Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

Image may be NSFW.
Clik here to view.

The Right, the Left and the Wrong Wings

I have heard a lot of political debates in Ethiopia: from emotional facebook arguments to the literary works of academicians. All of them, at least those of I read, refer to the two extreme political...

View Article


ከቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በላይ የሚያንጸባርቁ ከዋክብት ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)

(ይህ ጽሁፍ የርዕዮት አለሙ የልደት በአል በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት; ከውጭ አገር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩበት ወቅት… የስራ ባልደረቦቼን እስክንድር, ውብሸት እና ርዕዮትን በማሰብ የተዘጋጀ ነው) ይህ ሳምንት የታላቁ ማርቲን ሉተር ኪንግ የልደት በአል በመላ አሜሪካ የሚከበርበት ነው:: በአሜሪካ ከክርስቶስ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ከቃሊቲና ቂሊንጦ እስር ቤቶች በላይ የሚያንጸባርቁ ከዋክብት – ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) [ጋዜጠኛ]

(ይህ ጽሁፍ የርዕዮት አለሙ የልደት በአል በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት; ከውጭ አገር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩበት ወቅት… የስራ ባልደረቦቼን እስክንድር, ውብሸት እና ርዕዮትን በማሰብ የተዘጋጀ ነው) ይህ ሳምንት የታላቁ ማርቲን ሉተር ኪንግ የልደት በአል በመላ አሜሪካ የሚከበርበት ነው:: በአሜሪካ ከክርስቶስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ይድረስ ለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አማኞች በሙሉ፦ በሊቀመንበሩ የታገደው ቦርድ የጠራው ስብሰባ ህገወጥ መሆኑን ተረዱ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ፤አሜን! 1/22/22014 ለሚኔሶታ ደብረስላም መድኃኔዓለም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምእመናን በሙሉ ከምእመናን የተላለፈ አስቸኳይ ጥሪ፦ ደብራችን ደብረሰላም እንደስሟ ለረጅም ዓመታት የሰላምና የፍቅር፣ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊና መንፈሳዊ እንዲሁም በርካታ ማኅበራዊ አገልግሎቶች...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 59 – PDF

6ኛ ዓመቷን የጀመረችው ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ የጃንዋሪ ዕትም እነሆ ወቅቷን ጠብቃ ወጥታለች። ዘ-ሐበሻ በቁጥር 59 ዕትሟ የያዘቻቸውን ቁምነገሮች እናስቃኛችሁና ሙሉውን ዘገባ ለPDF እንተወዋለን። * በፊት ለፊት ገጻችን ላይ “ሌንጮ ወደ ፊንፊኔ” የሚል ዘገባ ያነባሉ። በዘገባው ከፍተኛ የኦሮሞ ኮምዩኒቲ በሚገኝባት ሚኒሶታ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የቋሚ ሲኖዶሱን ውሳኔ የፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ሻረው! በርካታ ሚልዮን የምእመናን ገንዘብ የተመዘበረበት የድሬዳዋ...

‹‹ብፁዕ አባታችን፣ በድሬዳዋ ሳባ ደብረ ኃይል ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን እየተፈጸመ የሚገኘው ከባድ ወንጀል ሕዝበ ክርስቲያኑን እያስቆጣ ከመምጣቱም ባሻገር ብፁዕ አባታችን ይህን እየሰሙና እያወቁ ምነው ዝም አሉ ብሎ ሕዝቡ እንዲያስብ አድርጎታል፡፡… የሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ጅምር ሥራ አልቆ ማየት እንፈልጋለን፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

እነ አንዷለም አራጌ ነገ ሰበር ሰሚ ችሎት ይቀርባሉ፤ ሕዝብ ችሎቱን እንዲከታተል ጥሪ ቀረበ

በዘ-ሐበሻ አንባቢዎች ዘንድ የ2005 ዓ.ም የዓመቱ ምርጥ ሰው የሚለውን ስያሜ ያገኘው የሕሊና እስረኛው አንዷዓለም አራጌ፣ ናትናኤል መኮንንና ክንፈ ሚካኤል ደበበ ነገ ጥር 16 ቀን 2006 (ጃንዋሪ 24 ቀን 2014) በሰበር ሰሚ ችሎት እንደሚቀርቡ ከቤተሰቦቻቸው አካባቢ የተገኘው መረጃ አመለከተ። እነዚህን የህሊና...

View Article

አንድነት – እነ አንዷለም አራጌ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ

አንድነት – እነ አንዷለም አራጌ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ዝርዝር ለማንበብ እዚህ ይጫኑ !…

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ተሳል

click here for pdf ልጁ አባቱን ሊጠይቅ ነበር የመጣው፡፡ ሐኪም ነው፡፡ ሐኪም ደግሞ በመንደሩ የተከበረ ነው፡፡ እርሱ መጣ ሲባል በመንደሩ የነበሩ ሕሙማን ሁሉ የአባቱን ቤት ሞሉት፡፡ ብዙዎቹ እንዲሁ አይቶ በሽታቸውን የሚያውቅላቸው ስለሚመስላቸው ‹‹ምንዎትን ነው ያመመዎት›› የሚለው ጥያቄ ግራ...

View Article


በግብጽ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት መጣሱን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ግብጽ የሙባረክን መንግስት ያስወገደችበት 3ኛ አመት ለማክበር በምትዘጋጅበት ወቅት ነው አምነስቲ መግለጫውን ያወጣው። የሙባረክን መንግስት ከተወገደ በሁዋላ አገሪቱ ልትረጋጋ አለመቻሉዋን የገለጸው አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በተለይም የሙርሲ መንግስት በወታደራዊ...

