73 ኛዉ የኢትዮጵያ የአርበኞች የድል ቀን መታሰብያ
ሚያዝያ 27፤ 73ኛው የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች በዓል በአራት ኪሎ የድል አደባባይ በደማቅ ስነ- ስርዓት ተከብሯል። በተለይ በብሄራዊ ትያትር አባት አርበኞች፤ ህጻናት ቲያትረኞች፤ ሙዚቀኞች የተሳተፉበት ሥነ-ስርዓት እጅግ የደመቀና ታሪክና ባህልን ያካተተ መሆኑ ተነግሮለታል።…
View Articleበተስፋ የሚጠበቀው የደ/ሱዳን ተቀናቃኞች ግንኙነት
በደቡብ ሱዳን ካለፈው ታህሳስ ወር ወዲህ በመንግሥቱ ጦር እና በዓማፅያኑ መካከል በቀጠለው ውጊያ ስቃይ ውስጥ ያለው ተፈናቃዩ ሲቭል ሕዝብ ወደ የማሳው በመለስ ዘር እንዲዘራ እና ወደ ዕለታዊ ተግባሩ እንዲመለስ ለማስቻል በምሥራቅ…
View Articleመላ ያልተገኘለት የ ቦኮ ሃራም አሸባሪነት
ናይጀሪያ ውስጥ ፤ እስላማዊው አክራሪ ቡድን ቦኮ ሃራም፤ ከምንጊዜውም የበለጠ አሁን ተጠናክሮ ይገኛል። በሳምንቱ መግቢያ ላይ አገሪቱን ከካሜሩን ጋር በሚያዋስነው ድንበር፣ እንደገና አንድ መንደር ከቦ ጥቃት ማድረሱ ታውቋል።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 08, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleየጀርመን የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ማሕበርና ኢትዮጵያ
ዋና ጽ/ቤቱ በሰሜን ጀርመን በገኧቲንገን ከተማ የሚገኘው በዓለም ዙሪያ በጭንቅ ላይ ለሚገኙ ሕዝቦች ተቆርቋሪ መሆኑ የሚነገርለት ማሕበር(GFBF) በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ የሰብአዊ መብት ይዞታ አስመልክቶ ትናንት ጋዜጣዊ መግለጫ አወጣ።…
View Articleሚሸል ኦባማ ከናይጀሪያ ሴቶች ጋር እንደሚቆሙ አስታወቁ –ሜይ 08, 2014
Michelle Obama, Nigeria, missing girls…
View Articleየግብፅ ዕጩ ፕሬዚዳንት ኤል-ሲሲ መነጋገር ይፈልጋሉ –ሜይ 08, 2014
Abdul-Fatah El-Sisi, interview with CBC, Ethiopia, Nile, GRE…
View Articleሚሸል ኦባማ ከናይጀሪያ ሴቶች ጋር እንደሚቆሙ አስታወቁ
ናይጀሪያ ውስጥ ቦኮ ሃራም በሚባለው ፅንፈኛ ቡድን የተጠለፉ ወደ 300 የሚጠጉ ልጃገረዶችን ለመፈለግ ለሚደረገው ዓለምአቀፍ ጥረት ድጋፍ ለመስጠት የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳሚት እመቤት ሚሼል ኦባማ ሃሽታግ ብሪንግ ባክ አወር ገርልስ (#BringBackOurGirls) - ልጆቻችንን መልሱ የሚል መልዕክት ይዘው የተነሱትን...
View Articleበዴር ዴርጅታችን ወዯ የት እያመራ ነው? (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዳሽን)
በዴር ኢትዮጵያ በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሉም ዴርጅቶችና ግሇሰቦች የተቋቋመ ዴርጅት ነዉ። ዴርጅቱ ሲቋቋም አራት አሊማዎችን አንግቦ የተነሳ ነዉ። እነዚህም ዲዕዋ፣ ሙስሉሙን ማዯራጀት፣ የሙስሉሙን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ማጋሇጥና፣ ከጊዜ በኋሊ የታከሇው የሌማት እንቅስቃሴ ናቸው። ስሇዚህ በዴር ከሊይ...
