Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የዩክሬን ቀውስና ያልሰመረው የጄኔቫው ስምምነት

በዩክሬን የተባባሰውን ቀውስ ያረግባል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የጄኔቫው ስምምነት እስካሁን ተግባራዊ መሆን አልቻለም ። ከስምምነቱ በኋላም የዩክሬን ውጥረት ተባብሶ ቀጠለ እንጂ አልቀነሰም ።…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ፕሬዝዳንት ሙላቱና ቤተሰቦቻቸው ‹‹በየሰንበቱ ያስቀደሳሉ፤ ይቆርባሉ››

ቅዳሴው በቤተ መንግሥት ደብረ ገነት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ይከናወናል ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ ‹‹ከኹለት ጊዜ በላይ›› በጸሎተ ቅዳሴ አገልግለውበታል የግብጽ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩዎች በትንሣኤ ሌሊት ጸሎተ ቅዳሴ ላይ ተሳተፉ (ቅጽ ፩ ቁጥር ፯፤ ማክሰኞ እና ረቡዕ፤ ሚያዝያ ፲፬ – ፲፭ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.)...

View Article


የጥቁሮች ኑሮ ከአፓርታይድ 20 ዓመታት በኋላ

ከ20 ዓመት በፊት በዘረኛው የደቡብ አፍሪቃ መንግሥት ሥር በርካታ የሀገሪቱ ጥቁር ተወላጆች ሆምላንድ ተብሎ በሚጠራ መንደር እና አካባቢ ብቻ እንዲኖሩ ተደርገው ነበር።…

View Article

ኢጣሊያ በምታድናቸው ተገን ጠያቂዎች ላይ የተነሳው ቁጣ

የኢጣሊያ ባህር ኃይል ባለፉት 48 ሰዓታት ብቻ 1000 ስደተኞችን ከመስመጥ ማትረፉን አስታውቋል።…

View Article

በየመን አልቃይዳ ላይ የተከፈተ ዘመቻ

የመን ውስጥ ከሳምንቱ መጨረሻ አንስቶ በሰው አልባ አይሮፕላኖች ጭምር ተጠርጣሪ የኧልቃይዳ አሸባሪዎች እየተገደሉ እንደሆነ ዘገባዎች ያስረዳሉ።…

View Article


የታሰሩ የዞን9 ጦማርያንና ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ማእከላዊ ምርመራ እነደሚገኙ ተረጋገጠ

ትላንትና ማምሻውን በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር ዋሉት 6 የዞን 9 አባላትና ጋዜጠኛ ተስፋለም ወልደየስ ማእከላዊ ምርመራ እንደሚገኙ ተረጋግጧል፡፡ ታሳሪዎቹን ቤተሰብ ማየት የማይችል ሲሆን ስንቅ በማቀበል ብቻ ተመልሰዋል፡፡ በተያዙበት ሰአት ቤታቸውና ቢሮአቸው የተፈተሸ ሲሆን መጽሃፍት ጋዜጦች እና...

View Article

የዞን ዘጠኝ የቅርብ ወዳጅና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳየ ታሰረች

 ዞን ዘጠኝ  አሁን  በደረሰው መረጃ መሰረት ጋዜጠኛ እና የዞን9 ዘመቻዎች ንቁ ተሳታፌ የነበረችው የቅርብ ጓደኛ ኤዶም ካሳዪ በፀጥታ ሃይሎች ቤቷ ተፈትሾ ወደ ማእከላዊ ምርመራ ትወስዳለች ! ዞንዘጠኝ የኤዶም ካሳየ በምንም አይነት ህገወጥ ተግባር ውስጥ ተሳትፋ እንደማታውቅ ነገር ግን ከደህንነት ሃይሎች ከፍተኛ ወከባ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በተቃውሞ ድምጾች ላይ ያረፈው ብትር ዕንደምታ

ደጉ ኢትዮጵያ አገዛዙ ሰሞኑን በቅርብ ጊዜ ታሪኩ የከፋ የተለዩ ድምጾችን ያለመታገስ ባህርይ አሳይቷል፡፡ ስድስት የዞን ናይን ብሎገሮችን እና ጋዜጠኛ ተስፋለም ታምራትን በአንድ ወገን፣ የሠማያዊ ፓርቲ አመራሮችና ቀስቃሾችን በሌላ ወገን ሰብስቦ ከማይሞላው ማጎሪያው ከቷቸዋል፡፡ በፕሬስ ላይ የሚደረግ አፈና እና...

