የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የታሰሩት ኮሚቴዎች እንዲፈቱ ለመጠየቅ የጠሩት የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ
ስኬታማው የዚያራ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ! ህዝበ ሙስሊሙ ለመሪዎቹ አጋርነቱን፣ ለዓላማው ፅናቱን ዳግም አረጋገጠ!!! እሁድ ሕዳር 22/2006 ድምፃችን ይሰማ እንደዘገበው፦ ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለታሰሩት መሪዎቹ ያለውን ፍቅርና አጋርነት የገለጸበት የዛሬው ‹‹ኑ! ለመሪዎቻችን በዚያራ አጋርነታችንን እናሳይ!››...
View Article#16Days: የቃላት ጥቃት ጠባሳው አይሽርም!
ሰዎችን ለማድነቅ የምንጠቀምበት ቃል ‹ወንድ› ወይም ‹ወንዳታ› በሆነበት ማኅበረሰባዊ አስተሳሰብ የምትደነቅ ሴት ማብቀል ይከብዳል፡፡ የምትደነቅ ሴት ብትበቅል እንኳ የማኅበረሰቡ ውጤት ነው ማለት አይቻልም ባይ ነኝ፤ የግል ጥረቷ ውጤት ነው የምትሆነው!ቋንቋ፣ አባባሎች እንዲሁም ተረትና ምሳሌዎች ማኅበረሰቡ አባላቱን...
View ArticleHiber Radio: ከቤይሩት ባለፉት ሁለት ወራት ብቻ የዘጠኝ ኢትዮጵያውያን አስከሬን ወደ አገር ቤት ተሸኝቷል
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 22 ቀን 2006 ፕሮግራም <…ዓለም አቀፉ ግብረ ሀይል ቢሮ ከፍቶ በሙሉ ጊዜው በሳውዲ በችግር ላይ ያሉ በየመን በረሃ ላይ የተጣሉትን ለመርዳት እየሰራ ነው።ጉዳዩ በዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ጭምር ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ ሲሰራ ቆይቷል። 24 ሰዓት ሙሉ...
View Articleየግለሰብ መብት ካልተከበረ የማንም መብት ሊከበር አይችልም የአንድን አገር ህዝብ የማይለወጠው የጋራ ማንነቱ ዜግነቱ ነው
ከምኒልክ ሳልሳዊ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች የግለሰቦች ጥርቅም እስከሆኑ ድረስ ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ ጽንፈኛ፣ አሸባሪ፣ ኪራይ ሰብሳቢ፣ ተላላኪ፣ ኒዮ ሌንራል፣…….የሚባሉት መለጠፊያዎች እየተሰጧቸው አሳራቸውን የሚበሉት ‹‹ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች›› ናቸው፡፡ ምንም ያህል ልዩነት ቢኖረው የአንድን አገር...
View Articleየምስራቅ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (ተመስገን ደሳለኝ)
(ተመስገን ደሳለኝ) ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ …አውሮፕላኑ ቅዳሜ ጠዋት ሶስት ሰዓት ላይ ድሬዳዋ አየር ማረፊያ ደርሶ ከተርሚናሉ ስወጣ፣ ተጠራጥሬ ሰዓቴን ተመለከትኩ፤ የድሬ የጠዋት ፀሐይ ከተለመደው ንዳዷ ጋር የአዲስ አበባን የቀትር መራራ ፀሀይን ታስከነዳለች፤ እናም አጥበርባሪ ጨረሯን ያለምህረት ስትለቅብኝ፣ ጓደኛዬ...
View Articleወደ ቂሊንጦ እስር ቤት የተደረገ ጽናታዊ ጉዞ (ከ ጻድቅ አህመድ )
ከ ጻድቅ አህመድ በሺዎች የሚቆጥሩ ተሳትፈዉበታል የህወሃትን ማስፈራራትና ማፈራራት ችላ በማለት በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ዛሬ ገና ጎሕ ሳይቀድ ወደ ቂሊንጦ ወህኒ ቤት ተመሙ። የታሰሩትን የሙስሊም የመፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎችንና ሌሎችን የሕሊና እስረኞችን በመጠየቅ ህዝባዊ እንቢተኝነትንም አሳዩ።...