View Articleኪርና ማሻር ሊገናኙ ነው
የደቡብ ሱዳን አማጽያን መሪና የቀድሞው ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማሻር ከሀገሪቱ ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ለሚያደርጉት የፊት ለፊት ውይይት አሁን ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ይህ የፊት ለፊት ግጭቱ ከተቀሰቀሰ ከአራት ወራት ወዲህ የመጀመሪያው ይሆናል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብአዊ...
View Articleእግዚዓብሔር ሆይ እድሜ ሰተህኝ ለምስክርነት ስላበቃኸኝ አመሰግንሃለሁ።
ደጉ ተፈራ በሚኒሶታ መዳኒዓለም ቤተርስቲያን የደረሰዉን ዉጣዉረድ ከሩቅ ሆኜ ሳስተዉል ስታዘብ ቆየዉና ዉሸት ሲበዛ ባጭሩ ምስክርነቴን ልሰጥ ተነስቻለሁ። እባካችሁ የእግዚዓብሄርን ስም በከንቱ አትጥሩ፤ ቃሉ ያዛልና! ክርስቶስ የከበረ ደሙን አፍስሶ ቅዱስ ሥጋዉን ቆርሶ ያዳነን በከንቱ ስሙን እንድንጠቀምበት አይደለም።...
View Articleብአዴን ማን ነው (ከገብረመድህን አርአያ )
የአንድን ድርጅት ማንነቱን ከማቅረብ በፊት ቀደም ብሎ የተፈጸመውን ስህተት፣ ቀጥሎም ኢህአፓን ለማጥፋት በህወሓት እና በሻእቢያ የደረሰበትን ጥቃት አጠር ባለ መልኩ ማቅረብ አስፈላጊ ይሆናል። የስትራተረጂ ስህተት ለከባድ ወድቀት ይዳርጋል ኢህአፓ ትግሉን የጀመረው ገና በ1960 መጀመሪያ ነበር። አብዮቱ እየተቀጣጠለ ሃገር...
View Articleበድር ድርጅታችን ወደ የት እያመራ ነው? (ፈርስት ሂጅራ ፋውንዴሽን)
በዴር ኢትዮጵያ በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ድርጅቶችና ግለሰቦች የተቋቋመ ድርጅት ነዉ። ድርጅቱ ሲቋቋም አራት አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ነዉ። [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Related Posts:የበድር አመራሮችን አስመልክቶ…አንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ…በጄ/ል ከማል ገልቹ የሚመራው...
View Articleነገ አርብ ሜይ 9 በሚኒሶታ በሚደረገው ሰልፍ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው ድምጻቸውን በጋራ እንዲያሰሙ ጥሪ ቀረበ
(ዘ-ሐበሻ) በሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን የሚያደርገው የሚኒሶታ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ማህበር ነገ በሚኒሶታ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ በጠራው ሰልፍ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያውያን ወዳጅ የሆነ በመገኘት አንባገነኑ የሕወሓት መንግስት ሰላማዊ ጥያቄ ባቀረቡ ዜጎች ላይ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልሎች...
View Articleዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች (ክፍል አምስትና የመጨረሻው ክፍል)
click here for pdfባለፈው ጊዜ በተከታታይ የዴር ሡልጣንና ከዚያም ጋር የሚያያዙ ጉዳዮችን ስናነሣ ነበር፡፡ ምን መደረግ አለበት በሚለውም ዙሪያ ስድስት ነጥቦችን አንሥተናል ዛሬ የመጨረሻውን ክፍል እነሆ፡፡ 7. ዲያስጶራውን ማንቀሳቀስወደ ኢየሩሳሌም ቅዱሳት መካናትን በመሳለም ረገድ ዲያስጶራ ኢትዮጵያውያን...
View Articleግንቦት 7 በተማሪዎች እንቅስቃሴ ዙሪያ፡ “በወያኔ ዘረኛ ፕሮፖጋንዳ ተጠልፈው ሕዝብን ከሕዝብ ጋር የሚያቃቅሩ ሰዎችን አትስማ”
ግንቦት 7፡ የፍትህ፣ የነፃነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ፣ በግፍ ሕይወታቸው ባጡ ዜጎች መርዶ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እና ቁጭት ይገልፃል፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። ህወሓት እና አጋፋሪው ኦህዴድ በነዙት ሽብር ሳቢያ የአካል ጉዳት የደረሰባችሁ፣ የተደበደባችሁ እና ለእስር የተዳረጋችሁ ወገኖቻችንም ህመማችሁም...
View Article