Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መቀሌ በእሳት ቃጠሎ አደጋ ተናጠች

አብረሃ ደስታ ከመቀሌ እንደዘገበው፦ ዛሬ ሌሊት (ማክሰኞ አጥብያ) ህዳር 23/24, 2006 ዓም በመቐለ ከተማ ሰሜን ወረዳ 06 ቀበሌ የእሳት ቃጠሎ አደጋ ደርሶ 70 የFurniture and Metal works Workshops ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። በዎርክሾፖቹ የሚተዳደሩት ከ250-300 የሚሆኑ ሰራተኞች የነበሩ ሲሆን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሚኒሶታ ቤቱ ውስጥ ተወጋግቶ የሞተው ኢትዮጵያዊ ቀብር ዛሬ ይፈጸማል፤ ባለቤቱ ታስራለች

የሃቢቢ መኖሪያ ቤት (ዘ-ሐበሻ) ባለፈው እሁድ ዴሴምበር 1 ቀን 2013 ዓ.ም በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ በስለት ተወጋግቶ የሞተው ኢትዮጵያዊው ሃቢብ ገሰሰ ተሰማ የቀብር ስነ- ሥርዓት ዛሬ እንደሚፈጸም ከቤተሰቡ አካባቢ ለዘ-ሐበሻ የተላከው መረጃ አመለከተ። ፖሊስ የገዳይን ማንነት ለማረጋገጥ በምርመራ ላይ የሚገኝ መሆኑን...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኢህአዴግ የድርድር ጥያቄና የግል እይታዬ – ከፋሲል የኔዓለም (ጋዜጠኛ)

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለምአንድ፣ ኢሳት ፣ ኢህአዴግን እና ግንቦት7ትን የተመለከተ ዘገባ ካቀረበ በሁዋላ አንዳንዶች ዜናውን ሲጠራጠሩት ተመልክቻለሁ፣ ያሽሟጠጡም አልታጡም። መጠራጠርም፣ ማሽሟጠጥም የሰውልጅ ባህሪ በመሆኑ አልገረመኝም። ትንሽ የገረመኝ አንዳንድ “ጋዜጠኞች” መረጃውን ካገኙ በሁዋላ በራሳቸው መንገድ አጣርተው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

“ትግራይ በመወለዴ ልዩ ነገር ይገባኛል የሚል አመለካከት የለኝም” – ዶ/ር ኃይሉ አረአያ (ቃለ-ምልልስ)

“ትግራይ በመወለዴ ልዩ ነገር ይገባኛል የሚል አመለካከት የለኝም” “እነ አቶ ልደቱ የፖለቲካ መጠቀሚያ ነው ያደረጉን”   ዶ/ር ኃይሉ አርአያ ዶ/ር ኃይሉ አርአያ በኢዴፓ በኋላም በቅንጅት አመራርነት አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት የአንድነት ፓርቲ ምክር ቤት አባል ናቸው፡፡ የ”ሎሚ” አዘጋጅ ቶማስ አያሌው ከዶ/ር...

View Article

የጋምቤላዉ ተፈናቃይ ክስ

ከሳሽ እንደሚሉት የኢትዮጵያ መንግሥት በሠፈራ መርሐ-ግብሩ በብዙ መቶ ሺሕ የሚቆጠሩ ሰዎችን ማፈናቀል፥ ማሰደዱን የብሪታንያ መንግሥት እያወቀ ለኢትዮጵያ መንግሥት በተለይም ለፀጥታ አስከባሪዎች ማሰልጠኛ ርዳታ መስጠቱ ለተፈፀመዉ በደል አባሪ ተባባሪ መሆኑን አመልካች ነዉ።…

View Article


የዓለም የኤድስ ቀን

የዓለም የጤና ድርጅት ከጎርጎሪዮሳዊዉ 2011ዓ,ም አንስቶ የዓለም የኤድስ ቀን ሲታሰብ፤ ማንም በቫይረሱ የማይያዝባት ዓለምን የመፍጠር መርህ ነዉ ያስቀደመዉ። ዘንድሮም እንዲሁ ዕለቱ ሲታሰብ በተለይ ታዳጊ ወጣቶች ለHIV ቫይረስ የማይጋለጡበት መንገድ ተጠናክሮ ትኩረት እንዲደረግበት የሚለዉ አፅንኦት ተሰጥቶታል።…

View Article

የዓለማቀፉ የሙስና ጥናት ተቋም መግለጫ

የመካከለኛው ምስራቅሀገሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ በሙስና እየተዘፈቁ መምጣታቸውን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሺናል የተባለ ኣንድ የጥናት ተቐም ኣስታወቀ። መቀመጫውን በጀርመን ሀገር ያደረገው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሺናል ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ በተለይ…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ዲሴምበር 03, 2013

News, Ask the Doctor, Agriculture and Business…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አዲሱ ነጠላ ዜማ፣ ድርድር – ከክንፉ አሰፋ (ጋዜጠኛ)

በሳውዲ የተነሳው የወገን ሰቆቃ ገና አልበረደም። ስቃዩ የበለጠ ሲከፋ እንጂ ሲቀንስ አላየንም። ለውጭ ምንዛሪ ማግኛ ሲባል ልክ እንደ ባርያ ንግድ በቦሌ አውሮፕላን ማረፍያ በኩል የተላኩት ምስኪን ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በገዥው ፓርቲ እንደታሰበው አልሆነም። እንዲያውም ሌሎች መዘዞችን አስከትሎ መጥቷል። ዲያስፖራው...

View Article


‘ፔፕፋር’ አሥር ዓመት ሆነው

ኤችአይቪ ኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቧን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር ፓትሪሽያ ሃስላክ ገለፁ፡፡ ምናልባትም ሃገሪቱ ከኤድስ ነፃ ትውልድ በመፍጠር ጎዳና ላይ እንደምትገኝ ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለኤድስ አጣዳፊ ድጋፍ መርኃግብር - ፔፕፋር አሥረኛ ዓመትም አዲስ...

View Article

የኢትዮጵያ ቴሌኮም አገልግሎቱ በሌቦች እንደሚደፈር ገለፀ

ገቢዬን ከሌቦች ጋር እየተጋራሁ ነው ሲል ያማረረው ኢትዮ-ቴሌኮም በተለይ ከውጭ ሃገር ወደ ኢትዮጵያ የሚደወሉት ስልኮች በሕገ ወጦች በኩል የሚያልፉበት ሁኔታ መኖሩን አስታውቋል። ከውጭ ሀገር በሚደወሉ ስልኮች ላይ የጥራት ችግር የሚያጋጥመውም በዚሁ የተነሣ መሆኑን የኢትዮ-ቴሌኮም የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽንስ ሥራ አስኪያጅ...

View Article

‘ፔፕፋር’ አሥር ዓመት ሆነው –ዲሴምበር 04, 2013

Pepfar 10th Anniversary celebrated in Addis Ababa…

View Article

ESAT Radio: Dec 03

ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article


ማን ነው የተዋረደው?

ይሄይስ አእምሮ ከጥቂት ሣምንታት ወዲህ በተለይ የኢትዮጵያን የወያኔ መንግሥት በሚቃወሙ የሚዲያ ማዕከላት ዘንድ ዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚገኘው በሳዑዲ የኢትዮጵያውያን መንገላታትና መሰቃየት እንዲሁም ከኢሰብዓዊነትም በወረደ ሁኔታ በግፍ መጨፍጨፍ ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article

የትምህርት ተቋማት የዕውቀት ወይስ የፖለቲካ ሜዳ!?

ቅዱስ ዮሃንስ ትምህርት ዜጎችን ሁለንተናዊ በሆነ መልኩ በመቅረጽ ለራሳቸው፣ ለማህበረሰባቸውና ለሀገራቸው ጠቃሚ ዜጋ እንዲሆኑ የሚያግዝ የእውቀት ማሸጋገርያ ስልት ነው። ዛሬ በስልጣኔ የገሰገሱ የአለም ሀገራት የዕድገታቸው ዋነኛ መነሻ ትምህርት ምርምርና የቴክኖሎጂ ሽግግር ነው። ሙሉውን አስነብበኝ ...…

View Article


ask-the-dr-renal-failure-voa-amharic-dr-tewabe-girma-with-alula-kebede-1-11-2...

View Article

ask-the-dr-renal-failure-voa-amharic-dr-tewabe-girma-with-alula-kebede-2-12-0...

View Article


በዱራሜ ከተማ በተነሳ ግጭት በርካታ ሰዎች ተጎዱ

ህዳር ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፈው ቅዳሜ በከንባታ ጠንባሮ ዞን በዱራሜ ከተማ ገበያ ላይ በተነሳው ተቃውሞ አንድ ታዳጊ ሲገደል ሁለት ፖሊሶች ደግሞ ቆስለዋል። በርካታ ገበያተኞችም ጉዳት ደርሶባቸዋል። ግጭቱ የደረሰው የከተማው ግብር ሰብሳቢዎች አነስተኛ ነጋዴዎች ቡና መሸጥ እንዲያቆሙ...

View Article

በጅጅጋ የሚታየው ስረአት አልባነት ተባብሷል

ህዳር ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጅጅጋ በማንኛውም ሰአት ዜጎች ቤታቸው በጸጥታ ሀይሎች ይፈታሻል። የጸጥታ ሀይሎችም ከሞባይል ስልክ ጀምሮ እስከ ላፕቶፕ እንዲሁም ገንዘብ ይወስዳሉ። የቀበሌ መታወቂያዎችን ሳይዙ ከሄዱ ደግሞ ተጠርጥረው ይያዛሉ። የከተማዋ ነዋሪዎች እንደሚሉት ጅጅጋ ለኢትዮጵያውያን...

View Article

ኢህአዴግ ለግንቦት7 ያቀረበው የእንደራደር ጥያቄ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስተናገደ ነው

ህዳር ፳፬(ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ ዜጎች በስልክ እየሰጡ ባለው አስተያየት  ግንቦት7 ከኢህአዴግ ጋር መነጋገሩን አይደግፉም። አብዛኞቹ የሚሰጡት ምክንያት ደግሞ “ኢህአዴግ ተዳክሟል፣ ኢህአዴግ የሚታመን ድርጅት አይደለም” የሚሉ ናቸው። በዚህ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>