Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

Health: ለጨጓራ መላጥ (አልሰር) በሽታ መፍትሄው ምንድን ነው?

ዘ-ሐበሻዎች በጋዜጣችሁ እንዲሁም በድረገጻችሁ የምታቀርቧቸው ጤና ነክ ዘገባዎች በጣም በፍቅር ነው የማነባቸው። ዛሬ ወደ እናንተ እንድጽፍ ያስገደደኝ አንድ ጉዳይ ገጥሞኛል። ‹ለጨጓራ መላጥ /አልሰር/ በሽታ መፍትሄው ምንድን ነው? ምላሻችሁን እጠብቃለሁ። ሰለሞን የዶ/ር ዓብይ ዓይናለም ምላሽ፦ ሰለሞን በቅድሚያ ለላክልን...

View Article


ስለ ዋልደባ ፊልም የሰራው ፈረንሳዊ

ፈረንሳዊው ፍራንስዋ ሎ ካድር በዋልደባ ገዳም እና መነኮሳት ላይ ጥናት ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዝ ለቴሌቪዥን የሚቀርብ ፊልም አዘጋጃለሁ የሚል ሀሳብም አልነበረው።…

View Article


210114 ዜና 16:00 UTC

View Article

የአውሮፓ ህብረትና የጀርመን የአፍሪቃ ወታደራዊ ተልዕኮ

የአውሮፓ ህብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ትናንት ብራሰልስ ቤልጅየም ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ የሚካሄደውን ግጭት ለማስቆም የሚያግዙ ወታደሮችን ለመላክ ተስማምተዋል ። የአውሮፓ ህብረት የማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ዘመቻና የጀርመን የአፍሪቃ ወታደራዊ ተልዕኮ የዛሬው አውሮፓ ና ጀርመን ዝግጅታች...

View Article

የሂዩማን ራይትስ ዎች ዓመታዊ ዘገባ

ሂዩማን ራይትስ ዎች የተሰኘው ዓለም ዓቀፋዊ የሰብዓዊ መብት ተንከባካቢ ተቐም በዛሬው ዕለት ባወጣው ዓመታዊ ዘገባ በዓለም ላይ የ90 ኣገሮችን የሰብዓዊ መብት ይዞታ ገምግሟል።…

View Article


Amharic News 1800 UTC –ጃንዩወሪ 21, 2014

News, Ask the Doctor, Agriculture and Business…

View Article

ፍኖት – የአንድነት ፓርቲ አባል ከጠቅላላ ጉባኤ ምግስት ጀምሮ በእስር እየተንገላቱ ነዉ

አቶ አለማየሁ ለፌቦ የተባሉ በሲዳማ ጭሬ የአንድነት ፓርቲ አባል ከፓርቲው ጠቅላላ ጉባኤ ማግስት ወደ ክልሉ ሲመለሱ አርሲ ሚጣ ነሴቦ ወረዳ ወርቃ ከተማ ታህሳስ 26 ቀን 2006 ዓ.ም እንደተያዙ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ከታሰሩበት ወረዳ ያንተ ጉዳይ የፖለቲካ ጉዳይ ስለሆነ እዚህ አይታይም በማለት ጥር 9 ቀን ወደ...

View Article

“ወደው አይስቁ”

ክንፉ አሰፋ የጥምቀት በዓልን ተሰባስበን በምናከብርበት አንድ ቤት ውስጥ ካለወትሮው ፓልቶክ ተከፍቷል። በዚያ የበዓል ድባብ፤ የፓልቶክ ንትርክ መከፈቱ ሳይገርመን፣ ርእሱ የሁላችንንም ቀልብ መሳቡ። በእርግጥ አንድም ቁም ነገር በንግግሩ አልሰማንም። አዲሱን ቋንቋ ልዋስና የፓልቶኩ ተናጋሪዎች ሙድ  የሚያስይዙ ነበሩ።...

View Article


የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዜና አቀራረብ ጋዜጠኞችን ብቻ ሳይሆን አንባቢን ያሳፍራል – ታደሰ ብሩ

የኢዜአ ማደናገሪያ ዜና – አንድ ተጨባጭ ምሳሌ January 20, 2014 ታደሰ ብሩ በቅድሚያ የሚከተለውን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን (ኢዜአ) ዜና አጣጥሙልኝ። … ጎባ ጥር 10/2006 በባሌ ዞን ከእርሻ ስራ በተጓዳኝ በንብ ማነብ ፓኬጅ የተሳተፉ አርሶ አደሮች ከ53 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ ማግኘታቸውን የዞኑ...

View Article


ESAT Radio: Jan 21

  ESAT Radio Daily Broadcast to Ethiopia. Frequency Details: 7 days a week Short Wave (SW) from 8:00 pm to 9:00 pm (Local Ethiopian Time) 19 Meter Band 15355 kHz, 15360 kHz, 15365 kHz, 15370 kHz, 15380...

View Article

የደቡብ ሱዳን መሪ ተመድን ወቀሱ

ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ላይ ወቀሳቸውን የሰነዘሩት ድርጅቱ ራሱን እንደ ሁለተኛ መንግስት በመቁጥር የጦር መሳሪያዎችንና አማጽያንን አስጠልሏል በማለት ነው። ፕ/ር ሳልቫኪር የተመድ ዋና ጸሀፊ አገሪቱን ማስተዳደር የሚፈልጉ ከሆነ በግልጽ...

