የረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ተግባር
ናትናኤል ካብትይመር (ኦስሎ ኖርዌይ) ስለ ረዳት አብራሪ ኃይለመድህን ብዙ ተብሏል ብዙ ተፅፏል ቢሆንም የጀግንነት ተግባሩ ስላኮራኝ እኔም የበኩሌን ልበል። ጥቂቶች በተለይም የወያኔ ህወሃት አባላትና አቀንቃኞች እንዴት ጀግና ይባላል ሲሉ እያስተዋልኩ ነው ፡ ነገር ግን እኔም ሆንኩ በርካታ ሰዎች ረዳት አብራሪውን ጀግና...
View Articleየሲድኒ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ ( ከአቢይ አፈወርቅ )
አዲሱ አምባሳደር ሀፍረት ገጠማቸው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አረጋ ሀይሉ ትላንት (ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ቀን) የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያዊያንን በልማት ዙሪያ ለማነጋገር የያዙት ፕሮግራም በአሳፋሪ ሁኔታ ተደመደመ። ይህ በሜሪላንድ ሲቲ ካውንስል የተካሄደው ስብሰባ አምባሳደሩንና የስብሰባውን አስተባባሪዎች...
View Articleየሲድኒ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
አዲሱ አምባሳደር ሀፍረት ገጠማቸው አቢይ አፈወርቅ Ethiopia Zare (ቅዳሜ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. Feb. 22, 2006)፦ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት አረጋ ሀይሉ ትላንት (ቅዳሜ ፌብሯሪ 22 ቀን) የሲድኒ ነዋሪ...
View Articleየመከላከያተቋምተግባርአገርንመጠበቅነዉወይስአገርንመዝረፍ?
የአዉሮፓ ቅኝ ገዢዎች አፍሪካን ሲቀራመቱ ባህር ተሻግረዉ በመጡ የነጭ ባዕዳን ኃይሎች መገዛትን መርጦ የአዉሮፓን ወራሪዎች በሰላም በሩን ከፍቶ ወደ አገሩ ያስገባ እንድም የአፍሪካ አገር አልነበረም፤ የኋላ ኋላ ተሸንፈዉ በቅኝ አገዛዝ ቀንበር ስር ቢወድቁም ሁሉም የአፍሪካ አገሮች እንደ አቅማቸዉ ከወራሪ ኃይሎች ጋር...
View Articleባህር ዳር በሰልፈኞች ተጥለቅልቃለች – ፎቶዎች ይመልከቱ
አስደናቂ ሰልፍ ነዉ በባህር ዳር የተደረገዉ። ከቃላት ምስል የበልጠ ስለሚያስረዳ ፣ የነጻነት፣ የዲሞክራሲ፣ የኢትዮጵያዊነት ድምጹኝ ያስተጋባዉን ጀግናዉ የባህር ዳር ሕዝብ ይመልከቱ !!!! ለዝርዝር ዘገባ https://www.facebook.com/MillionsOfVoicesForFreedomUdj ይመልከቱ …
View Articleየህወኃት 39ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
ህዝባዊ ወያኔ ኃርነት ትግራይ በምህጻሩ ህወኃት የተመሰረተበትን 39ኛ ዓመት የልደት በዓሉን በማክበር ላይ ይገኛል።…
View Articleጾም ራስን በመግዛት ከእግዚአብሔር ጋራ ልዩ ግንኙነትና አንድነት ለመፍጠር እጅግ አስፈላጊ መሣርያ ነው
መልእክት ዘእም ኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት በእንተ በዓለ ጾም ዓቢይ ዘእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ሎቱ ስብሐት፡፡ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ በሀገር ውስጥም...
View Articleአቡጊዳ – ከ50 ሺሆች በላይ የሚሆን ሕዝብ ጨዋነቱን እና ሰላማዊነቱን በባህር ዳረ አረጋገጠ ( የሰልፉን አስደናቂ ቪዲዮ...
በባህር ዳር የተደረገው ሰላማዊ ስለፍ፣ በጣም አስደናቂና አስደሳች እንደነበረ የተለቀቁ ኦዲዮዎች፣ ቪዲዮዎች ይናገራሉ። ሰልፉ እንደተጀመረ ከ15 ሺህ በላይ እንደነበረ በሚሊዮነም ድምጽ ለነጻነት ፌስ ቡክ ገጽ የተገለጸ ቢሆንም፣ ሰልፉ በቀጠለ ቁጥር ፣ ሕዝቡ ከየአካባቢዉ ሰልፉን እየተቀላቀለ፣ ቢያንስ ከአምሳ ሺሆች በላይ...
