የኃይሌ ገ/ሥላሴ ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ለሳዑዲ አረቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች መታሰቢያ ሯጮች ሪቫን እንዳያደርጉ ከለከለ
በዘሪሁን ሙሉጌታ በመጪው እሁድ በታላቅ ድምቀት በሚካሄደውና በአፍሪካ በግዙፍነቱ ቀዳሚ በሆነው ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ ላይ የሚሮጡ ተሳታፊዎች በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጉዳት በሐዘን ለመግለፅ ጥቁር ሪቫን አድርገው እንዲሮጡ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ያቀረበውን ጥሪ የ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ አስተባባሪዎች ተቃወሙ።...
View Articleየፕሬዝደንት ኢሳያስ ከዕይታ መሰወር ምክንያት ምን ይሆን?
- መሰወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል - የአሜሪካ መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል - በአስመራ ጀኔራሎች መካከል የስልጣን ሽኩቻ ይጠበቃል በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር በጥቅምት ወር 2006 ዓ.ም አጋማሽ በኤርትራ ጎዳና መታየታቸው የተነገረላቸው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከአደባባይ እና ከኤርትራ ቴሌቪዥን ዕይታ ውጪ...
View Articleይህ ክፉ ቀን እስኪያልፍ እኛው ለእኛው ፈጥነን እንነሳ !!!
ይህ ክፉ ቀን እስኪያልፍ እኛው ለእኛው ፈጥነንእንነሳ !!! ከገብርኤል ብዙነህ እንደሰውአንድየሚያደርገንባሕርይ፣እንደኢትዮጵያዊነትምሁላችንንምየሚመለከተንና የፖለቲካምሆነ የሃይማኖት ልዩነት የማይነጣጥለው በደል በሳዑዲአረብያ ግዛትእየተፈጸመ ነው። የጥቃትዒላማዎቹ የእኛዉ ኢትዮጵያውያን ናቸው።የጥቃቱ...
View Articleየስዊድን የጦር ፍርድ-ቤት አቃቢ-ህግ በኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ላይ ምርመራ እንዲካሄድ ወሰነ፡፡
ህዳር ፲፩(አስራ አንድ )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጦር ፍርድ ቤቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በቅርቡ በኦጋዴን የተፈጸመውን የሰብአዊ መብት ጥሰት በተመለከተ፣ የክልሉ የወጣቶች ሊቀመንበርና የፕሬዚዳንቱ የግል ዌብሳት ማኔጀር እና አማካሪ የነበረው ወጣት አብዱላሂ ሁሴን በኦጋዴን የጦር ወንጀልና የሰብአዊ መብቶች...
View Articleበሳውድ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት የሚቃወሙ ሰልፎች እንደቀጠሉ ነው
ህዳር ፲፩(አስራ አንድ )ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሳውድ አረቢያ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የላቸውም በሚል የሳውዲ ፖሊሶች እና ወጣቶች በኢትዮጵያውያን ሴቶች፣ ህጻናትና ወንዶች ላይ የፈጸሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰት በመቃወም በተለያዩ የውጭ አገራት የሚካሄዱት የተቃውሞ ሰልፎች እንደቀጠሉ ሲሆን ፣ በዛሬው እለት...
View Articleየአቶ መላኩ ጉዳይ ለሕገመንግሥት ጉባዔ ተመራ –ኖቬምበር 21, 2013
ethiopians, saudi, us, crew, addis ababa, returness…
View ArticleESAT Radio Nov 20
ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...
View Articleኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!! ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣...
View Articleዐፄ ምኒሊክ በአዲስ አቀራረብ
click here for pdfየወረዳው ሊቀ መንበር ለስብሰባው በሚገባ መዘጋጀታቸው ሲወራ ነው የሰነበተው፡፡ ሕዝቡን ለፀረ ሽብርተኛት ዘመቻ በሚገባ ማንቀሳቀስ አለብኝ ብለዋል አሉ፡፡ አንድም ሰው ከዚህ ስብሰባ መቅረት እንደሌለበት በየሰፈሩ ሲወራ ነበር፡፡ የስብሰባው ቀን ሕዝቡ እግር ኳስ የሚያይ መስሎ አዳራሹን...
View Articleበ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
(ሪፖርተር) በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. ተካሂዶ የነበረውን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ተወክለው ምርጫውን በዋና ታዛቢነት...
View Articleዋሊያዎቹ የከበሩበት ምሽት
(ሪፖርተር) የይድነቃቸው ተሰማ ሌጋሲ እንዲቀጥል የኢሕአዴግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጥሪ አቀረበ ከሁለት ዓመታት ወዲህ እመርታን ያሳየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከአገር አልፎ በአህጉር እንዲሁም በዓለሙ መድረክ ትኩረት የሳበው ከ31 ዓመታት ቆይታ በኋላ የአፍሪካን ዋንጫ መቀላቀሉ ብቻ አይደለም፡፡...