View Article

አዲሱ የብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሹመት በግል ጋዜጦች ላይ ለሚወሰደው እርምጃ አመላካች ነው ተባለ

ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ ራዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት የቀድሞ የህወሃት ታጋይ አቶ ዘርዓይ አስገዶምየኢትዮጵኢያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን መሾማቸው መንግስት ከምርጫ 2007 በፊት በፕሬሱ ላይ ለሚወስዳቸው እርምጃዎች ጠንካራ አስፈጻሚ...

View Article

በምስራቅ ሃረርጌ ከ59 ሰዎች በላይ መገደላቸውን የኦሮሞ ጥናት ማህበር አስታወቀ

ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ኢብራሂም ኢሌሞ ለኢሳት እንደገለጹት ባለፉት ጥቂት ወራት በአንያ፣ ማቶ እና ሙለቄ ቆላማ ወረዳዎች ላይ በፌደራል መንግስቱ እውቅና የተቋቋመውና ስልጠና የሚሰጠው ልዩ ሚሊሺያ እየተባሉ የሚጠሩት ሃይሎች በኦሮሞዎች ላይ በሰነዘሩት ጥቃት...

View Article


ከሱዳን ጋር የሚደረገው የድንበር ውዝግብ የሞራልና የሶሻል ጥያቄ እንጅ የህግ ድጋፍ የለውም ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ መንግስት...

ጥር ፲፫ (አስራ ሦስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለስልጣኑ ይህን የተናገሩት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና የደህንነት ሰራተኞች በተገኙበት በተደረገው ግምገማና ውይይት ላይ ነው። በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል ያለውን ድንበር የማካለል እንቅስቃሴ ከ1965 ዓም ጀምሮ በጊዜው የውጭ ጉዳይ ሚ/ር በነበሩት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አምባገነናዊ ሥርዓት “ህጋዊ” የሆነባት ሀገር – “ኢትዮጲያ”

በናትናኤል ካብቲመር ኦስሎ ኖርዌይ አምባገነናዊ ስርዓት መሰረታዊነት በጎደለው ንድፈ ሃሳብ ላይ የተመረኮዘ የሃገርንና የህዝብን ችግሮች ከመፍታት ይልቅ የስርዓቱን እድሜ ለማራዘም ሆን ተብሎ በተቀረፁ ፖሊሲዎች የታጀለ ፣ የጥቂቶችን ብቻ መብትና ጥቅም የሚያስከብር አፋኝ ስርዓት ነው። በአንፃሩ ደግሞ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

በሰማያዊ ፓርቲ ስም አመሰግናለሁ!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ባለፉት በርካታ ሳምንታት በተናጠል እና በቡድን እየሆናችሁ በአሜሪካ እና በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የስብሰባ አዳራሾች በመገኘት ለሰማያዊ ፓርቲ ድጋፋችሁን ላደረጋችሁ ወገኖቼ ሁሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ! ባለፈው ሳምንት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የበጎ ሰው ሽልማት

click here for pdfሁለተኛው ‹‹የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት›› ዘንድሮ በመጋቢት ወር መጨረሻ ይከናወናል፡፡ ለሀገሪቱ በጎ ሠርተዋል የሚሏቸውን ሰዎች ይጠቁሙ፡፡ ለጥቆማ የሚረዷችሁ ነጥቦችለሀገር ሰላም፣ ለሕዝቦች መቀራረብና መደጋገፍ፣ ለውጥ አምጭ አስተዋጽዖ ያደረጉ፣በበጎ አድራጎትና ሰብአዊ ተግባራት ተሠማርተው...

View Article


“ነፃነታችንን መልሱልን!?”

ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ) የኢህአዴግ መራሹ መንግስት ‹መዝገበ ቃላት› ለነፃነት የሚሰጠው ትርጓሜ ‹አራምደዋለሁ› ከሚለው ግራ-ዘመሙ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ብያኔ አንፃር የሚተነተን በመሆኑ፣ የየትኛውም ተቋም ነፃ ሆኖ የመንቀሳቀስ መብት ላይ ረዣዥም እጆቹን ደጋግሞ እየጫነ ሲጨፈልቅና ሲያስጨፈልቅ ለመኖሩ በርካታ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

መንግስት ስለምን በሐይማኖት ጉዳዬች ጣልቃ ይገባል?

ከቴዎድሮስ ጌታቸው በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሐይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ እንደሚገባ የተለያዩ እምነት በሚከተሉ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሲከሰስ እና ሲወቀስ መኖሩ እውነት ነው። በርግጥ እገዛዙ በሐይማኖት ጉዳዬች እጁን ብቻ ሳይሆን እግሩንም ሊያስገባ እንደሚችል ከባህሪው በመነሳት መገመት ብዙም የሚከብድ አይደለም ።...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለውን ኢትዮጵያዊ የገደለው አሜሪካዊ ተያዘ

(ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ ሰርግ ለማድረግ እቅድ ነበረው ኢትዮጵያዊው ዮሴፍ ቱሉ እንደ ቴክሳሱ ፋክስ 4 ቴሌቭዥን ዘገባ። የ30 ዓመቱ ዮሴፍ በጋዝ ስቴሽን ሥራ ተግቶ የሚሰራው ሃገር ቤት ሄዶ የሚመሰርተውን ትዳር በማሰብ፤ በወግ ማዕረግ መዳርን ነበር። በተለምዶ 7/11 በሚባለው ጋዝ ስቴሽን ውስጥ ተቀጥሮ...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live