View Articleአቡጊዳ – ልጇን በጀርባ አዝላ ድምጿን ለማሰማት የወጣች ሴት
ልጇን በጀርባ አዝላ ድምጿን ለማሰማት የወጣች ሴት አንድነት እና መኢአድ በባህር ዳር የጠሩት ሰልፍ፣ በሶሻል ሜዶያዎች ዋን መነጋገሪያ ሆኗል። ኢትዮጵያዊያን የሰማቸውን ደስታ እየገልጹ ሲሆን ፣ በባህር ዳር ሕዝብ ኩራት እንደተሰማቸው እየጻፉ ነዉ። ኢሳትን ጨመሮ በርካታ ሜዲያዎች፣ ፓልቶክ ክፍሎች፣ ድህር ገጾች...
View Articleበአገሩ ሁለተኛ ደረጃ ዜጋ ሆኖ ባለሙያው እንዲበሳጭና እንዲማረር እያድረጉ የኢትዮጵያን አየር መንገድ መንከባከብና ማሳደግ...
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ስለተንሰራፋው መጥፎ የማኒጅመንትና ብሄረስብ ላይ የተመሠረተ አስተዳደር ስለመኖሩ ብዙ ይነገራል። ታህሳስ 21፣ 1945 ተመሥርቶ: ረዥም ታሪክና ገና ከሥረ መሠረቱ በጥሩ የአስተዳደር ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የነበረው የተመቻቸ ሁኔታ...
View Articleሁዳዴፆምንለመፆምተዘጋጅተዎል??
ሁዳዴ ፆምን ለመፆም ተዘጋጅተዎል??ነገ ሠኞ የካቲት አስራ ሠባትቀን ሁለት ሺ ስድስት ዓመተ ምህረት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ዐብይ ፆም ይጀመራል። ለመፆም ተዘጋጅተዎል?ዘንድሮ ፆም ለነፍስ ብቻ ሣይሆን ለስጋም ጠቃሚ እየሆነ ነውና ሀኪም ቀይ አብርቶ በስጋ ምክንያት ሥጋት ላይ መሆንዎን ሣያረዳዎ በንስሃ...
View Articleየ24 ዓመቱወጣትለስራበተሰጠውመሳሪያቦሌመንገድላይራሱንአጠፋ፡፡ Photo
በርሱፈቃድ በጋሻው ተሾመ የተባለው የ24 አመት ወጣት ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ በሚገኘው የህብረት ባንክ በጥበቃ ሰራተኝነት ለአንድ ወር ሲሰራ የቆየ ሲሆን ዛሬ 6 ሰዓት አካባቢ ባንኩ ለጥበቃ በሰጠው ጠመንጃ ሶስት ግዜ በመተኮስ ነው ራሱን ያጠፋው፡፡…
View Articleአቡጊዳ – የአረና አመራር አብርሃ ደሳት ለስድስት ሰዓታት በቃሊቲ ታስሮ ዋለ
በማህበራዊ ሜዲያዎች በሚያነሳቸው ሀሳቦች ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውና የአረና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል የሆነው አብርሃ ደስታ፣ በዛሬው ዕለት እነ አንዷለም አራጌን ርዕዮት አለሙን ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ በሄደበት ጊዜ ለስድስት ሰዓት በዚያ እንደደረሰና እንግልት እንዳጋጠመው ገልጸ። እስረኞች በወዳጅ ዘመድ ቤተ ሰብ...
View Articleየአንድነት ፓርቲ ከመድረክ አባልነት መታገዱ
አንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ መድረክ በመባል ከሚታወቀው የፓርቲዎች ስብስብ መታገዱ ተሰማ። አንድነት የታገደው፤ የመድረኩ አመራር አካላት እንደሚሉት፤ የግንባሩን ደንብና መመሪያ አክብሮ ለመንቀሳቀስ ባለመቻሉ ነው።…
View Articleለኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር አከላለል ግልጽነት ተጠየቀ።
ከሱዳን መንግሥት ጋር ይደረጋል ስለሚባለው የድንበር መካለል መንግሥት ግልጽና ልዩ መግለጫ እንዲያወጣ መድረክ ጠየቀ። መጪው ምርጫም በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው፣ የፖለቲካ ምህዳሩን የሚያሰፋ ድርድር እንዲደረግ አሳሰበ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ መድረክ፤ አንድነት በተባለው አባል ድርጅቱ ላይ እገዳ ሲጥል፣...
View Article