የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አዲስ የፍጥነት መንገድ
ከአዳማ ወደ አዲስ አበባ የሚወስድ አንድ አዲስ የፍጥነት መንገድ ትናንት ተመርቆ ተከፈተ። ከሁለት ሳምንታት በኋላ በይፋ ለተሽከርካሪዎች የሚከፈተውን መንገድ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋ ባንድነት መርቀው የከፈቱት ኢትዮጵያን የጎበኙት የቻይና ጠቅላይ ሚንስትር ሊ ኬኪያንግ ናቸው።…
View Articleስለወባ አድማጮቻችን ምን ይላሉ?
ባለፈዉ ሳምንት በጤናና አካባቢ ዝግጅት በተለታዩ የአፍሪቃ ሃገራት ወባ የምታደርሰዉን ጉዳትና የወባ በሽታን ለመከላከል የሚደረጉ ጥረቶችን ካስቃኘዉ ዝግጅታች ማቅረባችን ይታወሳል።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 06, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleየኦሮሞ ተወላጆች ሰልፎች ዋሽንግተንና ለንደን ላይ ተካሄዱ –ሜይ 07, 2014
Oromos demonstrate in Washington, DC and London…
View Articleከአቶ ዋህደ በላይ (በዋሽንግተን ዲ.ሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲና የኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ) –ሜይ 07,...
Wahade Belay, Ethiopian Embassy, Washington, D.C.…
View Articleአፈጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከቪኦኤ ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ –ክፍል ሁለት –ሜይ 07, 2014
Abadula Gemeda, Speaker of Ethiopian Parliament to VOA…
View Articleትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው ትዴኢ አንድነትና መኢአድን ለመዋሐድ እየጣረ ነው
በ ዘሪሁን ሙሉጌታ /ሰንደቅ ጋዜጣጋዜጣ የሰባት ፓርቲዎች ስብስብ የሆነው “ትብብር ለዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ” ወይም “ትብብር” የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እንዲዋሐዱ የመጨረሻ ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የትብብሩ ሰብሳቢ አቶ ግርማ በቀለ...
View Articleመድረክ በአዲስ አበባ ሠላማዊ ሰልፍ ጠራ
በ ዘሪሁን ሙሉጌታ ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሀገሪቱ በሚታዩ ወቅታዊ ችግሮች ላይ መንግስት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን አስታወቀ። የመድረክ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ጥላሁን እንዳሻው ትናንት ለሰንደቅ ጋዜጣ እንደገለፁት ሰላማዊ ሰልፉ በመጪው...
View Articleአቡጊዳ – በአዲስ አበባ ቅስቀሳ ወቅት ጋዜጠኛ ነብዩን ጭመሮ የታሰሩት በዋስ ተፈቱ
ለህጋዊ ሰልፍ ሲቀሰቅሱ በህገ ወጥ መንገድ የተያዙት የአንድነት አባላት በዋስ ተለቀቁ ባሳለፍነው ሐሙስ ካዛንቺስ አካባቢ በፖሊስ ተይዘው ስድስተኛ ፖሊስ ጣብያ የታሰሩት ጋዜጠኛ ነብዩ ሐይሉ፣አቶ ዘካሪያስ የማነብርሃን፣ዘላለም ደበበና ሹፌራቸው አርብ ዕለት ፍርድ ቤት ቀርበው የአስራ አንድ ቀን ጊዜ ቀጠሮ ተጠይቆባቸው ወደ...
View Articleአቡጊዳ – የዞን ዘጠኝ አባላት ሕዝብ እንዳያውቅ በዝግ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፣ እንደገና ለ10 ቀን ተቀጠሩ
ዞን ዘጠኞች እንዲሁም ጋዜጠኛ አስማማዉ፣ ተስፍዳ አለም እና ኤዴም ፍርቅ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው በዝግ ችሎት እንዲታይ ተደርጓል። ፖሊስ እንደገና ለ10 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠ ሲሆን ፣እስረኞቹ ጠበቃቸውን ለማየት እድል ያገኙት እዚያው ፍርድ ቤት ነበር። ዝርዝር ዘገባዉ ዳዊት ሰለሞን እና ብስራት ወ/ሚካኤል...
View Articleበፊርሃ እግዚአብሄር ቦታ ፈሪሃ ኢሕአዴግ ተተክቷል – ተመስገ ደሳለኝ (ክፍል 1)
« የሃይለማሪያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች» በሚል በተመስገን ደሳለኝ ከጻፈው የተወሰደ ((ክፍል 1) ) በ2005 ዓ.ም መጀመሪያ አቶ ኃይለማርያም “ጠቅላይ ሚኒስትር” ተደርጎ በኢህአዴግ ሲሾም፤ በፓርቲው ውስጥ አክራሪ ብሔርተኛ የአመራር አባላት ከመኖራቸው አኳያ፤ መቼም ቢሆን “ራሱን ችሎ ይቆማል” ብሎ መጠበቁ ተምኔት...
