ቢያዳግትም ቢያንስ ዩክሬንና ሩስያን የዩክሬን ቀውስ ከተባባሰ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ላይ እንዲወያዩ በማድረጉ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል ።…
View Articleየትንሣኤ በዓል በመላው ዓለም በተመሣሣይ ቀን
ዘንድሮ የትንሣኤ በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ ክርስቲያኖች ዘንድ በተመሳሳይ ቀን ይከበራል። የአይሁዳውያን ፋሲካም በትንሣኤ ቀን ይውላል። የትንሣኤ በዓል ከሐይማኖታዊ ዳራው ባሻገር እንደየሀገሩና የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ የተለያዩ ባህላዊ እሴቶችም አሉት። በተለይ የዶሮ እንቁላል ሀገር ቤትም ሆነ እዚህ ጀርመን በትንሣኤ...
View Article