Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

በኬንያ ያሉ ሶማልያውያን ስደተኞችን ለመመለስ መታሰቡ

የኬንያ እና የሶማልያ መንግሥታት በኬንያ ከለላ ያገኙ ከ500,000 የሚበልጡ የሶማልያ ስደተኞችን ወደ ትውልድ ሀገራቸው ለመመለስ ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት፣ በምሕፃሩ «ዩ ኤን ኤች ሲ አር» ጋ አንድ ስምምነት መፈራረማቸው ይታወሳል።…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ኖቬምበር 16, 2013

News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የማለዳ ወግ … እዚህም እዚያም አረቦች የእኛን መንግስት ያህል አልበደሉንም!

በጋዜጠኛ ነብዪ ሲራክ የማለዳ ወግ … እዚህም እዚያም አረቦች የእኛን መንግስት ያህል አልበደሉንም!  ትናንት ቅዳሜ ምሽት ላይ የማያልቅበትን የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ምን አዲስ ነገር ይነግረን ይሆን?  ብየ  ከፈትኩት ።  ቀዳሚው ዜና የሳውዲ ጉዳየ ነው ። ክቡር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴዎድሮስ አድሃኖም “በኢትዮጵያውያን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማን ከባድ ዝናብ መታት፤ መንገዶች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል

(ዘ-ሐበሻ) ኢትዮጵያውያን በስቃይ ላይ ያሉባት የሳዑዲ አረቢያዋ ሪያድ ከተማ ዛሬ ቅዳሜ ማታ በጣለ ከባድ ዝናብ የተነሳ ከተማዋ በጎርፍ ተጥለቀለቀች፣ መንገዶች በጎርፍ ተዘግተው በሥራ ላይ እና በ እለት ተለት ተግባር ላይ ችግር እንደፈጠረ አረብ ኒውስ የተባለው የዜና ወኪል አስታወቀ። የአረብ ኒውስን ጠቅሶ የዘ-ሐበሻ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢትዮጵያ እና ናይጄርያ ጨዋታ ቀጥታ ስርጭት ናይጄርያ 2 – ኢትዮጵያ 0

ኢ.ኤም.ኤፍ – (10፡00 AM)። ኢትዮጵያ እና ናይጄርያ ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚያደርጉት የመጨረሻ ጨዋታ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ቡድን ቢጫ ማልያውን አድርጎ ነው የገባው። አጀማመሩ ላይ የናይጄርያ ቡድን ማጥቃት እያደረገ ነው። እስካሁን የጎላ እንቅስቃሴ አይታይም። ሙሉውን የጨዋታ እንቅስቃሴ ለሚቀጥሉት 90 ደቂቃዎች...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ሳዑዲ አረቢያ በዝናብ እና በጎርፍ ከተመታች በኋላ ያሉ ፎቶዎች

ሳዑዲ አረቢያ ዛሬ በዝናብ እና በጎርፍ መምታቷን ከደቂቃዎች በፊት ዘ-ሐበሻ መዘግቧ ይታወሳል። አንዳንድ ፎቶዎችን አግኝተናል እናካፍላችሁ። Related Posts:ሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ከተማን ከባድ…በጀርመን ፍራንክ ፈርት የሳዑዲ…በደቡብ ኮሪያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንአስቸኳይ የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ…በሳዑዲ አረቢያ ያለው ስቃይ……

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተማጽኖ ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም: ሳዉዲን በተመለከተ (ግርማ ጌታቸዉ ካሳ)

ግርማ ጌታቸዉ ካሳ (muziky68@yahoo.com) ኖቬምበር 16 2013 ዓ.ም አይኖቼ በደም ቀሉ። ልቤ ተሰበረ። ከሳዉዲ አረቢያ፣ ከባህር ማዶ፣ የወገኖቼ  ጩኸትና ሮሮ፣  ከጣራዬ በታች የመነጨ ይመስል፣ በጆሮዬ በቅርበት ያቃጭላል። በርግጥ እንደ አገር፣ እንደ ሕዝብ ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ መዋረዳችንን አየሁ። በተለይም...

View Article

ፀረ ሕገ ወጡ የአልማዝ ንግድ ስብሰባ

ውዝግብ ከሚታይባቸው አካባቢዎች በሚወጣ የአልማዝ ማዕድን ንግድ አንፃር የተጀመረውን ትግል የማጠናከር ዓላማ የያዘው በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ « ኬ ፒ ሲ ኤስ » በመባል የሚታወቀው « የኪምበርሊ ፕሮሰስ ሰርቲፊኬሽን ስኪም »…