View ArticleHealth: ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?
ውድ የዘ-ሐበሻ የ እንመካከር አምድ አዘጋጅ፡ ዛሬ ችግሬን ይዤ ብቅ ብያለሁና እንደማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም የዓናፋርነትና የድብቅነት ባህሪይ አለብኝ። ሰዎች ምን ይሉንኛል ብዬ ስለምፈራ የምገልገውን ነገር መጠየቅ አልችልም። ሴት ልጅ ለመቅረብ ዳገት ስለሚሆንብኝ አሜሪካን ሃገር ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ሴክስ...
View Articleየማለዳ ወግ …የጅዳ ሸረፍያ እስከ ሽሜሲ የተሰማው የወገን ዋይታና እዚህ ያደረሰን መንገድ! – ነቢዩ ሲራክ
ፈታኙን ወቅት ለማለፍ … የሳውዲ የምህረት አዋጅ አልቆ በሪያድ መንፉሃ ላይ አለምን ያሳዘነ ሰቆቃ ተፈጸመ …ስጋት ነግሶ ፣ ኑሮ ከብዶን ጨንቆን ጠቦን ከርመናል ! በዚህ ክፉ ቀን ወገን ወገኑን ለመርዳት ደፋ ቀና በማለቱ ረገድ የሃገሬ ልጅ ከጫፍ እስከ ጫፍ በቁጭት ስሜት ሲንቀሳቀስ የፖለቲካው ትኩሳት ወላፈን እያጓተተን...
View Articleማን ነው የተዋረደው? ይሄይስ አእምሮ
ሣምንታት ወዲህ በተለይ የኢትዮጵያን የወያኔ መንግሥት በሚቃወሙ የሚዲያ ማዕከላት ዘንድ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚገኘው በሳዑዲ የኢትዮጵያውያን መንገላታትና መሰቃየት እንዲሁም ከኢሰብኣዊነትም በወረደ ሁኔታ በግፍ መጨፍጨፍ ነው፡፡ ዜጎቻችን በአካፑልኮ ቤይ የመዝናኛ ሥፍራ ሲንሸራሸሩ ከርመው የመጡ ይመስል ይህ ምስል...
View Articleየኛ ነገር፡ ክፍል 20፤ ሰይፋችንን አጥተነው፤ ሰልፋችንንም ልንቀማ ?? የሳኡዲ ግፍና የኛ ሰልፍ፤ – ተክለሚካኤል አበበ...
እንደመግቢያ፤ የፋና ነገር 1. ፋና፤ ኢትዮጵያዊ ካናዳዊት ነች፡፡ ቆንጆ ነች፡፡ እሱዋ እንደምትለው ከሆነ ፖለቲካ አትወድም፡፡ በአባይ ቦንድ ሽያጭና በመሰል የመንግስት መርሀ ግብር ዝግጅቶች ላይ ግን ቀድማ የምትገኝ ጎበዝ ነች፡፡ በውጭ አገር የሚገኙ ተቃዋሚዎች መፈክር ይዘው በኢህአዴግ ላይ ሲሰለፉ ስትመለከት ግን...
