#Ethiopia #OromoProtests ብሄራዊ የ3 ቀን የሀዘን ጥሪ – Waamicha Gaddaa Biyyooleesaa Guyyaa sadihii
…
#Ethiopia #OromoProtests ብሄራዊ የ3 ቀን የሀዘን ጥሪ – Waamicha Gaddaa Biyyooleesaa Guyyaa sadihii
…
ፍኖተ ሰላም የጦር ቀጠና ሆና ስታመሽ ገዱ ኣንዳርጋቸው ዛሬም የሕዝብን ጥያቄ የጸረ ሰላም ሃይሎች ሴራ ነው ይላል። Minilik Salsawi
ከትላንትና የተጀመረው በምእራብ ጎጃም ዋና ከተማ ፍኖተ ሰላም ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬም ቀጥሎ የዋለ ሲሆን ሕዝቡ በከፍተኛ ደረጃ ተቃውሞ ሲያሰማ …
በዳዊት ፀሀዬ|ነሀሴ 19፣2008
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከሰአት በብሔራዊ ሆቴል ተካሄደ፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫውን ላይ የተገኙት ጋዜጣዊ መግለጫውን የጠራውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ጊዜያዊ ኮሜቴን …
ቁጥራቸው 18 የሚደርሱ የኦሮሚያ እና የአማራ ተወላጅ የቃሊቲ ማ/ቤት ጠባቂ ፖሊሶች ትጥቃቸውን ጥለው መጥፋታቸወ ተሰማ
Fith radio 887=>> for Mobile:goo.gl/zwsKcy
Fith radio 887=> for PC:goo.gl/CXgvqH…
ከደምስ በለጠ
እናት መሬት ሆይ! በምድርሽ ላይ ደም እንደውኃ ፈሰሰ ። ጨቋኞች የሰው ስጋ መተሩብሽ ። ወጣቶችሽ እንደዱር አውሬ እየታደኑብሽ ነው ። አዳኞቹ ደግሞ ከሰው የተፈጠሩ አይመስሉም ። ወይ አንቺ እናት መሬት ! እስከመቼ ? እኮ እስከመቼ ? የደም አበላ …
በአማራው ክልል ያለው መለስተኛ ጦርነት ሳይባባስ መፍትሄ ይፈለግ – ግርማ ካሳ
– በሰሜን ጎንደር ዞን 145 ወታደሮች ተገድለዋል
– ከአዘዞ ካምፕብቻ 143 ወታደሮች ካምፑን ጥለው እስከነ ትጥቃችው ጠፍተዋል
ህወሃት ለሰላም በሮቹን በሙሉ ስለዘጋ፣ በሰላም የሚታገሉ፣ እንደ አንድነት ያሉ ፓርቲዎችን አግዶ፣ …
– በሰሜን ጎንደር ዞን 145 ወታደሮች ተገድለዋል
– ከአዘዞ ካምፕብቻ 143 ወታደሮች ካምፑን ጥለው እስከነ ትጥቃችው ጠፍተዋል
ህወሃት ለሰላም በሮቹን በሙሉ ስለዘጋ፣ በሰላም የሚታገሉ፣ እንደ አንድነት ያሉ ፓርቲዎችን አግዶ፣ እንደ አንዱዋለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንን ኦልባና ለሌሳ …ያሉ ሰላማዊ የፖለቲካ መሪዎችን …
ዛሬ ምን ተገኘ ? የኦሮሞን ሕዝብ ተቃውሞ ሕገወጥ ነው ብለው እየገደሉና እያሰሩ ያሉት ሕወሓቶች ናቸው።
Minilik Salsawi – mereja.com ሃያ አምስት አመት የተለፋበት የጎሳ ፖለቲካ መክሸፉ የሕዝብ ኣንድነት ያስደነገጣቸው የሕወሓት ካድሬዎች የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሕገወጥ ነው ያለ ኣካል ያለ ይመሰል
#AmharaResistance; Update (ዝርዝር)፤ ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 20 ቀን 2008 ዓ.ም.) Muluken Tesfaw
በበርከታ የጎጃም ከተሞች የዐማራ ተጋድሎ ተፋፍሟል፤ ራሳቸውንም ከወያኔ አገዛዝ ነጻ አድርገዋል
• 40 የዐማራና ኦሮሞ የጸረ ሙስና ኮሚሽን አቃቢ ሕግ ባለሙያዎች ከሥራ ተባረሩ
በቡሬ ከተማ
በቡሬ ጎጃም ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ ተቀሰቀሰ ። በባህርዳር ከተማ በ23 የንግድ ድርጅቶች ላይ ማዕቀብ እንዲጣል የሚጠይቅ በራሪ ወረቀት እየተበነ ነው
