ደብዳቤ አልቀበልም ያሉት ባለስልጣን ሊከሰሱ ነው! – አንድነት
#udj@addisabeba የአዲስ አበባ የሰላማዊ ሰልፍና የፖለቲካ ስብሰባዎች ማሳወቂያ ክፍል ኦፊሰር የሆኑት አቶ ማርቆስ ብዙነህ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ላቀረበላቸው የሰላማዊ ሰልፍ እውቅና ደብዳቤ ህገ ወጥ ምላሽ በመስጠታቸው ፓርቲው ደብዳቤውን የተቃወመበትን የህግ አግባብ በመጥቀስ ደብዳቤ ልኮላቸው...
View Articleየሙስሊም መሪዎች የፍርድ ሒደት
ተከሳሾች ለፍርድ ቤቱ በሰጡት ቃል አሸባሪዎች እንዳልሆኑ፤ እስር ቤት ዉስጥ እንደተደበደቡ፤ እንደተሰቃዩና ያልተናገሩትንና ያላሉትን እንዳሉ ተደርጎ እንዲፈርሙ መርማሪዎች እንዳስፈራሯቸው ገልፀዋል…
View Articleየስደተኞች ሕልም ከመሊያ ባሻገር
የሰሃራን ምድረ በዳ አቋርጠው በጀልባ አውሮፓ ለመግባት የሚጥሩ አያሌ ወጣቶችና ጎልማሶች በየጊዜው ስለሚያጋጥሟቸው አያሌ ሕልውና ተፈታታኝ ተግዳሮቶች ያልተነገረበት ጊዜ የለም። ቀደም ባሉት ጊዜያት ከሰሜን ምዕራብ አፍሪቃ በጀልባዎች ወደ ካናሪ ደሴቶች…
View Articleየኢንተርኔት አጠቃቀምና አስተዳደር-(አመራር)
ኢንተርኔት ፤ በአሁኑ ዘመን ችላ የማይባል የዕለታዊ ህይወት አንድ አካል ነው ከተባለ፣ አባባሉ ሢሦውን የዓለም ሕዝብ ብቻ ነው የሚመለከተው። አብዛኛው የዓለም ሕዝብ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባቀረበው መረጃ መሠረት የኢንተርኔት ተጠቃሚ…
View Articleየአዉሮጳና የአፍሪቃ መሪዎች ጉባኤ
ጉባኤዉ ገና ሳይጀመር በፊት የአዉሮጳ ሕብረት የአፍሪቃ ሕብረት አባል ያልሆኑትን የአፍሪቃ መሪዎች ጋብዞ አባል ከሆኑት አንዳንዶቹን አለመጋበዙን የተቃወሙ የአፍሪቃ መሪዎች በጉባኤዉ አልተሳተፉም…
View Articleአቡጊዳ – ሐዋሳ በዘር/ቋንቋ ግጭት ቀዉስ ዉስጥ ናት
«በሀዋሳ ከተማ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚማሩ የሲዳማ ተወላጆች የሚኒ ሚዲያ ፕሮግራም በሲዳመኛ ቋንቋ ይተላለፍ፣ ታቦር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሚለውም ታፔላ በሲዳመኛ ቋንቋ ይጻፍ በሚል መነሻና ከቋንቋ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ረብሻ ተፈጥሮ፣ የፌደራል ፖሊሶች ወደ ግቢው ሲጠጉ ተማሪዎቹ ድንጋይ በመወርወር በርካታ ፖሊሶች...
View Articleሰማያዊ – የወላይታ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ
መጋቢት 20/ 2006 ዓ.ም የወላይታ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ሶዶ ውስጥ ስብሰባ ለማድረግ ዝግጅት እያደረጉ በነበረበት ወቅት ፖሊስ ምንም አይነት ምክንያት ሳይሰጥ ሰብስቦ እንዳሰራቸው ከአካባቢው የፓርቲው ተወካዮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ በአሁኑ ወቅት አመራሮቹ ድል በትግል በተባለው የፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ፡፡...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – ለመጋቢት 28ቱ ሰልፍ በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ተጀምሯል
መጋቢት 28 የሚደረገዉን ሰላማዊ ሰልፍ በተመለከተ፣ የአንድነት አባላቶችንና ደጋፊዎች በአራት የከተማዋ አቅጣጫዎች በመሰማራት በራሪ ወረቀቶችን ለሕዝብ ሲያደርሱ እንደነበረ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል። በአዲስ አበባ መንገዶች ሲሰራጩ ከነበሩ በራሪ ወረቀቶች መካከል ፡ …
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 02, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Article“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል”
“ለነሱ (ለማ/ቅዱሳን) የተሰጠው ስም ለእኔም ይገባኛል” (ክቡር አቶ ግርማ ሰይፉ፤ የፓርላማ አባል)ክቡር ሆይአኔ የአንድ እምነት አንድ ሀገር አራማጅ ነኝ መንግሥት በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ዘመቻ ጀመረ በሚል እሰጥ አገባ እንደበዛ አውቃለሁ፡፡ በሌለኝ መረጃ የእኔን ስም እየጠቀሱ ሰዎች ፖስት እንደሚያደርጉ ከሰዎች...
View Articleየማለዳ ወግ … በጨለመው የሳውዲ ወህኒም ይነጋል … – ነቢዩ ሲራክ
ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ የመውረዴ ምክንያት ሚስጥር ግምሽ እድሜየን ህግና ስርአቷን አክበሬ የኖርኩባትን የሳውዲት አረቢያን ህግ ተላልፊ አይደለም !...