View Article

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከ250 በላይ ሰዎችን አሰረ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኮሚሽኑ  ተጠርጣሪዎቹ የተሳሩት በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለከተሞች በመኪና ስርቆት፣ ማጅራት በመምታትና  ሌሎች ወንጀሎች መፈጸማቸውን ጥናት ካካሄድኩ በሁዋላ ነው ብሎአል። ተያዙ የተባሉት ተጠርጣሪዎች ፍድር ቤት ስለመቅረባቸው ኮሚሽኑ ያስታወቀው ነገር የለም።...

View Article

የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ሃይልን ተቀላቀለ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ያለ ህብረቱ እውቅና ከሁለት ዓመታት በፊት ዘምቶ የቆየው 4 ሺ የሚጠጋው የኢትዮጵያ ጦር በመጨረሻም በህብረቱ ስር እንዲሆን ተፈቅዶለታል። የኢትዮጵያ ጦር ሲደመር በሶማሊያ አልሸባብን ለመዋጋት የዘመተው የህብረቱ ጦር 22 ሺ ይደርሳል። የኢትዮጵያ ጦር በደቡብ...

View Article

በቦረናና በቡርጂዎች መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አካባቢያቸውን ለቀው ተሰደዱ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅርቡ  በቦረናና በቡርጂ ማህበረሰብ አባላት መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ ከ4 ሺ በላይ ነዋሪዎችም ቀያቸውን ጥለው ከተፈናቀሉ በሁዋላ፣ የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ ቦታው በመሄድ ለማረጋጋት ሙከራ አድርገው የነበረ ቢሆንም፣ ችግሩ እንደገና...

View Article


በርካታ የየረር ባሬ ጎሳ አባላት ታሰሩ

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሶማሊ ክልል በቀላፎ አካባቢ የሚኖሩ የየረር ባሬ ጎሳ የአገር ሽማግሌዎች ለጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ያስገቡት ደብዳቤ ለኢሳት መድረሱን ተከትሎ የክልሉ ባለስልጣናት ወደ አካባቢው በመንቀሳቀስ በርካታ የአገር ሽማግሌዎችን ማሰራቸው ተሰማ። የአገር...

View Article

የቁጫ ወረዳ ችግር ተባብሷል ቀጥሎአል

ጥር ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በጋሞ ጎፋ ዞን በቁጫ ወረዳ ከመብት ጋር በተያያዘ የሚደርሰው ስቃይ እንደቀጠ ነው። የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት በፖሊሶች ወከባ የተነሳ አንዳንድ ነዋሪዎች ሌሊቱን የሚያሳልፉት  ጫካ ውስጥ ነው። ፖሊሶች ሌሊት ቤት እያስከፈቱ እንደሚፈትሹ ነዋሪዎች ይናገራሉ...

View Article


230114 ዜና 16:00 UTC

View Article

የእስራኤል ውሳኔ ና አፍሪቃውያን ስደተኞችና

የእስራኤል ባለሥልጣናት አፍሪቃውያን ስደተኞች በሃገሪቱ በረሃማ ደቡባዊ ክፍል ወደ ሚገኘው የሆሎት የስደተኞች ማቆያ እንዲገቡ አዟል ። ባለሥልጣናት እንደሚሉት ወደ ዚህ መጠለያ ለገቡት ስደተኞቹ በቋሚነት የሚኖሩበት ቦታ እየተፈለገላቸው ነው ።…

View Article


የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የመነጋገሪያ አጀንዳ

22ኛዉ የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መርህ የአህጉሪቱ የእርሻና የምግብ ዋስትና ነዉ። ፕሪቶርያ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉ ዓለማቀፍ የፀጥታ ጉዳዮች ጥናት ተቋም ዋና ኃላፊ ያኪ ሲሊዪ ለዶቼቬለ እንደተናገሩት ጉባኤዉ የአህጉሪቱን ድህነትና እና ረሃብ መቅረፍ በሚቻልበት መንገድ ላይ ለመነጋመገር አጀንዳ ይዞአል።…

View Article

የብርትልስማን የዓለም የዲሞክራሲ ይዞታ ዘገባ

በዓለማችን ላይ በተለያዩ አካባቢዎች የሚካሄድ በርካታ ህዝባዊ አመፅች መታየቱ እየተበራከተ መትዋል። በሰሜናዊ አፍሪቃ፤ በዩክሪይን፤ በታይላንድ በየቀኑ አመፅ የቀላቀለ ህዝባዊ ተቃዉሞ የእዕለት ዕለት ክስተት ሆንዋል።…

View Article

ሐረር ከተማና መስህቦችዋ

በኢትዮጵያ ጅብ ተከብሮ ስጋ ጎርሶ፤ ገንፎ ተገንፍቶ ቀርቦለት የሚኖረዉ ሐረር ከተማ ላይ ነዉ። ከጥር ስምንት እስከ 10 የሐረሬ ጅቦችና የከተማዋ ነዋሪዎች አንድ ላይ የሚያከብሩት የአሹራ በዓል ይሰኛል። ሐረሪዎች የሚያከብሩት ሶስት በዓላቶች መካከል ለጅብ ገንፎ የማብላት ስነ-ስርዐት አንዱ ነዉ።…

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>