Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር ጉዳይ –ፌብሩወሪ 25, 2014

View Article


ሰበር ዜና፤ ወያኔ በውጭ የሚገኙ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ የሚያደርገው የስለላ ወንጀል ስለተጋለጠ አሜሪካ ውስጥ ክስ...

ሰበር ዜና ወያኔ በውጭ በሚገኙ ተቃዋሚዎችና ጋዜጠኞች ላይ በሚያደርገው የስለላ ወንጀል ስለተጋለጠ አሜሪካ ውስጥ ክስ ተመሠረተበት ዜናውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።  ወያኔ በስለላ ወንጀል አሜሪካ ውስጥ ተከሰሰ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለ22 ዓመታት የግድያ፣ የማሰቃየት፣ የማፈንና ሌሎችም ዘግናኝ...

View Article


የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ ያዘጋጀው የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ-በዓል

የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበረሰብ ያዘጋጀው የአድዋ ድል መታሰቢያ ክብረ-በዓል ማርች 2 ቀን በ 2 ፒ.ኤም. ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላንድ ውስጥ ይካሄዳል። ይህንን ክብረ-በዓል የሞንትጎመሪ አውራጃ አስተዳዳሪ የሆኑት ክቡር አቶ አይዛ ሊጌት በንግግር ይከፍታሉ። በዚሁ ዝግጅት ላይ ታዋቂ የታሪክ ምሁራን የምርምር...

View Article

ቦይንግ 767 –እገታ እና እንድምታው

ቦይንግ 767 – እገታ እና እንድምታው ከክንፉ አሰፋ ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።…

View Article

‹‹የጠቅል አሽከር¡››

click here for pdfበንጉሥ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የንጉሡ አሽከሮች፣ ወዳጆችና፣ አድናቂዎች ‹‹የጠቅል አሽከር›› ብለው ይፎክሩ ነበር፡፡ ‹‹ጠቅል›› የዐፄ ኃይለ ሥላሴ የፈረስ ስም ነው፡፡ የጠቅል አሽከር -ማለትም የዐፄ ኃይለ ሥላሴ አሽከር ብሎ እንደ መኩራራት ነው፡፡ ያ ዘመን አለፈ፡፡ ጠቅልም አሟሟታቸው በቅጡ...

View Article


ብዙአየሁ“የማ[ላ]ቃትን”ሴትአስናፈቀኝ

"የሚጣፍጥ ሕመም ስሜት ነው፣ ቅር የሚል ደስታ፣ ሙሉው ጎዶሎ ነው ትርጉሙ ትዝታ፤" ወትሮም፣ እመንገዴ ላይ "ትዝታ" ሙዚቃ የተከፈተ እንደሆን ሁሉም ነገር ቅዝቅዝ፣ ፍዝዝ፣ ድንግዝ ይልብኛል። አረማመዴ፣ የጄ ውዝዋዜ፣ ሁለ ነገሬ ስክን ብሎ ልክ እንደ ዝግታ የተንቀሳቃሽ ምስል እንቅስቀሴ (slow motion)...

View Article

ትግልሽን አደነቅሁ ለምለም ፀጋው

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article

ይድረስ ለፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ፡- በኢትዮጵያ ታሪክ ተወቃሾቹ የኦሮሞ ሕዝብና ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ብቻ ነውን እንዴ?! በዲ/ን...

‹‹ዕርቅና ሰላም የሕይወት ቅመም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደውለታ ቢስ ለሚቆጥሩ ወገኛ ሁሉ የሚሆን መልስ እነሆ!›› በሚል ርእስ የጻፉትን ጦማር እጅግ የማክበርዎና ኢትዮጵያዊው የምሆን ወንድምዎ ደጋግሜ አነብበኩት፡፡ ፕሮፌሰር በትክክል ተረድቼዎት ከሆነ እርስዎ በጽሑፍዎ ለማስተላለፍ የፈለጉት...

View Article


ወጣቱ ትውልድ ከዓድዋ ድል የሚማረውና የሚወርሰው ምንድን ነው? (ኢሕአፓ)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ዩኒፎርሙንአውልቆካልሸጠውአንድጉራጌጄነራልአድርገንሾመናል።”ጄኔራልሳሞራየኑስ ===...

ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ ከሳምንታት በፊት ራሱን የአማራ ክልል ብሎ በሚጠራው የክልል አምባገነን ጁንታ አስተዳዳሪ ነኝ የሚለው የብኣዴን የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ አቶ አለምነህ መኮንን በድርጅቱ የውይይት መድረክ ላይ የአማራውን ህዝብ ለሃጫም እና ልጋጋም እንዲሁም መርዝ ብሎ መሳደቡን ተከትሎ በከፍተኛ ደረጃ የውጪ እና የውስጥ...

View Article

Uganda Law Provoked Ethiopian Discussion

Uganda’s president, Yoweri Museveni, passed an anti-gay bill into law on February 24, 2012. As the news broke, twitter went into hot discussion among people who support and reject the President’s...

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 25.02.2014

View Article

ዩጋንዳና ግብረ ሰዶማዊነትን የሚቃወው ህጓ

በዩጋንዳ ትናንት ጀምሮ ግብረ ሰዶማዊነት የሚቃወም ህግ ተደንግጓል ። የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የዩጋንዳ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግብረ ሰዶማዊነትን በመቃወም ባለፈው ታህሳስ ያሳለፈውን ህግ ትናንት በፊርማቸው አፅደድቀዋል ። ህጉ የፀደቀው በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ግብረሰዶማዊነትን በሚቃወሙ ወገኖች መካከል…

View Article


የነዳጅ ፍለጋው እና የጸጥታው ሁኔታ በኦጋዴን

በኦጋዴን አካባቢ የሚካሄደውን የነዳጅ ዘይት ቁፋሮ ኣጥብቆ እንደሚቃወም ኣማጺው የኦጋዴን ነጻ ኣውጪ ግንባር በምህጻሩ « ኦ ኤን ኤል ኤፍ » ኣስታወቀ። ኣንድ ኣንጋፋ የግንባሩ መሪ ለ« አይ ፒ ኤስ » የዜና አገልግሎት እንደገለጹት በኦጋዴን የሚገኘው የነዳጅ ዘይት ከለማ የኢትዮጵያን መንግስት ባለጸጋ ያደርገዋል።

View Article

ጥበቃ የሚሹት የዱር እንስሳት

በአንድ ወቅት ምድር ላይ ይኖሩ የነበሩ እንስሳት አሁን ዘራቸዉ በመጥፋቱ በምስል ብቻ ከበርካታ ሚሊዮን ዓመታት በፊት እንደነበሩ ከመግለጽ የዘለለ አሻራ አጥተዋል። ዛሬስ ቁጥራቸዉ እየተመናመነ የሄደዉ የዱር እንስሳት የወደፊት እጣ ምን ይሆን?…

View Article


ኦጋዴን: የነዳጅ ፍለጋው እና የጸጥታው ሁኔታ

በኦጋዴን አካባቢ የሚካሄደውን የነዳጅ ዘይት ቁፋሮ ኣጥብቆ እንደሚቃወም ኣማጺው የኦጋዴን ነጻ ኣውጪ ግንባር በምህጻሩ « ኦ ኤን ኤል ኤፍ » ኣስታወቀ። ኣንድ ኣንጋፋ የግንባሩ መሪ ለ« አይ ፒ ኤስ » የዜና አገልግሎት እንደገለጹት በኦጋዴን የሚገኘው የነዳጅ ዘይት ከለማ የኢትዮጵያን መንግስት ባለጸጋ ያደርገዋል።

View Article

Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 25, 2014

News, Ask the Doctor, Agriculture and Business…

View Article


“ለምን እንደዚህ ቀለለን?፤” –የሳምንቱ ምርጥ ግጥም፤ በዓለም ጸሐይ ወዳጆ፤ –ፌብሩወሪ 26, 2014

View Article

ከአዲስ አበባው የFM 97.1 “ርዕዮት” የተሰኘ የራዲዮ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ነው። –ፌብሩወሪ 26,...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንጋፉውን ሰዓሊ በአድናቆት

ገዛኸኝ ድንቁ (ከጀርመን)ሥዕል ከሥነ ጥበብ የፈጠራ ሥራዎች ሙያ ዘርፎች አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማዕከል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የካቲት 1993 ዓ᎐ም. ባሳተመው ጥልቅ የሥነ ቋንቋ ጥናት የአማርኛ መዝገበ ቃላት ላይ ስዕል ቀጥተኛ ትርጉሙን እንዲህ ሲል ይፈታዋል። ሙሉውን አስነብበኝ …

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>