Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የሚቀብሯትን የምትቀብር ቤተክርስቲያን!”

  (By “Abel Sog Sos”) እስኪ እውነቱን እንነጋገር!አሁን ባለንበት ዘመን ሃገርን ስለመውደድ የምንማረው/የተማርነው ከየት ነው? ከቤተ እምነቶች ወይስ ከስነ ዜጋና ስነ ምግባር ወይም "ሲቪክስ" ኮርስ? የጸረ ሙስና ኮሚሽን ሳይቋቋም ማን ነበር የራስ ያልሆነን ስላለመውሰድ ያስተማረው? አሁንስ ቢሆን? የሃይማኖት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለጋዜጠኛ ፋሲል የእኔአለም እንቡጢጣ የመልስ መልስ። ሥላቅ ውክል ምልክት አለው „ትምህርተ ሥላቅ ¡“

ከሥርጉተ ሥላሴ  04.04.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) ሆድ ባዶ እንዲቀር ሁሉም ይነገር። እንዲህ ሆነላችሁ፤ ደግሜ እንዳነበው የተሰጠኝን የቤት ሥራ ሆነ ምክር ሳይገባኝ ይቅር። „እንብኝ“ አልኩኝ። ይልቁንም በዚህ ጹሑፍ ውስጥ ያሉትን አራት የእምዬን የዕንባ ዘለላ ጓደኛ ፎቶዎች ደግሜ ደጋግሜ ውስጣቸውን ማንበብን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

እግረ ሙቅ/እግር ብረት/ ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን)

ዮሴፍ ሽፈራው(ጀርመን) ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ዘውዳዊውን አገዛዝ በመቃወም የለውጥ መርህን አንግበው የተነሱትን የተማሪውን እና የሰራተኛውን ክፍል ወገኖች እንቅስቃሴ ለማኮላሸት እስር እንግልት እና ግድያ ሲፈፀም ቆይቷል። በወቅቱ እንደ ከርቸሌ በመሳሰሉት እስር ቤቶች የታጎሩት ወገኖች በጠባብ ክፍል ከመወሰናቸውም በተጨማሪ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም (ዓሰገድ ጣመነ)

ዓሰገድ ጣመነ ከጎጃም ታላላቅ ሊቃውንት ውስጥ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ሁነኛ ደረጃ ይዘው ይገኛሉ፡፡ የኦሮሞ ሊቃውንት በየትኛውም የጎጃም አድባራትና ገዳማት ለትውልድ የሚተላለፉ ታላላቅ ሥራዎችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓትም በየገዳማቱና አድባራቱ በመምህርነት የሚያገለግሉ የኦሮሞ ሊቃውንት በጎጃም ሞልተዋል፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የአዲስ አበባ መስተዳደር አንድነት ፓርቲ የጠራውን የእሪታውን ቀን ሰልፍ አቅጣጫ ከቀየራችሁ እፈቅዳለሁ አለ

ከዳዊት ሰለሞን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መጋቢት 28/2006 ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ የእውቅና ደብዳቤ ለመስጠት ህጋዊ መስመሩን ለመከተል ተስኖት የቆየው የአዲስ አበባ መስተዳድር ዛሬ ማለዳ ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ መጋቢት 28 በሌሎች መርሐ ግብሮች የተያዘ በመሆኑ ተለዋጭ ቀንና ቦታ እንድታቀርቡ ይሁን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ተፈታ (አብርሃ ደስታ ከትግራይ)

ዜጠኛ ሓገዞም መኮነን (ወይን ጋዜጣ) ====================== የቀድሞ የወይን ጋዜጣ አዘጋጅ ጋዜጠኛ ሓገዞም መኮነን ለሁለት ሳምንታት ያህል ደብዛው ካጠፋ በኋላ (ትናንት ደብዛው ስለመጥፋቱ ፅፌ ነበረ) ዛሬ በህይወት እንዳለ ደውሎ ገልፆልኛል። ጋዜጠኛ ሓገዞም ለሁለት ሳምንታት የጠፋበት ምክንያትና መንገድ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – የአዲስ አበባ አስተዳደር ከሕገ ወጥ ተግባሩ ታቀበ – ሰልፉ በሌላ ቀን እንዲደረግም ጠየቀ

የአዲስ አበባ አስተዳደር መጋቢት 26 ቀን ለአንድነት ፓርቲ በላከው ደብዳቤ ፣ አንድነት መጋቢት 28 ቀን ሊያደርግ ያሰበዉ ሰላማዊ ሰልፍ ፣ ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ጠየቀ። ሰልፉ በታሰበበት ቀን ሌሎች ዝግጅቶች እንዳሉ የገለጸዉ የአስተዳደሩ ደብዳቤ «ተጨማሪ መስመርና ቦታ በመጥቀስ (ሰልፉን) የምታካሂዱበትን ሌላ ቀን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – የአዲስ አበባዉ ሰልፍ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ !

የአንድነት ፓርቲ «ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን» በሚል ርእስ ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2006 ዓ.ም ይፋ ባደረገው መግለጫ «የአዲስ አበባ ከተማ ሠላማዊ ሠልፍና ስብሰባ ማሳወቂያ ክፍል በመጋቢት 26 ቀን 2ዐዐ6 ዓም በቁጥር አ.አ ከስ/1ዐ/3ዐ.4/236 በላከልን ደብዳቤ ሠላማዊ ሠልፉን ለማድረግ...