View Articleስርዓቱ በሳዉዲ ለተጎዱ ወገኖች ደንታቢስ መሆኑ በተመለከተ (እድገት ሲባል ..) – ተመስገን ደሳለኝ
«የሃይለማሪያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች» በሚል በተመስገን ደሳለኝ ከጻፈው የተወሰደ (ክፍል 2) አቶ ኃይለማርያም በስድስት ወር (በጥር) ለተወካዮች ም/ቤት ማቅረብ የነበረበትን ሪፖርት በዘጠኝ ወሩ ባለፈው ሳምንት ባቀረበበት ወቅት፣ ከምርጫው በፊት የፖለቲካ ማሻሻያ መጠበቁ የዋህነት እንደሆነ የጠቆመን፣ የም/ቤቱ አባል አቶ...
View Articleመልካም አስተዳደር ሲባል – ተመስገን ደሳለኝ
«የሃይለማሪያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች» በሚል በተመስገን ደሳለኝ ከጻፈው የተወሰደ (ክፍል 3) አቶ ኃይለማርያም በስድስት ወር (በጥር) ለተወካዮች ም/ቤት ማቅረብ የነበረበትን ሪፖርት በዘጠኝ ወሩ ባለፈው ሳምንት ባቀረበበት ወቅት፣ ከምርጫው በፊት የፖለቲካ ማሻሻያ መጠበቁ የዋህነት እንደሆነ የጠቆመን፣ የም/ቤቱ አባል አቶ...
View Articleኤርትራ ሆይ! ብረሳሽ… – ተመስገን ደሳለኝ
«የሃይለማሪያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች» በሚል በተመስገን ደሳለኝ ከጻፈው የተወሰደ (ክፍል 4) ጠቅላይ ሚንስትሩ ሪፖርቱን ባቀረበበት ወቅት፣ አቶ ግርማ ሰይፉ መንግስት የኤርትራንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማቀራረብ የሚያደርገውን ጥረት አስመልክቶ ያለውን አቋም በተመለከተ ላነሳው ጥያቄ፣ የሰውየው ምላሽ ከእውነታው ፍፁም...
View Articleእኛ ቀጥለናል! – ተመስገን ደሳለኝ
«የሃይለማሪያም ደሳለኝ ቁልቁለቶች» በሚል በተመስገን ደሳለኝ ከጻፈው የተወሰደ (ክፍል 4) ግንባሩ ‹‹ባለራዕይ›› በማለት ካቆለጳጰሰው የቀድሞ ሊቀ-መንበሩ አቶ መለስ ህልፈት በኋላ፣ በጠባብ ብሔርተኞችና ጥቅመኞች በመሞላቱ መተካካቱን ተከትሎ ይፈረካከሳል የሚል ከውስጥም ከውጪም የሚሰማ ሹክሹክታ ነበር፡፡ በርግጥም...
View Articleሰንደቅ – አባ ዱላ በተገደሉ ተማሪዎች ዙሪያ
ሰንደቅ – አባ ዱላ በተገደሉ ተማሪዎች ዙሪያ “የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹ ጥያቄ ፍትሐዊና ሕጋዊ ነው” በአዲስ አበባ ዙሪያ ያሉትን በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዉስጥ የሚተዳደሩ ከተሞችን ከአዲስ አበባ ጋር በማስተባበር በጋራ ለማልማት የወጣዉን የተቀናጀ መሪ እቅድ በመቃወም ሰሞኑን በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች የተካሄደው ተቃውሞ...
View Articleአቡጊዳ – ትብብር መኢአድ እና አንድነት ካልተዋሃዱ እኛ ከአንዱ ጋር እንቀጥላለን አለ
የሰባት ፓርቲዎች ስብስበ የሆነው ትብብር በአንድነት እና በመኢአድ መካከል ፖለቲካ ፕሮግራሞቻቸው ተመሳሳይ እንደመሆናቸው መዋሃድ እንዳለባቸው ማሳሰባቸው አገር ቤት የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ ገለጸ። ስብሰቡ ሁለቱ ፓርቲዎች ከተዋሃዱ በኋላ እነርሱም ያንን ዉህደት እንደሚቀላቀሉ፣ የትብብሩ ሊቀመንበር መናገራቸውን ሰንደ...
View Article