Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ምርጫ ተጠናቀቀ

በርከት ያላችሁ የዘ-ሐበሻ አንባቢያን ዛሬ በጉጉት እየተጠበቀ ያለውን የሚኒሶታውን ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ቀጣይ ሁኔታን የሚወስነውን ምርጫ በተመለከተ ‘ውጤቱ ምን ሆነ?’ ስትሉ በስልክ፣ በኢሜል እና በተለያዩ መገናኛ ዘዴዎች በጠየቃችሁን መሠረት የቤተክርስቲያኑ አሁን ያለበት ሁኔታን እነሆ። በፍርድ ቤት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዓባይ እንደዋዛ–“ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት፤ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነው” ክፍል ሶስት (ከአክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

Dr. Aklog Birara ክፍል ሁለት ዓባይና ኢትዮጵያ አንድና የተያያዙ መሆናቸውን ያሳያል። አንድና የተያያዙ ናቸው የሚለውን ሃሳብ ከተቀበልን ዓባይ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እስካገለገለና ኑሮውን እስካሻሻለ ድረስ የኢትዮጵያን ይገባኛልነትና የሚሰሩ መሰረተ ልማቶች መቀበል የኢትዮጵያውያን ግዴታ ነው። ዓባይ የሁሉም...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

(ሰበር ዜና) የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል የሚፈልገው ወገን አሸነፈ

አሁን በደረሰን ዜና መሠረት ለረዥም ጊዜ ሲያወዛግብ የቆየው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። ወደ ሃገር ቤት ሲኖዶስ ይጠቃለል የሚለው ወገን እና በገለልተኛነቱ ይቀጥል የሚለው ወገን ባደረጉት ምርጫ አብዛኛው ሕዝብ በግለልተኛነቱ እንዲቀጥል በመወሰኑ ቤተክርስቲያኑ ባለበት እንደሚቀጥል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ የቦርድ አባላት ከስልጣናቸው ወረዱ፤ ቤተክርስቲያኑም በገለልተኛነቱ እንዲቀጥል ተወሰነ

ከአንድ ዓመት በላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ሲያወዛግብ፣ ሲያነጋገር ቆይቷል። “ሃገር ቤት ያለው ሲኖዶስ እና ውጭ ሃገር ያለው ሲኖዶስ እስከሚስማሙ ድረስ ላለፉት 20 ዓመታት በገለልተኛነት እንደቆየነው መቆየት አለብን” በሚለው እና “ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ መቀላቀል ያለብን...

View Article

ዓባይ እንደዋዛ–“ኢትዮጵያ ሃገሬ ናት፤ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ነው” ክፍል ሶስት አክሎግ ቢራራ (ዶ/ር)

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

Hiber Radio: አበበ ገላው ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በጸረ ሕወሃት ትግል ላይ እንዲያተኩሩ ጠየቀ፤ ሌንጮ ባቲ ይናገራሉ

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ህብር ሬዲዮ  ግንቦት 3 ቀን 2006 ፕሮግራም                 እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ ! <<…ተከፋፍሎ ለውጥ ያመጣ የለም ።ሰሚም የለም ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ስር ነቀል ለውጥ ነው የሚጠብቀው ። ይህን ለውጥ ለማምጣት በአንድ ላይ መቆም ያስፈልጋል  …>> -...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ጥሩ የመንፈስ ፍላጎትን አድምጭነት – ልዩ መክሊት ነው – ለእኔ። (ሥርጉተ ሥላሴ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 12.04.05 (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) ዛሬ እንዲህ ወደ ሀገረ አሜሪካ ጉዞ አማረኝ። ስለምን? የንግግር ሥነ – ጥበብ ህግጋት መከበሩ መንፈሴን ስለገዛው። ሥነ – ንግግር ጸጋ ነው። ሥነ – ንግግር ሙያም ነው፤ ሥነ – ንግግር ሁለት መንትያ ልጆች አሉት። እንደ ቤተሰብ የሚያቸውም የቅር ሥጋዎቹ አሉት።...

View Article

“መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ” መጽሐፍ ላይ የተደረገው ውይይት

Related Posts:የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ…ፓትርያሪክ መርቆርዮስ ለምን…የአ.አበባው ሲኖዶስ ታዛቢዎች…‹‹313 ሚሊዮኑ ለልማት!›› በሚል መሪ…የሳዑዲ አረቢያው የወገን ችግር እና……

View Article


የመደብ ወይስ የብሄር ጭቆና?! (ከአብርሃ ደስታ)

እንዲህ ተጠይቋል “ባለፉ ስርዓታት የነበረ የማሕበረ ፖለቲካ መዋቅር የመደብ የትግል (ጭቆና) መሰረት ያደረገ ነበር ወይስ ብሄር?” ባለፉ ስርዓታት ጭቆና ነበረ (አሁንም አለ)። በኢትዮጵያ ታሪክ በህዝብ የተመረጠ ህዝብን ለማገለግል የተነሳ መንግስት አልነበረም (የለም)። ስለዚህ ጭቆና አለ። ጭቆናው ምን መሰረት ያደረገ...

