Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያዊነት – ”የለህም ይሉኛል፤ እውነት የለሁም ወይ?”

ከመስፍን ነጋሽ (ጋዜጠኛ) (የቀድሞው አዲስ ነገር ጋዜጣ አዘጋጅ) (ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ) ከማንነት ጋራ የተያያዙ ጥያቄዎች፣ ሙግቶች፣ በተቃራኒውም አስቀያሚ ሐሳብ አልባ ስድድቦች ሰሞኑን በርከትከት ብለዋል። ጥያቄዎቹና ሙግቶቹ መኖራቸውን አጥብቄ እደግፈዋለሁ። በእኔ እይታ አብዛኞቹ ምልልሶች ወይም ሙግቶች በመሠረቱ...

View Article


የአንድነት መሪዎች መታሰርን አይፈሩም – ግርማ ካሳ

አዲሱ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸዉ ሽፈራዉ፣ ለገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ የሰላምና የእርቅ ጥሪ ማቅረባቸው ይታወሳል። «ኢሕአዴግ እኛን እንደ ጠላት እና ሽብርተኛ ማየቱን ማቆም አለበት። እኛም ደግሞ ኢሕአዴግን እንደ አዉሬ ማየት ማቆም አለብን። ከጥላቻ ፖለቲካ በመዉጣት ችግሮቻችንን በሰላም መፍታት መማር...

View Article


ESAT Radio Feb 08

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

ESAT Fund Raising event Melbourne Australia Feb 15.2014

 …

View Article

ኢትዮጵያዊነት – ”የለህም ይሉኛል፤ እውነት የለሁም ወይ?” – መስፍን ነጋሽ

ከማንነት ጋራ የተያያዙ ጥያቄዎች፣ ሙግቶች፣ በተቃራኒውም አስቀያሚ ሐሳብ አልባ ስድድቦች ሰሞኑን በርከትከት ብለዋል። ጥያቄዎቹና ሙግቶቹ መኖራቸውን አጥብቄ እደግፈዋለሁ። በእኔ እይታ አብዛኞቹ ምልልሶች ወይም ሙግቶች በመሠረቱ አዲስ ጭብጥም ሆነ መከራከሪያ አላቀረቡም። ቢሆንም የነበረውንም ቢሆን በአግባቡ በተደጋጋሚ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – ኦፌኮ የወጣቶች ሊግ አቋቋመ

በዶር መራራ ጉዱና የሚመራዉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፣ የወጣቶችን ሊግ ማቋቋሙ የዶር መራራ እና አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ፌስቡክ ዘገበ። ሊጉ የኦሮሞዎች መብት በኢትዮጵያ እንዲከበር ሰላማዊና ሕጋዊ በሆነ መንገድ በኦሮሚያ ዞኖች ይንቀሳቀሳል ተብሎ ይጠበቃል። አዲስ አበባን ጨምሮ ሃያ አንድ የኦሮሞያ ዞኖች ሲኖሩ፣ አዲስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕወሓት ከመለስ ጋር አብሮ ተቀብሯል – ክፍል 2

ከነፃነት አድማሱ dalul@gmail.com የሰው ልጅን ነፃነት የማይገባው ነፃ አውጪ!! በትግራይ የህወሓት እኩይ ተግባር በቅርብ የተከታተሉት አንድ የሽሬ እንዳስላሴ አዛውንት እንዲህ በማለት በምሬት ይገልፁታል። “ደርግ ሰው ገድሎ በአደባባይ ይፎክር ነበር። ዛሬ ህወሓት ግን ሰው ገድሎ ልቅሶ ይደርሳል” ሲሉ...

View Article

አቡጊዳ – ህወሓት ፀረ ዴሞክራሲ (ፀረ የወላጆቻችን ትግል) መሆኑ በተግባር አስመስክሯል አሉ አቶ አብርሃ ደስታ

አረና በሁመራ ለማድረግ ያቀደው ህዝባዊ ስብስበ በአዲግራት እንደተደረገው ሁሉ በሕወሃት አምባገነንነት ሳይሳካ ቀርቷል። የአረና አመራር አባል አቶ አብርሃ ደስታ በፌስቡክ ብሎጋቸው : «ዓረና መድረክ በሑመራ ከተማ ህዝባዊ ስብሰባ ለማድረግ ለዓርብ ጥር ሰለሳ ቀጠሮ ይዞ፣ አስተዳዳሪዎችን አሳውቆ፣ የማዘጋጃቤት አዳራሽ...

View Article


ብዙ ውህደትና ተጨማሪ ትብብር ለኢትዮጵያ ፓርቲዎች (አንድነት እያደረገ ስላለው የዉህደት ጥረት) – ዳዊት ሰለሞን

የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎቻቸው እንዲወዳደሩ ወይም ስልጣን እንዲይዙ ለማድረግ የሚያገለግሉ መሳሪያዎች ናቸው፡፡የውክልና ዴሞክራሲ እንዲጠነክርና እንዲጎለብት ፓርቲዎች የሚጫወቱት ሚናም ቁልፍ ነው፡፡ በሰለጠነው አለም የፖለቲካው ልቀት የሚለካው በፓርቲዎች ብዛት ነው፡፡የፖለቲካ ስልጣንን ለማግኘት የሚፎካከሩ ፓርቲዎች ቁጥር...

View Article


አቡጊዳ – አረናዎችን ለመገድል ህወሃት እያሴረ ነዉ ተባለ

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለመዋሃድ ንግግር እያደረገ ያለው የአረና ፓርቲ፣ ከሕወሃት ጋር ከፍተኛ የሰላማዊ ትግል ትንቅንቅ ላይ እንደሆነ በስፋት እየተነገረ ነዉ። በቅርቡ በአዲግራት ሊደረግ ታስቦ በነበረዉ ሕዝባዊ ስብስባ ከሌላ አኡራጃዎች የመጡ የሕወሃት ካድሬዎችና ዱርዬዉን ድንጋይ እየወረወሪ ሲበጠብጡ፣...