View Article


Early Edition –ኤፕረል 04, 2014

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንድነት – ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! (ሰልፉ ለሚያዚያ 5 ተላለፈ )

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ህግን እያከበርን የማስከበር ኃላፊነታችንን እንወጣለን!! —————————————— ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ በአዲስ አበባ ከተማ ከዕለት ወደ ዕለት...

View Article

040414 ዜና 16:00 UTC

View Article

የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረት ጉባኤ ፍፃሜ

ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ ለ2 ቀናት የተካሄደው 4ተኛው የሁለቱ ክፍለ ዓለማት መሪዎች ጉባኤ ሲጠናቀቅ መሪዎቹ የጋራ ችግሮቻቸውን በጋራ ለመፍታትም ፅኑ አቋም እንደያዙ አስታውቀዋል ።…

View Article

አፍጋኒስታንና ሐሚድ ካርዛይ

በአፍጋኒስታን የምርጫ ዋዜማ ለመዘገብ ወደዚያ አምርተው ከነበሩ ጋዜጠኞች መካከል አንዲት ጀርመናዊት የፎቶግራፍ ጋዜጠኛ በዛሬው ዕለት መገደሏ ተነገረ። ካናዳዊቷ ባልደረባዋ ቆስላለች። አፍጋኒስታን ዛሬም ፀጥታዋ መረጋጋትን አይጠቁምም።ታሊባኖች ፣ 6 ዓመታ…

View Article


የጀርመን ወታደሮች የሶማሊያ ዘመቻ

የጀርመን ፌደራል ጦር እጎአ ከ2010 አንስቶ የሶማሊያ ወታደሮችን በማሠልጠን ይሳተፋል። እስካሁን ሥልጠናው የሚሰጠው ዩጋንዳ ነበር። የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ባሳለፈው ውሳኔ መሠረት ከአሁን በኋላ የጀርመን ወታደሮች ስልጠናውን ሶማሊያ ውስጥ መስጠት ይጀምራሉ።…

View Article

«የመጀመሪያ ዲግሪዬን ስይዝ 19 ዓመቴ ነበር» ሲሳይ ሌሊሳ

አንድ ሰው ነፃ የትምህርት እድል አግኝቶ እንዲማር ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ እንዳለበት ግልፅ ነው።የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዳችን ከነዚህ ተማሪዎች አንዱ ነው።…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 04, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ለማስመለስ የኢህአዴግ ልኡካን በጄኔቫ

ረዳት ፓይለት ሃይለመድህን አበራን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ በአቶ አስመላሽ ወልደ-ስላሴ የተመራ ከፍተኛ የኢህአዴግ ልኡካን ቡድን ጄኔቭ፣ ስዊዘርላንድ ከርሞ ባለፈው ሳምንት ተመልሷል። በፓርላማው የህግ እና የአስተዳደር ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሊቀ-መንበር የሆኑት አቶ አስመላሽ ወልደ-ስላሴ የተመራው ይህ ቡድን ከሜይ 13፣...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“እንዳያዝን፣ የከተማዋን ጥፋት ያይ ዘንድ አልወድለትም"

(ወልደ አረጋዊለደጀሰላም እንደጻፉት መጋቢት 27/2006 ዓ.ም፤ April 5/2014)፦ ታላቁ የእግዚአብሔር ነቢይ የማይቀረውን የኢየሩሳሌምን ጥፋትና በከላውዴዎን ንጉስ እጅ፣ ለከለዳውያን ሠራዊትና፣ ለባቢሎን ሕዝብ ተላልፋ መሰጠቷን እግዚአብሔር ራሱ በተረዳ ነገር በገለጠለት ጊዜ ነቢዩ ኤርምያስ ልብሱን ቀዶ፣ በራሱም...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አንባ ገነኖች የስልጣን ጥም አባዜ (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና )

በገዛኸኝ አበበ (ኖርዌይ ሌና) ዛሬ በአለማችን ላይ መንግስታቶች ሊመሩት እና ሊያስተዳድሩት በላው ሕዝብ ላይ  የሰብሃዊ መብት ረገጣ እስራት እና ግድያ በሕዝባቸው ላይ እንደሚያደርሱ ይታወቃል በተለይም የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታቶች በአንባ ገነንት እና የሕዝባቸውን ሰብሃዊ መብት በመርገጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሾች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የጃኪ ጎሲ የሰሜን አሜሪካ የሙዚቃ ኮንሰርቶች የሕግ ጥያቄዎች አሉበት፤ ይሳካ ይሆን? አላሙዲ ከጃኪ ጀርባ አለ?

የምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ባለቤት ሸዋ ኢተና የጃኪ ጎሲን የሙዚቃ ኮንሰርት በሰሜን አሜሪካ ለማየት ለሚጠባበቁ ወገኖች ጥሪ አቀረበ። ከዚህ ቀደም የስራ ፈቃድ አውጥተንለት ወደ ሰሜን አሜሪካ እንዲመጣ ጉዳዩን ጨርሰን ኮንሰርት እስከመሰረዝ ደርሰናል፤ በዚህም ኪሳራ ደርሶብናል በሚል የሚከሰው የሸዋ ኢንተርቴይመንት...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>