View Article“ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አራት” በሁለት ሺህ አስራ አራቷ ኢትዮጵያ እይታ ሲገመገም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም;- በነጻነት ለሀገሬ “ታላቅ” ወንድም በአንክሮ እየተመለከቷችሁ ነው! በሚስጥር፡ የሚንሾካሾከው ወሮበላ መንግስት በ2014ቷ ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ያለው ሚስጥር አነፍናፊው ገዥ አካል በጉአዳ ውስጥ የተደበቁ የኢትዮጵያውያንን/ትን ሚስጥሮች መርምሮ ለማውጣት በጣም ውድ የሆኑ...
View Articleየአሉላ፣ የዮሐንስ፣ የጎበና እና የምኒሊክ ትውልድ! ሐሙስ መጋቢት 25 ቀን 2006 ዓ.ም. (Thursday, April 3,...
የዚህ ጽሑፍ ግብ በመንግስት ስልጣን ሽሚያ የተነሳ በአንድ ወገን በዮሐንስ እና በአሉላ ትውልድ በሌላ ወገን በምኒልክ እና በጎበና ትውልድ መካከል የነበረውን የፖለቲካ ባላንጣነት፣ ለስልጣን ሲሉ የተደራረጉትን እና የፈጸሙትን ስህተት መተረክ አይደለም። በመካከላቸው የነበረው ጸብ ዙፋኑ ለእኔ ይገባ ነበር የሚል ጸብ...
View ArticleHealth: ሰዎች ለፍቅረኞቻቸው ታማኝ የማይሆኑበት ምስጢር
ሊሊ ሞገስ ትዳር የሚመሰርቱት ምን አይነት ፍቅረኞች ናቸው? ጥንዶች በሶስት የተለያዩ መንገዶች ጥምረት በመፍጠር ወደ ትዳር እንደሚያመሩ ይታመናል፡፡ መጀመሪያው ጥንዶችን የሚያጣምራቸው በመሀላቸው የሚፈጠር ቅፅበታዊ ፍቅር ነው፡፡ በቅፅበታዊ ፍቅር የተለከፉ ሰዎች ለተወሰነ ጊዜ ማንነታቸውን ዘንግተው በአዕምሯቸው ሳሆን...
View Articleየጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ መልዕክት ከሳዑዲ አረቢያ እስር ቤት
ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ የመውረዴ ምክንያት ሚስጥር ግምሽ እድሜየን ህግና ስርአቷን አክበሬ የኖርኩባትን የሳውዲት አረቢያን ህግ ተላልፊ አይደለም !...
View Articleአቡጊዳ – የአዲስ አበባ አስተዳደር በአዲስ አበባ ስልፍ ማድረግ እንደማይቻል ገለጸ ፣ አንድነት ግን «አልቀበለም» ይላል !
የአንድነት ለዲሞክርሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28 ቀን በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ለአዲስ አበባ አስተዳደር ቢያሳዉቅም፣ አስተዳደሩ ሰልፉ እንዲደረግ የታሰበበት ቦታ፣ ትምህርት ቤቶች ፣ ዩኒቨርሲቲና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ያሉበት በመሆኑ እዉቅና እንደማይሰጥ የሚገልጽ፣ ከሕገ መንግስቱ የተጻረረ ደብዳቤ...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – የአስተዳደሩ ህገ ወጥነትና የአንድነት መንገድ – ሰለሞን ስዩም
የአንድነትፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን በአዲስ አበባ ለመጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠርቷል፡፡ ማፊያው አስተዳደር የተለመደውን መልስ ሠጥቷል፡፡ ህግ እና ስርዓት ያፈነገጠ፡፡ በአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ያወጣው “ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ ስርዓት” አዋጅ ቁ. 3/1983...
View Articleአቡጊዳ – አንድነቶች ቅስቀሳዉ ቀጥለዋል ! ዜጎች እየታሰሩ ነው ! ከታሰሩ ወገኖችን የጥቂቶቹን ፎቶ ይመልከቱ!
የሚሊዮኖች ንቅናቄ እንደዘገበው በአዲስ አበባ ቅስቀሳው ቀጥሏል። ፖሊሶች በርካታ ዜጎችን ሕግ ወጥ በሆነ መንገድ እያሰሩ ሲሆን፣ አገዛዙ የዜጎችን መሰረታዊ የዉህ.፣ የኔትወርቅን የመብራትና የትራንስፖርት ችግሮችን ከመፍታት ፣ ጊዜና ጉኦልበቱን ሕግን በመናድና ዜጎንች በማሸበር ላይ ያተኮረ ይመስላል። የሚከተሉት...
View Articleሚሊዮኖች ድምጽ – የአንድነት ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚዎች የነገውን የአዲስ አበባ ቅስቀሳ ይመሩታል፡፡
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የእሪታ ቀን በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በተያዘለት ቀንና ቦታ እንደሚካሄድ ለመገናኛ ብዙሀን ካሳወቀበት ከትላንትናው እለት ማለትም መጋቢት 24/2006 ዓ.ም ጀምሮ ለከተማዋ ነዋሪዎች ስለሰልፉ ዓላማ የሚገልፅ በራሪ ወረቀት እያሰራጨ...
View Article