Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

ምክር ቤታዊ ምርጫ በደቡብ አፍሪቃ

ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በዛሬው ዕለት ምክር ቤታዊ ምርጫ ተካሄደ። በዚሁ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚደን ኔልሰን ማንዴላ ከሞቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሪቱ በተካሄደው ምርጫ የአፍሪቃውያኑ ብሔረተኞች ኮንግረስ፣ «ኤ ኤን ሲ » እንደሚያሸንፍ እና መሪው ፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማም ለቀጣዮቹ አምስት ዓመትትም በሥልጣናቸው...

View Article


የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት

የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ይበልጥ በእኩልነት ላይ የተመረኮዘ እንደሚሆን ተናግረዋል። የቻይናእና የአፍሪቃ ፤ በተለይም የቻይናና የኢትዮጵያ የንግድ ግንኙነት እንዴት ይገመገማል?…

View Article


የተቃዉሞ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የአዲስ አበባ ከተማን ለማስፋት በሚል የተነደፈዉን አዲስ የከተማ ልማት እቅድ በመቃወም ሰልፍ የወጡ ተማሪዎች ላይ የደረሰዉን የህይወት ህልፈት፣ ድብደባና እስራት በመቃወም፤…

View Article

ኢንተርኔትና የተሃድሶ ለውጥ

የመረጃ ፤ የዕውቀት ማካማቻውና ማከፋፈያው ጋን ከተከፈተ ከጥቂት ዐሠርተ ዓመታት ወዲህ፤ የምርምር ውጤቶቻቸውን በኢንተርኔት ይፋ የሚያደርጉ ጠበብት ቁጥር እየጨመረ ሄዷል። ስለሆነም፤ ዕውቀትን ባፋጣኝና በቀላሉ ለመቃኘትም ሆነ ለመቅሰም የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩ የሚያጠራጥር አልሆነም።…

View Article

የታሰሩት የድረገጽ ጸሐፍት የፍርድ ቤት ውሎ

የኢትዮጵያ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአራዳ ምድብ ችሎት ፣ ፖሊስ ከ10 ቀናት በፊት በታሰሩት በ6 ድረገጽ ጸሐፍት ጉዳይ ላይ ዛሬ የጠየቀውን የ15 ቀናት የምርመራ ጊዜ ወደ 10 ቀናት ዝቅ አደርጓል።…

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 07, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

አባ ዱላ ገመዳ ስለኦሮሚያ ተማሪዎች ጥያቄዎች ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ /ሦስተኛና የመጨረሻ ክፍል/ –ሜይ 07, 2014

AbaDula, Q and A, last part…

View Article

አሜሪካ ደቡብ ሱዳን ላይ ማዕቀብ ጣለች

ዩናይትድ ስቴትስ በደቡብ ሱዳን ውዝግብ ውስጥ ባሉ በሁለቱም ወገኖች ላይ የመጀመርያውን ማዕቀብ ጣለች።…

View Article


አሜሪካ ደቡብ ሱዳን ላይ ማዕቀብ ጣለች –ሜይ 07, 2014

US,South Sudan, sanctions…

View Article


ኢትዮጵያዊያን አሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ሁኔታ ተሰለፉ –ሜይ 07, 2014

Ethiopian demonstrate infront of US State Department, Washington, D.C. 05/07/14…

View Article

ዞን-ዘጠኞች ችሎት ፊት ቀረቡ –ሜይ 07, 2014

Zone-9, court…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሰማያዊ ፓርቲ በተገደሉት ተማሪዎች ጉዳይ መግለጫ አወጣ፤ “የዜጎችን ጥያቄ በግድያ ማስቆም አይቻልም”

ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ነጻ እንዲወጡ እገዛ ያደረገችላቸውን ጨምሮ አብዛኛዎቹ አገራት የህዝብን ጥያቄ በተገቢው የሚያዳምጡ፣ ችግሮች ሲኖሩ በጠረጴዛ ዙሪያና በሰከነ መልኩ መፍታት የሚችል መንግስት መመስረት ሲችሉ በተቃራኒው በአገራችን ስልጣን ላይ ያለው ህወሓት/ኢህአዴግ ግን ዜጎችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የፊታችን እሁድ ሜይ 11 የሚኒሶታውን መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ይወስኑ

ለሰላም እና ለአንድነት የቆሙ ምዕመናን ያስተላለፉት ጥሪ። የፊታችን እሁድ የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የወደፊት እጣ ለመወሰን፣ አዲስ የቦርድ አባላትን ለመምረጥ ጥሪ ቀርቧል። አባል የሆናችሁ እንድትገኙ ይላል ጥሪው። በራሪ ወረቀቱ የሚከተለው ነው። Related Posts:የሚኒሶታውን ደብረሰላም…በሚኒሶታው...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የገንዘባችን ዋጋ ስንት ነው?