View Article


ከሳዉዲ የተመለሱ ኢትዮጵያዉያን

የስዑድ አረቢያ መንግስት ያለ ሕጋዊ ፈቃድ በግዛቱ ይኖሩ የነበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የዉጭ ሀገር ዜጎች ፈቃዳቸዉን እንዲያስተካክሉ የሰጠዉ የምህረት ጊዜ ካለቀ በኋላ ባጠናከረችዉ አሰሳ በሺዎች የሚቆጠሩትን ወደየመጡበት መመለሱን ተያይዛዋለች።…

View Article


የቱሪስቶች መናኸሪያዋ አክሱም

የሥልጣኔ በር በምትባለው የአክሱም ከተማ የሚገኙት ከአንድ ውቅር ድንጊያ የተቀረጹት ሐውልቶችዋ ብቻ አይደሉም የቱሪስት መስሕብ የሆኑት።…

View Article

የአየር ንብረት ትንበያ ሂደት እና ጥቅሙ

የአየር ንብረት መለዋወጥ ዓለምን እያሰጋ ያለ ጉዳይ መሆኑ ይታወቃል። በከባቢ ሙቀት መጠን መጨመር ምክንያት ፤ የጎርፍ፤ የአዉሎ ነፋስ፤ የባህር ላይ ማዕበል አደጋዎች፤ በዓለማችን በተለያዩ ቦታዎች መከሰታቸዉ ነባራዊ ሁኔታ ነዉ። እነዚህን አደጋዎች ለመከላከል፤ እንዲሁም…

View Article

የኢትዮ ጂቡቲ የማማላለሻ ችግሮች

ወደብ ኣልባዋ ኢትዮጵያ ለወጪ እና ገቢ ሸቀጧ ከሞላ ጎደል የምትጠቀመው በጂቡቲ ወደብ እንደሆነ ይታወቃል። ከዚሁ የተነሳ በጂቡቲ ወደቦች ከሚስተናገዱት ገቢና ወጪ ምርቶች ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነውም የኢትዮጵያ ሸቀጦች እንደሆኑ ይገመታል።…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ኖቬምበር 20, 2013

News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

The angry children of Ethiopia. By Yilma Bekele

The angry children of Ethiopia.  By Yilma Bekele We really are a special people. No matter how far we go one eye is always on Ethiopia. The last few days we saw something we did not like. Ethiopians on...

View Article

የአቶ መላኩ ጉዳይ ለሕገመንግሥት ጉባዔ ተመራ

በግንቦት ሰባት ጉዳይ የተከሰሱትም ጉዳይ ችሎት ቀረበ።…

View Article


ቪኦኤ የሣዑዲን ተመላሾች አዲስ አበባ ላይ አነጋገረ

ኢትዮጵያዊያን በየአቅጣጫው እየተንቀሣቀሱ ነው፡፡…

View Article

ለኢሳት ፀሐይ – ለታማኝ በየነ እንጀራ ወጣላቸው! (ክፍል ሁለት)

ለማንበብ ለኢሳት ፀሐይ – ለታማኝ በየነ እንጀራ ወጣላቸው! (ክፍል ሁለት) ይጫኑ! …

View Article


የማለዳ ወግ-ካሰጨነቀ፣ ካስጠበበን የመንፉሃ ሁከት መልስ!

ነብዩሲራክ ትናንት እንደ ቀልድ ...በያዝነው የፈረንጆች 2013 ዓም በወርሃ መጋቢት አጋማሽ የሳውዲ አረቢያ መንግስት " ህጋዊ ሰነድ ያልያዙትን አስወጣለሁ !" ብላ አወ ች ። ቀጠለና አፈሳ አሰሳው ተከተለ! አስፈሪው ያ ክፉ የጭንቅ ቀን በሳውዲው ንጉስ ሌላ የምህረት አዋጅ ተተክቶ ህገ ወጥ የተባሉትን ህጋዊ...

View Article

ኢህአዴግ ስለምን ይጮኻል?

ተመስገንደሳለኝ በረዥሙ የኢትዮጵያ ዘመነ መንግስት ታሪክ፣ በአስተዳደሩ ተመስግኖ በክብር የተሸኘ ገዥ ስለመኖሩ የሚያወሳ አንድም ድርሳን ፈልጎ ማግኘት የሚቻል አይመስለኝም፡፡ ሁሉም መንግስታት የተወገዱት በአመፅ አሊያም በተፈጥሮ ሞት ነውና፡፡ በ1983 ዓ.ም ወርሃ ግንቦት በጠብ-መንጃ ኃይል ሥልጣን የተቆናጠጠው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መድረክ የተቃውሞ ሰልፉን ከሳዑዲ መንግስት ወደ ኢትዮጵያ መንግስት አዛወረ

- ሰላማዊ ሰልፉ ለህዳር 29 ተጠርቷል በዘሪሁን ሙሉጌታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በመቃወም በሳዑዲ አረቢያ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ቢጠራም መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ይካሄዳል፤ በቂ የፖሊስ ኃይል...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>