View ArticleHealth: ገንዘብ አልበረክትልህ አለኝ፣ ምን ባደርግ ይሻለኛል?
- ገቢዬን እንዴት ልምራ? - ወጪዬንስ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ? ቴዎድሮስ እባላለሁ፡፡ መካከለኛ ሊባል የሚችል ወርሃዊ ገቢም አገኛለሁ፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ባለትዳር እና የአንድ ሴት ልጅ አባት ነኝ፡፡ ታዲያ የማገኘው ገንዘብ ሳያንሰኝ ገንዘብ አልበረከትልህ፣ አልበቃህ ብሎኝ ተቸገርኩ፡፡ የያዝኩት ገንዘብ ሁሉ በድንገት...
View Articleኢትዮጵያ፣ በህዳርና በ… ሁልጊዜ አስታውሳለሁ!!
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የህዳር ወር በኢትዮጵያውያን በአሰቃቂነቱ ሁልጊዜ ሲታወስ ይኖራል፡፡ እ.ኤ.አ ኖቬምበር 2013 ሳውዲ አረቢያ ውስጥ በቃላት ለመግለጽ በሚዘገንን መልኩ በኢትዮጵያውያን/ት ላይ ሰቆቃ የተፈጸመበት ወር ነው፡፡ ላለፉት ጥቂት ዓመታት በሳውዲ አረቢያ በሚኖሩ፣ በሚሰሩና...
View Articleየሳዑዲ ጉዳይ፡ ወደ ተግባር
ከአንተነህ መርዕድ እምሩ ኖቬምበር 20 ቀን 2013 ኢትዮጵያውያን እንደ አሁኑ ተገፍተን ገደል ጠርዝ የቆምንበት ጊዜ ያለ አይመስለኝም። እስከ አሁን ትንንሽ መሸሻ ስለነበረን ፍርሃታችንን እንኳን ከሰው ከራሳችንም ደብቀን ስናፈገፍግ ኖረናል። ፈሪነታችንን ባባቶቻችን ጀግንነት፣ ውርደታችንን ባባቶቻችን ኩራት እያለበስነው...
View ArticleSport: አርሰናል ዋንጫ ይበላ ይሆን?
(ልዩ ስፖርታዊ የባለሙያ ትንታኔ) ከሊቨርፑል ግጥሚያ በኋላ የአርሰናል ደጋፊዎች ዝማሬ በኢምሬትስ አላበቃም፡፡ ስታዲየሙን ለቅቀው ሲወጡም እያዜሙ ነበር፡፡ ‹‹በሊጉ አናት ላይ ነን!›› እያሉ፡፡ መድፈኞቹ ሊጉን መምራት ብቻ ሳይሆን ከተከታዮቻቸው በአምስት ነጥብ መራቅ ችለዋል፡፡ ደጋፊዎቹም ሆኑ አሰልጣኙ ይህንን...
View Article[የሳዑዲ ጉዳይ]፦ የዮሴፍን ውለታ የማያውቅ ሌላ ፈርኦን ተነሳ
ከመልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ገብረሚካኤል (በሚኒሶታ የቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። አሜን። ቅዱሱ መጽሐፍ የሃይማኖት ብቻ መጽሐፍ ሳይሆን የታሪክም ምስክር ነው። ዮሴፍ በተሰደደበት በምድረ ግብጽ ኑሮውን ብቻ እያሸነፈ የኖረ አልነበረም። የግብጽ አስተዳደር በመልካምና...
View Articleሰማያዊ ፓርቲ “የዜጎችን ሰቆቃ እና በደል ችላ ማለት ከግፈኞች ጋር እንደመተባበበር ይቆጠራል” አለ
“የላንቻ ፖሊስ ጣቢያ ሃላፊዎች ሳዑዲ ኤምባሲ በተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተሳተፉና ታስረው በዋስ የተለቀቁ ዜጎችን በስልክ እየደወሉ በመጥራት ማስፈራሪያና ድብደባ እያደረሱ ነው፡፡ሃላፊዎቹ ከ3 ቀናት በፊት ወጣት ዮናስ ከድርን በስልክ በመጥራት በ2 ደህንነቶች የስደበደቡት መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በትናንትናው እለትም...
View Articleበሜሪላንድ ኢትዮ-አሜሪካዊው፣ ባለቤቱና ልጁ በጥይት ተበሳስተው ሞተው ተገኙ
በሰሜን አሜሪካ ሜሪላንድ ስቴት ኢትዮ- አሜሪካዊው ቢኒያም አሰፋ እና አሜሪካዊት ባለቤቱ እንዲሁም የ3 ወር ህፃን ልጃቸውም በጥይት ተመተው ሞተው መገኘታቸውን በስቴቱ ያሉ ሚድያዎች ዘግበዋል። እነዚሁ ፊደል የቆጠሩት ባልና ሚስት ራሳቸውን ያጥፉ ወይም ይገዳደሉ ሚዲያዎቹ የዘገቡት ነገር ባይኖርም አንድ ልጃቸው ግን...
View Article