“የሰማዕታት ደም ይጮሃል” የሚል ርዕስ ያለውና የ23 የንግድ ድርጅቶችን ስም ዝርዝር የያዘ በራሪ ወረቀት በባህርዳር ከተማ እየተበተነ ነው::
ከእነዚህ የህወሓትና …
በጎጃም የተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ የሆነ ሕዝባዊ ተቃዉሞዎች እየታዩ ነው። ከደጀን ተነስቶ ወደ ባህር ዳር የሚወስደዉን መንገድ እናበምርጦ ለማሪያም አድርጎ ከደሴ የሚመጣው መንገድ በምታገናኘዋ በግንደ ወይን ከፍተኛ ተቃዉሞ ተነስቷል። ከደጀን በደብረ ማርቆስ አድርጎ ወደ ባህር ዳር በሚወስደዉም መስመር፣ በጅጋ፣ ፍኖት ሰላም …
በቀድሞው በጌምድር በአሁኖቹ የሰሜን እና ደቡብ ጎንደር ዞኖች እና ወልቃይት ጠገዴ፣ ከትላልቅ ከተሞች፣ ከጎንደር፣ ከደብረ ታቦር፣ ከደባርቅ ጀመሮ እስከ ትናንሽ የገጠር መንደሮች ሕዝቡ ምሬቱን ተቃዉሞው በትልቅ ድፍረትና ወኔ እየገለጸ ነው። ወልቃይት ጠገዴ ወደ ጎንደር ዞን እንዲጠቃለል፣ ኮሎኔል ደመቀ ዘዉዱን ጨመሮ …
በመላው ሃገራቸውን በተለይ በከተሞች ከፍተኛ ሕዝባዊ ተቃውሞ ይደረጋል በማለት በሃገር ውስጥ የሚገኙ የለውጥ ሃይሎች ኣስታውቀዋል፤ በሕዝቡ መሃል ኣስፈላጊ የሆኑ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን ሕዝቡ ራሱን …
#Ethiopia #Amharaprotests : በጎጃም የደንበጫ ፣ የአማኑኤል ፣ የብር ሸለቆ ህዝብ ተቃውሞውን ተቀላቅሏል!! የብር ሸለቆ ወጣቶች አውራ ጎዳናዎችን ተቆጣጥረዋል ፤መንገድ ዘግተዋል ። #MinilikSalsawi
የቤተ ኣማራ ቡድን እና የለውጥ ሃይሉ እንደነሱ ብቻ እንዲያስብ የሚፈልጉ የኢሳት ሰዎች ግብግብ – ፈንቅል ኣባቄራ
ቤተ ኣማራ ስለ አማራ ሕዝብ እየታገልኩ ነው ብሏል። በጎጥ የተደራጁ ዘር ቆጣሪዎችን ባልደግፍም ቤተ አማራ ብሎ ራሱን የሚጠራው ቡድን ግን የመታገል መብት እንዳለው ላመነበት …
#Ethiopia #Oromoprotests ሕወሓት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ጥቃት ማድረሱን ቀጥሏል። ሕወሓት መስጊድ ውስጥ በተሰበስቡ ወጣቶች ላይ ቦምብ ወረወረ። #EthioMuslims #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)ለቅሶ የሚቀመጠው የሞተበትን ሃዘንተኛ የሚያሰቃየው የሕወሓት መንግስት በኦሮሚያ ክልል ግድያውን መቀጠሉን መረጃዎች ሲጠቁም …
#AmharaResistance; Update ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 21 ቀን 2008 ዓ.ም) Muluken Tesfaw
የቋሪት ዐማሮች አስደናቂ ገድል ፈጸሙ፣ የዐማራ ሕዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ተጋድሎውን ተቀላቅሏል
• ምዕራብ በለሳ ወረዳ በሕዝብ ቁጥጥር ሥር ውሏል፤ ገበሬው ወደ ወልቃይት ለመዝመት የጎበዝ አለቆችን እየጠየቀ …
አማራ ተጋድሎ ዛሬም ተቀጣጥሎ ቀጥሏል::
ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘውን ደምበጫ ድልድይ ሰልፈኞች ዘግተውታል። የመንገድ መዝጋቱ ዓላማ የወያኔን ኢኮኖሚ ለማዳሸቅ ነው። የመንገድ መዝጋቱ እንቅስቃሴ በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ በነዳጅ እጥረት ምክንያት በቅርብ ጊዜ ውስጥ በአዲስ አበባ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪ …