Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ነገ በደሴ ለሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ያለውን ቅስቀሳ የሚያሳይ ፎቶ ዜና

የአንድነት ፓርቲ “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት” በሚል መሪ ቃል 2ኛውን ዙር ሕዝባዊ ንቅናቄ በደሴ ከተማ ነገ እሁድ ኤፕሪል 6 ቀን 2014 ዓ.ም በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋል። የደሴ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥቶ ብሶቱን እንዲያሰማ አንድነት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን የፓርቲው መሪዎች ሳይቀሩ ሕዝብ በተሰበሰበት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ህወሓት በአፅቢ (እንዳስላሴ) ረብሻ ለመቀስቀስ እየሞከረ ነው፤ ነገ እሁድ አረና ለጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳውን ቀጥሏል

አብርሃ ደስታ ከመቀሌ የዓረና አባላት ለነገ እሁድ መጋቢት 28 በአፅቢ (እንዳስላሴ) ከተማ ለሚደረግ ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ እያደረጉ ይገኛሉ። በዓድዋ ቅስቀሳ ስናደርግ “እንዳትነኳቸው፣ በሰላም ይቀስቅሱ!” ብሎ መመርያ የሰጠ በመቐለ ከተማ የሚገኝ የህወሓት ከፍተኛ አመራር ዛሬ በአፅቢ ከተማ በምናደርገው ቅስቀሳ ረብሻ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በደሴ ፖሊስና የደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች የሰላማዊ ሰልፉን ቅስቀሳ ለማደናቀፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ባልደረቦች ክስተቱን በፎቶግራፍ አንስተዋል —————– የአንድነት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተውን የቅስቀሳ ቡድን ተግባር ለማደናቀፍ ፖሊሶችና ደህንነት ነን የሚሉ ግለሰቦች በስውር ቪዲዮ በመቅረፅ እና ስለሙስሊሙ የመብት ጥያቄ የሚስተጋቡ መፈክሮችን ለማስቆም ሙከራ አድርገዋል፡፡ በተለይም የከተማዋ...

View Article

ዉጥረት የጋረደዉ የአፍጋኒስታን ምርጫ

አፍጋኒስታን ውስጥ ዛሬ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በመካሄድ ላይ ነዉ። ፕሬዚዳንት ሃሚድ ካርዛይን የሚተካ ለመምረጥ ወደ 12 ሚሊዮን የሚሆን ህዝብ ለምርጫ መጠራቱ ተመልክቷል።…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – በደሴ የሚሊዮኖች ድምጽ ቅስቀሳ በደመቀ ሁኔታ እየተደረገ ነው – ተጨማሪ ፎቶዎችን ይዘናል

ነገ መጋቢት 28 ቀን 2006 ዓ.ም በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ቅድቀሳእ በደመቀ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሆነ ተገልጸ። አቶ ሃብታሙ አያሌዉ ከስፋራዉ ይሄን አስተላልፈዋል ፡ ===================== “እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ረጋዶ…….. አለቀልሽ ልቤ አንድነትን ወዶ” ይህንን የማጀቢያ ዘፈን እያሰማ ህዝቡ ከጎናችን...

View Article


የአምባ ገነኖች የስልጣን ጥም አባዜ – በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና)

ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል በተለይም የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታቶች በአንባ ገነንት እና የሕዝባቸውን ሰብሃዊ መብት በመርገጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሾች ሲሆኑ ከእነዚህም ውስጥ አገራችን...

View Article

የርዋንዳ የጅምላ ጭፍጨፋ 20ኛ መታሰቢያ ዓመት

ወጣት የርዋንዳ ዜጎች በሀገራቸው እአአ 1994 ዓም በተካሄደው የጎሣ ጭፍጨፋ የሞቱትን ለማሰብ 2014 ዓም ከገባ ወዲህ አንድ ማስታወሻ ችቦ በመላይቱ ሀገር ይዘው በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ። እአአ የፊታችን ሰኞ፣ ሚያዝያ ሰባት፣ 2014 ዓም ችቦው መዲናይቱ ኪጋሊ ይገባል። በዚሁ ዕለት የጎሣው ጭፍጨፋ የተጀመረበት 20ኛ...

View Article

ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 05, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! (ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው? የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው “እኔ ካላለፍሁ ማንም አያልፍም!” በሚል መመሪያ መኪናዎቹ ተቆላልፈው እንዲቆሙ ማድረግ ነው፤ እንደሚመስለኝ...

View Article


የማለዳ ወግ… በጨለመው የሳውዲ ወህኒም ይነጋል…

ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ ግፍ ከበዛበት ወህኒ የአክብሮት ስላምታየ ይድረሳችሁ! እነሆ ለሁለተኛ ጊዜ ለአፍታ ያህል እድሉን አግኝቸ ወህኒ የመውረዴን እውነታ ላስረዳችሁ ግድ አለኝ ። ዛሬ አስረግጨ የምነግራችሁ ወህኒ የመውረዴ ምክንያት ሚስጥር ግምሽ እድሜየን ህግና ስርአቷን አክበሬ የኖርኩባትን የሳውዲት አረቢያን ህግ ተላልፊ...

View Article

ትንሽ ምላጭ አገር ትላጭ! መጠላለፍ ወደየትኛው ገደል እየመራን ነው?

ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም የአዲስ አበባን መኪናዎች በተለይም በጫት የሚሽከረከሩት ታክሲዎችን በማንኛውም መስቀልኛ መንገድ ላይ ለአምስት ደቂቃ ቆሞ የተመለከተ ሰው በቀላሉ እንደሚረዳው ‹እኔ ካላለፍሁ ማንም አያልፍም!› በሚል መመሪያ መኪናዎቹ ተቆላልፈው እንዲቆሙ ማድረግ ነው፤ እንደሚመስለኝ የአባቶቻችንን ዕዳ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Entertainment: ቅዳሜን ከአንጋፋው ድምጻዊ መሐመድ ወርዲ ጋር

(አፈንዲ ሙተቂ) አቦ የምን መጨነቅ ነው? የምን መጨናነቅ! የምን መተጋተግ! ተነሱ እስቲ አንዴ ከመሐመድ ወርዲ ጋር ዓለማችንን እንቅጭ! ተነሱ እስቲ ከዚህ ጭቅጭቅና ጭንቅንቅ የበዛበት ዓለም ወደ ፍቅር ሐድራ እንሰደድ! ቅዳሜያችንን ከመሐመድ ወርዲ ጋር ቅዳሜ እናስመስል! በ“ገመር ቦባ” ድብርቱን እናባርር!...

View Article

የአዲሱየአዲስአበባኤርፖርትተርሚናልየዲዛይንስራተጠናቀቀ

airport new design.jpgአዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ከሁለት ወራት በኋላ ግንባታው የሚጀመረው አዲሱ የኤርፖርት ተርሚናል የዲዛይን ስራ ተጠናቀቀ።የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት እንዳለው በ225 ሚሊዮን ዶላር የሚገነባው ተርሚናል 22 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገድ የሚችል...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

UDJ Demonstration in Dessie – UPDATE ደሴበህዝቦቿአንድነትደምቃለች። PHOTOS

አዲስ አበባ የሚገኘው የአንድነት ቢሮ በከፍተኛ ሁኔታ በፖሊስ እና በደህንነት ሃይሎች ተከቧል። የደሴው ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እየተካሔደ ነው። ደሴ በህዝቦቿ አንድነት ደምቃለች ። #Ethiopia #Dessie #UDJ #EPRDF #Demonstration#MillionsVoicesforlandownershipበደሴው የተቃውሞ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምን ይደረጋል? እናት አገር ትኑር!

ከጌታቸው ሽፈራው የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት ወቅት ለስራ እንደምፈለግ አበሰረኝ፡፡ ስልኩ ከኢመድኤ (INSA) መሆኑ ተነግሮኛል፡፡ ይህን መስሪያ ቤት ስም ፈጽሞ...

View Article


አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ ተቃውሞ ገጠማቸው (ቪዲዮ ይዘናል)

አቡነ ዘካሪያስ በሚኒሶታ ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ከፍተኛ ተቃውሞ ደረሰባቸው። በቪድዮ ተደግፎ በደረሰን መረጃ መሠረት ምዕመናኑ “ጎጃም ላይ የተሰረቀው ገንዘብ ሚኒሶታ ላይም አይደገምም” በሚል ከፍተኛ ተቃውሞ አሰምተውባቸው አንዳችም ንግግር ሳያደርጉ ከደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ እንዲወጡ መደረጋቸው ተገልጿል።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም...

  በአማራ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ ዜጎች ሜዳ ላይ ወድቀዋል ሰማንያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል በጀት ስለሌለን ምንም ያደረግነው የለም አቶ አማረ በሪሁን የወረዳ የብአዴን ኃላፊ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ በመቄት ወረዳ ቀበሌ 0 40 ልዩ ቦታው አሳሳ በተባለ ቦታ መጋቢት 20 ቀን 2006 ዓ. ከምሽቱ 4 ሰዓት ላይ...

View Article


ብኣዴንእናኦሕዴድምንእየሰሩነው? የፖለቲካባርነትእንዲቆምትግሉንየማቀጣጠልሃላፊነትአለባቸው::

የሕወሓት የበላይነት እስከመቼ ?? ... መሸዋወድ እስከየት?ምንሊክ ሳልሳዊ :- የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ...

View Article

ምንይደረጋል? እናትአገርትኑር!

ጌታቸው ሽፈራው እንደጻፈው ፤- የመመረቂያ ጽሁፌን ለመጨረስ ደፋ ቀና እያልኩ ባለሁበት ወቅት ነው አንድ የማላውቀው ስልክ የተደወለልኝ፡፡ ይህ ስልክ አባል ባለመሆኔ ስራ እንደማላገኝ ተስፋ ወደመቁረጥ በተቃረብኩበት ወቅት ለስራ እንደምፈለግ አበሰረኝ፡፡ ስልኩ ከኢመድኤ (INSA) መሆኑ ተነግሮኛል፡፡ይህን መስሪያ ቤት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያሙስሊሞችጉዳይመፍትሄአፈላላጊኮሚቴአባላትየሰጡትየክስመከላከያ ( በድምጽ ) AUDIO

የመሪዎቻችንን የክስ መከላከያዎች ለማሰራጨት እንረባረብ!ኡስታዝ አቡበክር አህመድና ዳዒ ያሲን ኑሩ ያቀረቡት የክስ መከላከያ በጽሁፍና በድምጽ ተዘጋጅቶ ከታች በሚገኙት ሊንኮች ቀርቧል1.የኡስታዝ አቡበክር አህመድ ክስ መከላከያው የፒዲኤፍ ጽሁፍ ሊንክ፡-http://goo.gl/NRSNkiየኡስታዝ አቡበክር አህመድ ክስ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>