View Articleየስዑዲ ተመላሾች ይዞታና ኤኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ቀውስ
ከስዑዲ ዐረቢያ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን፣ መንግሥት መልካም አቀባበል እያደረገላቸው ነው ቢባልም፤ ካለው የኑሮ ውድነት አንጻር፣ ሥራ የማግኘቱ ነገር ትስፋ ሰጪ አይመስልም አሉ።…
View Articleየሶማሊያ መሪዎች ሽኩቻ
ከአፍሪቃ ሕብረት-እስከ አረብ ሊግ፥ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እስከ አዉሮጳ ሕብረት የሚገኙ አሐጉራዊ፥ አካባቢያዊ እና ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶች ያወደሱ፥ ያደነቁ፥የሚደግፉ፥ የሚረዱት መንግሥት ሹማምንታት ግን ከቀማዎቻቸዉ ብዙ የተለዩ አይመስሉም።…
View Articleዓለም ዓቀፍ ፀረ-ባርነት ቀን
የዚህ ቀን በዓ/ዓቀፍ ደረጃ ታስቦ መዋሉ በተመድ መግለጫ መሰረት ከሰው ልጅ ታሪካፍ ፈተናዎች ኣንዱ የነበረው የባርያ ንግድ የተወገደበትን ኣሉታዊ ኣሻራ ለማስታወስ እና ከዚሁ ጎን ለጎን ዘመናዊ ባርነት እየተባሉ የሚታወቁትን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ለመታገል ነው። ታህሳስ 2 ይላል ዛሬ የ ተመድ ዋ/ጸኃፊ ኮፊ ኣናንን...
View Articleአለማቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪ ድርጅት የሳውድ አረቢያ መንግስት በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት...
ህዳር ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሂውማን ራይትስ ወች ባወጣው መግለጫ የሳውዲ የጸጥታ ሀይሎችና የሳውዲ ዜጎች በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ የሀይል እርምጃ በመውስድ ጉዳት አድርሰዋል። በኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ ለተፈጸመው ጥቃት የሳውድ አረቢያ መንግስት አስፈላጊውን ምርመራ በማድረግ በአጥፊዎቹ...
View Articleኢህአዴግ ለግንቦት7 የድርድር ጥያቄ አቀረበ
ህዳር ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እንደገለጹት ኢህአዴግ የእንደራደር ጥያቄውን በሁሉት ወር ጊዜ ውስጥ ለ3ኛ ጊዜ ማቅረቡ ነው። ግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ኢሳት ላቀረበው ጥያቄ በሰጠው የጽሁፍ መልስ “የእንደራደር” ጥያቄ እንደቀረበለት አምኖ፣...
View Articleየዳንኤል ክብረት አራቱ ኃያላን መጽሐፍ ምረቃ
ውዱ ጣፈጠ (ዶ/ር)ታሪክ ትም/ ክፍልአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲclick here for pdfበሀገራችን ውስጥ ለኦርቶዶክስ ክርስትና መስፋፋትና መደርጀት ትልቁን ሚና የተጫወቱት ሀገራዊ ቅዱሳን ካህናትና የሃይማኖት መሪዎች ናቸው፡፡ በተለይም በመካከለኛው ዘመን መንግሥትና ቤተ ክርስቲያን በአንድነት ሁነው አብረው ሰርተዋል፡፡...
View Articleኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው የህወሃት/ኢህአዴግ ነው! ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም...
ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ኅዳር 23፣ 2006 ዓም ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወዳገራቸው የመመለስ ግዴታው የህወሃት/ኢህአዴግ ነው! ግልጽ ደብዳቤ ለሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም ገ/የሱስ ለዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ገብረየሱስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ሚኒስትር ቴድሮስ አድሃኖም፤...
View Articleእንደራደር —–ተደናግሮ ለማደናገር (ሙሉጌታ አሻግሬ)
ሙሉጌታ አሻግሬ / mulugetaashagre@yahoo.com የሕዝብ ትግል ማለት ለሕዝብ ጥያቄ እና ብሶት ምላሽ ለመስጠት ብሎም ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት የሚደረግ የመስዋዕትነት ሂደት ማለት ነው። ከቅርብ ግዜ ወዲህ በኢትዮጵያ አገር ወዳዶችና የፍትህ ናፋቂ ዜጎች ህልውናው የተረጋገጠው የግንቦት 7 የፍትህ፣ የነፃነትና...
View Article