Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በቪኦኤ ብቻ፡- የረዳት ፓይለት ኃይለመድኅን ወንድም ተናገሩ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 702 ቦይንግ 767 አይሮፕላንን የጠለፈው ኃይለመድኅን አበራ ታላቅ ወንድም ታናሽ ወንድማቸው በአዕምሮ ጤና ችግር ላይ እንደሚገኝ ገለፁ፡፡…

View Article


አል-ሻባብ ቤተመንግሥቱን አጠቃ –ፌብሩወሪ 22, 2014

Villa Somalia attacked by Al-Shabab…

View Article


ህወሃት/ኢህአዴግ በሲድኒ የጠራው ስብሰባ በተቃውሞ ተወጥሯል

አርቲስት አይናለም ተስፋዬን ጨምሮ 12 ሰዎች ብቻ ወደ አዳራሹ ገብተዋል Ethiopia Zare (ሰኞ የካቲት 14 ቀን 2006 ዓ.ም Feb 17, 2014):- በአውስትራሊያዋ ሲድኒ በአምባሳደር አረጋ ሃይሉ የተጠራው ልማታዊ ውይይት በሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ በማሰማት ላይ መሆንቸውንና የመንግስት ደጋፊዎች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 60 – PDF

በሰሜን አሜሪካ ትልቋ የኢትዮጵያ ጋዜጣ ዘ-ሐበሻ እነሆ ቁጥር 60 ለንባብ በቅታለች። እንደተለመደው በውስጧ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እፍታውን እናጨብጣችሁና ንባቡን ለናንተው እንተወዋለን። * ዓብይ ትኩረታችን ያደርግነው በአውሮፕላኑ ጠለፋ ዙሪያ ነው። የተለያዩ ጉዳዮች ተዳሰዋል። - ከአውሮፕላኑ ጠለፋ ባሻገር የፖለቲካ...

View Article

የወጣትሃይለመድህንአበራአኩሪገድልየኢትዮጵያህዝብነፃነትእውንእስኪሆንድረስይቀጥላል!

የወጣት ሃይለመድህን አበራ አኩሪ ገድል የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነት እውን እስኪሆን ድረስ ይቀጥላል!የወያኔ/ኢህአዴግ ጨቋኝ ሥርዓት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቁጥር ስፍር የሌላቸው አፋኝ ህጎችን በመጫን፤ እንዳሻው ንጹሃን ዜጎችን መጥፎ ስም በመስጠት፤ ባልሰሩት ሃጥያትና በተፈበረከ የሃሰት ወያኔያዊ ውንጀላ በየእስር ቤቱ...

View Article


ወያኔ/ኢህአዴግ = ህገወጥእናፀረ-ዴሞክራሲያዊየሽብርፓርቲ–መታገልየግድነው::...

የወያኔ መንግስት ሁሉም ዜጋ በህግ ፊት እኩል ነው እያለ ሲፅፍና ሲናገር እንሰማለን፡፡ ወያኔ/ኢህአዴግ ይህንን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ በአመለካከት ከኔ እስካልተለያየህ ድረስ ማለቱ እንደሆነ እንረዳለን፡፡ በአስተሳሰብ የተለየ እስካልሆንክ ሰው ብትገድል እንኳ በእርቅ ነፃ መውጣት ትችላለህ፡፡ ስልጣንህን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው – ክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣...

View Article

ሁለተኛውዙርየሰሞኑየጠለፋጉድይትንታኔ 2 ሃይለመድህንአበራከጀግንነትእስከአእምሮሕመምተኝነት

ምንሊክ ሳልሳዊ :- የረዳት አብራሪው ወንድም "ወንድሜ የአእምሮ ህመምተኛ ነው::" ብሎ ለመመስከር ወደ ስዊዘርላንድ በወያኔ ወጪ እንደሚሄድ የመረጃ ማረጋገጫዎች የተገኙት በዚሁ ሰሞን ሲሆን ከመሄዱ በፊት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ እንዲሰጥ እየተደረገ መሆኑን ከቤተሰቡ የተገኙ መረጃዎች ያሳይሉ::ቤተሰቡ ላይ ከፍተኛ...

View Article


ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ

አንድ የኢህአዴግ ካድሬ፣ ቤት ለመከራየት ወደ አንዲት ወይዘሮ መኖርያ ይሄዳል። ስፍራው እንደደረሰ ሌላ ተከራይም ከወይዘሮዋ ቤት ብቅ እንዳለ አስተዋለ። ሌላኛው ተከራይ ሰይጣን ነበር። ሁለቱ ተከራዮች ሰርቪስ ቤቱን ለመያዝ እንደ ጨረታ ብጤ ጀመሩ። ሰይጣኑ 400 ሲጠራ፣ ካድሬው ግን 500 ሊሰጥ ተስማማ። በመጨረሻ፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“አውሮፕላኑ ካረፈ በኋላ ተሳፋሪው የተደነቀው በረዳት አብራሪው ችሎታ ነበር” – በተጠለፈው አውሮፕላን ውስጥ የነበረው...

ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ስዊዘርላንድ ላይ ተጠልፎ ባረፈው አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍሮ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ቃለምልልስ አስነብቧል። ለዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ግንዛቤ እንዲሰጥ በሚል እንደወረደ አቅርበነዋል። “የተሳፋሪው ፍላጎት የሆነ መሬት ላይ ማረፍ ብቻ ነበር”...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ዜና!! አንድነት ለትግል በወጣበት የመድረክ አባል ፓርቲዎች አገዱት- ፍኖተ ነጻነት

“አንድነትን በመግፋት መድረክን ወደ አክራሪ ብሔረተኛ ስብስብነት ለመግፋት የተደረገ ስልታዊ ውሳኔ ነው” የአንድነት ፓርቲ ተቀዳሚ ም/ፕሬዝደንት አቶ ተክሌ በቀለ መድረክ በከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውጤት ያመጣ ስራ እየሰራ የሚገኘውን አንድነት ፓርቲን ማገዱ ትዝብት ላይ የሚጥል ውሳኔ ነው፡፡” የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝዳንት...

View Article

ሙጋቤ፡ አምባገነን መሪ ወይስ የነፃነት አርበኛ

የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ ትናንት ዘጠናኛ ዓመታቸውን አከበሩ። ምዕራቡ ዓለም ጨካኝ አምባገነን አድርጎ የሚመለከታቸው ሮበርት ሙጋቤ በአፍሪቃ ብዙ ደጋፊዎች አሉዋቸው። ይሁንና፡ ሙጋቤ አምባገነን ናቸወ የሚለውን አነጋገር በለንደን የሚታተመው ሳምንታዊ መጽሔት «ኒው አፍሪካ» ዋና አዘጋጅ ባፉር አንኮማ መሠረተ...

View Article

ዜና 22.02.14

የዓለም ዜና…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአብነት መምህራኑ የምክክር ጉባኤ እገዳ የስልታዊ ጫና ማሳያ ነው

(ፋክት፤ ቅጽ ፪ ቁጥር ፴፬ የካቲት ፳፻፮ ዓ.ም.) ማኅበረ ቅዱሳን ለሦስተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ሀገር አቀፍ የአብነት መምህራን የምክክር ጉባኤ ላይ በፓትርያርኩ ደብዳቤ የተጣለው እገዳ በማኅበሩ ላይ ይደረጋል ለሚባለው ስልታዊ ጫና ማሳያ እንደኾነ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ምንጮች ለፋክት መጽሔት ገለጹ፡፡ የፌዴራል ጉዳዮች...

View Article

Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 22, 2014

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article


ESAT Radio Sat, Feb 22

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት – የባህር ዳር ሰልፍን በተመለከተ የዛሬ የካቲት 15 ዉሎ

አንድነት – የባህር ዳር ሰልፍን በተመለከተ የዛሬ የካቲት 15 ዉሎ - የባህር ዳር፣\ ሰልፍ ተሟሙቆ ዋለ - የአመራር አባላትን በሆቴል ቤታቸዉ እንገድላቹሃለን እየተባሉ ነው - ከባህር ዳር አካባቢ ያሉ እንቅስቃሴውን እዬትቀላቀሉ ነው - 10 ድርጅቶች ስብስብ የሆነው የትብብር አመራሮች መኢአድ እና አንድነት ተቀላቅለው...

View Article


ትብብር ለዲሞክራሲ አመራሮች ከመኢአድ እና አንድነት ጋር በባህር ዳር እየቀሰቀሱ ናቸው

የአሥር ድርጅቶች ስብስበ የሆነው ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ አመራር አባላት ከመኢአድ እና አንድነት ጋር በመሆን በባህር ዳር ቅስቀሳ እያደረጉ እንደሆነ የደረሰን ዘገባ ያመልክታል። የትብብሩ መስራች ድርጅቶች ዉስጥ የሐዲያ ብሔር አንድነት ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ፣የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፣ የሶዶ ጎርደና...

View Article

አቡጊዳ – የአንድነት ፓርቲ በነ ዶር በየነ ከመድረክ ታገደ

የአንድነት አመራር አባላት በባህር ዳር ህዝቡን እየቀሰቀሱ ባለበት ወቅት፣ መድረክ የተሰኘው ስብስብ፣ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ፣ የአንድነት ፓርቲን እንዳገደ ፍኖት ዘገበ። መድረክ በአሁኑ ወቅት አራት ድርጅቶ ብቻ ያሉት ሲሆን እነርሱም፣ አንድነት፣ አረና፣ በዶር መራራ ጉዲና የሚመራዉ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፣ በዶር...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያን ገጽታ አደባባይ ያወጣው አውሮፕላን አብራሪ ሃይለመድህን አበራ

ዳኛቸው ቢያድግልኝ ልማታዊ ግስጋሴ እስከ ግድበ ህዳሴ በደረሰበት ታሪካዊ ወቅት፣ ኢትዮጵያ በፈጣን የእድገት መስፈርት ውስጥ ከአፍሪካ አንደኛ ከአለም ከቻይና ቀጥሎ ሁለተኛ ነች እየተባለ በመሪዎቿ በሚነገርላት ጊዜ። አሸባሪዎችን ከመነሻቸው ለማምከን በአይነቱ ልዩ የሆነ የአንድ ለአምስት አደረጃጀት የሰዎችን ድርጊት ብቻ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>