View Article


Early Edition –ሜይ 12, 2014

View Article

UTC 16:00 የዓለም ዜና 12.05.2014

ዜና…

View Article

የ መ ኢ አ ድ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ኢትዮጵያ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ) በደቡብ መስተዳድርጎፋ ልዩ ዞን፤ ሳውላ ወረዳ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄደ። ከአዲስ አበባ ዘጋቢአችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የ ሰልፉን አዘጋጂዎች ቃል ጠቅሶ እንዳብራራው፤ የፀጥታ ኃይሎች፤ ለማደናቀፍ…

View Article

ደቡብ ሱዳን-የሰላም ዉልና ጦርነት

ባለፈዉ ታሕሳስ አጋማሽ የተጀመረዉ ጦርነት አንዳድ ግምቶች እንደሚጠቁሙት በአስር ሺሕ የሚቆጠር ሕዝብ ገድሏል።ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጥ ሕዝብ አፈናቅሏል።ወይም አሰድዷል።ከሰወስት ሚሊዮን የሚበልጥ ለረሐብ አጋልጧል።ጦርነቱ እስከ መጪዉ የዝናብ ወቅት ከቀጠለ ደግሞ-----…

View Article


የአውሮፓው ሕብረትና ምሥራቅ ዩክሬይን

በምሥራቅ ዩክሬይን 2 ግዛቶች ውሳኔ ሕዝብ አካሂደው እንደተነገረው 89 ከመቶ የሚሆነው ድምፅ ሰጪ ከኪቭ የተለየ አቋም እንዳለው አሳይቷል።ውጤቱ ፤ በአንድ በኩል ቅራኔውን አባብሶ ፤ አገሪቱ ከ2 እንድትከፈል አለያም፤ ተጨባጩን እውነት በመቀበል፤ ምዕራባው…

View Article

ያልሰመረው የሊቨርፑል የ24 ዓመታት ህልም

በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ዘንድሮ እንደ ሊቨርፑል ልቡ የተሰበረ ቡድን የለም። 24 ዓመታት ጠብቀውም ዋንጫ የመጨበጥ ህልማቸው እንደ ጉም በኗል። ማንቸስተር ሲቲ በሦስት ተከታታይ የጨዋታ ዘመን ለ2ኛ ጊዜ ዋንጫውን ማን ደፍሮ ከእጄ ሊነጥቅ ብሏል። የፕሬሚየር ሊግ ጨዋታዎች፣ የጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፣ የስፔን ላሊጋና...

View Article


ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ሜይ 12, 2014

ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...

View Article

ትኩሱ ተኩስ አቁም ተጣሰ –ሜይ 12, 2014

South Sudan, Cease Fire agreement violated…

View Article


ዕድገቱ ማኅበራዊ ልማት አላስገኘም –የአፍሪካ ኢኮኖሚ ሪፖርት –ሜይ 12, 2014

The Economic Growth didn't bring about Social Development yet.…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የለውዝ /ኦቾሎኒ/19 የጤና በረከቶች

በማስረሻ መሐመድ ለውዝ ወይም ኦቾሎኒ ከ1,6ዐዐ ዓመት በፊት በፔሩ የተገኘ  እንደሆነ ይነገራል፡፡ ከዛም በአሜሪካና በአውሮፓ ሀገራት  ላይ ተሠራጭቶ በዓለም ታዋቂ ሆኗል፡፡ ለውዝ ከምግብነት ባሻገር ለጤናም ሰፊ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ይነገራል፡፡ እነዚህን ጠቀሜታዎች በዝርዝር አስቀምጠናል እንሆ… 1. በተለምዶ ከሚባለው...

View Article

ጵራቅሊጦስን ለመገልበጥ ይታገላሉ፤ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ጵራቅሊጦስን ለመገልበጥ ይታገላሉ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ከአሁን በፊት በርካታ ጽሁፎችን ያበረከቱልን ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አሁንም እጅግ ጠቃሚና ወቅታዊ የሆነ በጥልቀትና በስፋት የተብራራ ጽሁፍ አቅርበውልናል።  ጽሁፉን ፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። ጵራቅሊጦስን ለመገልበጥ ይታገላሉ፤ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>