View Article


“አማራ ከኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን፣ ከአፍሪካም እጅግ ድሃ ሕዝብ ነው”

ከድንበሩ ስዩም መቀመጫውን ኳታር ያደረገው አልጀዚራ እየተባለ የሚጠራው ቴሌቪዥን ጣቢያ በኢትዮጵያ ላይ ከሰሞኑ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም አቅርቦ ነበር። ፊልሙ የሚያተኩረው በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአማራ ክልል እና በውስጡ ያሉት ነዋሪዎች በዓይን ሕመም ምክንያት ለዓይነ-ስውርነት እንዴት እንደሚጋለጡ እና ከዚሁ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፓትርያርኩ የግብፅ ጉብኝት ላልተወሰነ ጊዜ የተላለፈው ‹‹በመንግሥት ውሳኔ ነው››

የአቡነ ማትያስ የመነጋገርና የመደራደር አቅም ለጉብኝቱ መሰረዝ በምክንያትነት ተጠቅሷል የግብፁ ፓትርያርክ በስድስት ወራት ውስጥ ሦስት ጊዜ የጉብኝት ጥያቄ አቅርበዋል የአቡነ ታዎድሮስ ተደጋጋሚ ውትውታ ጉዳዩ ከሕዳሴው ግድብ ጋራ መያያዙን አመላክቷል የጉብኝቱ መሰረዝ በአቡነ ታዎድሮስ ጥያቄ እንደኾነ መዘገቡ ከመቅለል...

View Article

ዩክሬይን፥ የ«ኦሴ» አባላትን የማስፈታቱ ድርድር ቀጥሏል

የአውሮጳ የደኅንነትና የትብብር ድርጅት በእንግሊዝኛ ምኅፃሩ «ኦሴ» ታዛቢ ቡድን አባላት እንዲፈቱ የጀርመን ፌዴራል መንግሥት ጥሪ አቀረበ።…

View Article

ስዊድናዊ የ«ኦሴ» አንድ አባል ተፈታ

መፍቀሬ-ሩስያ ታጣቂዎች ይዘው ያቆዩዋቸውን የተወሰኑ የ«ኦሴ» ታዛቢ ቡድን አባላት ለመገናኛ ብዙኃን እይታ አቀረቡ። ከተያዙት ታዛቢዎች መካከል አንድ ስዊድናዊ የስኳር ህመም ስላለበት መለቀቁን ታጣቂዎቹ አስታውቀዋል።…

View Article

የስድስት ጦማርያንና የአንድ ጋዜጠኛ መታሰር

ስድስት ጦማሪያን እንዲሁም አንድ ጋዜጠኛ ትናንት ከቀትር በኃላ አዲስ አበባ ውስጥ መታሰራቸው ተሰማ። ዞን «9» በመባል የሚታወቀዉ የጦማርያን ስብስብ አባላት ላይ ላለፉት ሰባት ወራት ከፍተኛ ክትትል ሲደረግ መቆየቱም ተመልክቶአል።…

View Article


በደቡብ አፍሪቃ አፓርታይድ የተገረሰሰበት 20ኛ ዓመት

በደቡብ አፍሪቃ አፓርታይድ ከተገረሰሰበ በነገው ዕለት 20 ዓመት ይሆናል። የፀረ ዘር አድልዎው ትግል ታሪክ እና ስለ ሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል?…

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 26.04.2014

ዜና 26.04.2014…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ኤፕረል 26, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

ሰማያዊ ፓርቲ የዞን ዘጠኝ አክቲቪስቶችንና ሌሎች ጋዜጠኞች ላይ እየተደረገ ያለውን እስር አጥብቆ ያወግዛል!

በነገው ስልፍም ይፈቱ ዘንድ ድምጹን ያሰማል! ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የተነጠቁ መብቶቻችን እናስመልሳለን›› በሚል ሚያዝያ 19 ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱ ይታወቃል፡፡ በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ወቅት ከምናነሳቸው ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሰልፉ ገዥው ፓርቲን ላይ የሠላ ትችት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) የተሰጠ መግለጫ

የጋዜጠኞቹና የአክቲቪስቶቹ እስር አሳሳቢ ነው፡፡ ትላንት ሚያዝያ 17 2006 አመሻሽ ላይ ዞን 9 በተሰኘ ድረ ገጽ (ብሎግ) ላይ በሳል ፖለቲካዊና ማህበራዊ  ትችቶችን በማቅረብ ከሚታወቁት ፀኀፍት መሀከል 7 ቱ (ማህሌት ፋንታሁን በፍቃዱ ሀይሉ ናትናኤል  ፈለቀ ዘላለም ክብረት አጥናፍ ብርሀነ አቤል ዋበላ ኤዶም ካሳዬ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ ናቸው

ታደሰ ይመር ሰበር ወቅታዊ ፖለቲካዊ ሁኔታዎች – ኢህአዲግ እና ተቃዋሚዎች ወሳኝ ነጥብ ላይ መሆናቸውን አውቀውት ይሆን? የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የደህንነት ኃላፊ ዋሽግተን ገቡ፣የመካከለኛው ምሥራቅ ትኩሳት ተቀስቀሰ፣ሩስያ ከመቸውም በበለጠ ደረጃ እየተፈራች ነው።(የጉዳያችን አጭር ማስታወሻ)   የዓለማችን ዓለም...

View Article

የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?   (በ-ዳጉ ኢትዮጵያ) 

(በ-ዳጉ ኢትዮጵያ (dagu4ethiopia@gmail.com)   የፋሲካ ዕርቅን ከሰሜን አየርላንድ ብንማርስ?                               ከ16 አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሚያዚያ 10 ቀን 1998፡፡ በሰሜን አየርላንድ የሰላም ሒደት ውስጥ ቁልፍ ቦታ የሚሰጠው የዕለተ ስቅለት ስምምነት...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>