View Article

የሌለውን ልማት መካድ

ሰሞኑን በአዲስ ዘመን እና ኢዜአ ‹‹ጥናት›› ስም ገበያ ላይ ከወጡ አዲስ አባባሎች ውስጥ ‹‹ልማቱን መካድ›› የሚል ይገኝበታል፡፡ አባባሉ እንዲህ እንደዛሬው ጥናታዊ ዕውቅና አላገኘም ነበር እንጂ እንዲሁ በገደምዳሜው ግን ስሙ ይታወቅ ነበር፡፡ ኢሕአዴግ እና ቲፎዞዎቹ ‹‹ተቃዋሚዎች ልማቱን ይክዳሉ›› ይላሉ፤ ልማቱ...

View Article

ሕወሓት ከመለስ ጋር ተቀብሮአል ክፍል ሁለት ከነፃነት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አሜሪካውያን ባለስልጣኖችን ያጃጃለ አለማቀፍ አራዳ፤ በብርሃኑ አስረስ መጽሐፍ መነሻነት

ከክፍሉ ሁሴን ራሱን ካልናቀ እና ጣል ጣል ካላደረገ በቀር ማንኛውም ጎልማሳ የተካበተ፣ሊወሳ እና በታሪክ ሊዘከር የሚችል የሕይወት ልምድ አለው።አንዳንዶች እንዲያውም የራሳቸውን ግለ ሕይወት ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ የአንድን ማህበረሰብ ታሪክ በእጅጉ ሊመለከት ከሚችል ሁነት ጋር ባጋጣሚ ይገናኙና የታሪክ ሁነቱ አካል ወይም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: የጨጓራ ህመሜ ወደ ካንሰርነት ተቀይሮ ይሆን? መፍትሄውን ጠቁሙኝ እባካችሁ

ዕድሜዬ 43፣ ፆታዬ ወንድ፣ ስራዬ ደግሞ በግል ስራ የምትዳደር፣ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነኝ፡፡ ከልጅነቴ ጀምሮ የተጠናወተኝ ጨጓራ እስካሁን ያሰቃየኛል፡፡ አንቲ አሲድ ሽሮፕና የጨጓራ ክኒኖች ቀለቦቼ ናቸው፡፡ በሳምንት ውስጥ ውስጤ ሳይቃጠል በሰላም የማሳልፋቸው ቀናት ሁለት አይሞሉም፡፡ የጭንቀቴ መንስኤ ግን...

View Article

የኢትዮጵያ እግር ኳስ መጻዔ-ዕድል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከአንድ ዓመት ገደማ በፊት፤ ከምድቡ ማጣሪያ ውድድሮችን አሸንፎ በአፍሪቃ የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ፤ ከ 31 ዓመታት ጥረት በኋላ ለመሳተፍ መብቃቱ ፤…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምኒልክን ብትወቅሱ ማንነታችሁን ትረሱ – ከኃይሌ ላሬቦ (ባለ 51 ገጽ ሰፊ ትንታኔ)

የኔልሶን ማንደላን ለቅሶና ቀብር ሳይ በጣም ተገረምሁ ብቻ ሳይሆን እፍሪቃዊ መሆኑ ራሱ አኰራኝ። ከዚህም ተነሥቼ፣ታሪክን ወደኋላ መለስ ብዬ በኅሊናዬ መስተዋት ቃኝቼ ሳበቃ፣ ጊዜው እንደዛሬ ሁኖ ቢያመችለት ኖሮ፣ እንደሳቸው ሊለቀስ የሚገባ ሰው በአፍሪቃ ምድር ከዚህ በፊት ታይቶ አይታወቅምን ብዬ ራሴን በራሴ ደጋግሜ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሕንድ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ኢትዮጵያውያንን እና ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ዜጎቿን የፖሊዮ ክትባት እንዲወስዱ አዘዘች

(ዘ-ሐበሻ) ሕንድ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን የፖሊዮ ክትባት እንዲወስዱ የሚያስገድድ ሕግ ማውጣቷ ተሰማ። ፖሊዮ ወይም የልጅነት ልምሻ በቫይረስ ምክንያት የሚነሳ በሽታ ሲሆን፣ አካልን ከማጉደል ባሻገር ህይወት እስከ ማሳጣት ያደርሳል። በሽታውም ቀጥታ የሚያድን መድኃኒትም የለውም። ዘሒንዱ የተባለው የህንድ ጋዜጣ...

View Article


ESAT Radio Sun, Feb 9 2014

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

“እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ” ቫቲካን ከሙሶሊኒ ጋር ስለ ነበራት ሕብረት ስለ ዴሽነር መጽሐፍ፤ በኪዳኔ ዓለማየሁ

ይህ ጽሑፍ የሚያተኩረው ዋናው ምንጩ በሆነው፤ እ.አ.አ በ2013 (2006 ዓ/ም) ታትሞ ለንባብ በደረሰው፤ ካርልሔንዝ ዴሽነር (Karlheinz Deschner) “እግዚአብሔርና ፋሺሽቶቹ – የቫቲካን ሕብረት ከሙሶሊኒ፤ ፍራንኮ፤ ሒትለርና ከፓቬሊች ጋር” “God and The Fascists – The Vatican...

View Article

ባረጀ ባፈጀ የጭቆና መሳሪያ የግፍ ስረአትን ጠጋግኖ ለማቆየት አይቻልም ሸንጎ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live