ኤድመን ተስፋዬ * * (የግብርናና ኢኮኖሚስት እና የገጠር ልማት ባለሞያ) የ ፅሁፌ ትኩረት የገንዘባችንን ዋጋ በመፈተሸ ከንድፈ ሀሳብ እና ከሀገራት የኢኮኖሚ ታሪክ መነሻነት መንግስት ለዋጋ ግሽበቱ የሚሰጠውን የኢኮኖሚ እድገት ምክንያትነት ከመሞገት በተጨማሪ ከዋጋ ግሽበቱ ጀርባ አጮልቆ ማየት ነው፡፡ መነሻችን ኑሮአችን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሬየን አልሸጥም – አጭር ወግ – በሄኖክ የሺጥላ*

አዲሱን (የነበረውን ግን ሰሞኑን የሾረውን) የ “ኦሮሞ ወጣቶች ” ግድያ። በነገራችን ላይ ለምንድን ነው “የኢትዮጵያ ወጣቶች ” የማንለው? ማለት ስለማንፈልግ? ወይስ ብንል ባንል ምን ይጠቅማል ( ምንስ ይጎዳል በሚል ሃሳብ?) ሁለቱንም ያዙልንና እንቀጥል። ሰሞኑን አምቦ ላይ የተፈጸመውን ግድያ  ተከትሎ ወዳጆች ”...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ልክ የዛሬ 17 ዓመት ሚያዝያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አሰፋ ማሩ ወደ ቤቱ ሊገባ ሲል በወያኔ ተረሽኖ ሕይወቱ አለፈ

በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት የተሰጠ መግለጫ የኢመማ ጀግኖች ሰማእታትን እናስብ። የዛሬ 17 ዓመት ሚያዚያ 30 ቀን 1989 ዓ.ም አቶ አስፋ ማሩ ከቤቱ በሰላም ወጥቶ ወደ ሥራ በመሔድ ላይ እያለ በአዲስ አበባ ሐምሌ19 የሕዝብ መነፈሸ አካባቢ በጠራራ ጸሐይ በወያኔ/ኢህአዴግ ነፍሰ ገዳይ ፖሊሶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ድምጻችንን ሰጥተን ውሳኔውን ለመቀበል ዠግጁ ነን?

የሚኒሶታ ደብረሰላም መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን አንድ ምራፍ ጨርሶ ወደ ሁለተኛው ሊዞር በ ጣት በሚቆጠሩ ቀኖቶችብቻ ነው የቀረው። አንደኛው ምን ምን አስመዝግቦ አለፈ ቀጣዩስ ምን ምን ይዞ ይመጣል ብሎ ማሰላሰል ካለፈው እንድንማር ለወደፊቱ እንድንሰናዳ የጠቅማል። ታዲያ ባለፉት ሁለት አመታት በየምክንያቱ ሁለትና ከሁለት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

“የኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄና መፍትሔዉ” እስክንድር ነጋ(ከቃሊቲ እስር ቤት)

  እስክንድር ነጋ የዲሞክራሲያዊ መብቶች ጋር ተያይዞ፣ የብሔረሰቦች የእኩልነት መብት በቃልና በፕሮግራም ብቻ ሳይሆን፣ በግብር መታወቅ አለበት፡፡ የእያንዳንዱም ብሔረሰብ ቋንቋ፣ ባህል፣ ሃይማኖትና ሌሎችም መለያዎች በእኩልነት መታወቅና መከበር አለባቸዉ፡፡ ብሔሮች ሁሉ ትልቅም ሆነ ትንሽ የራሳቸዉን የወደፊት ዕድል...

View Article

Early Edition –ሜይ 08, 2014

View Article

የዩክሬይን ውዝግብ እና ሩስያ ያቀረበችው ሀሳብ

የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ትናንት በሞስኮ ከአውሮጳ የፀጥታ እና ትብብር ድርጅት ሊቀመንበር ዲድየ ቡርክሀልተር ጋ ስለ ዩክሬይን ውዝግብ ከመከሩ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ በምሥራቅ ዩክሬይን መፍቀሬ ሩስያ ቡድኖች…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>