Quantcast
Channel: Amharic News & Opinion
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live

የፈረደበትስ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ ግንቦት 7 እና የኤርትራ መንግስት አይደሉም!

ለአቶ ተክለሚካኤል አበበ፤ ጥያቄዎች ምላሽ ቢሆን ያሬድ ኃይለማርያምበመጀመሪያ በአቅርቡ በተከታታይ ለአንባቢያን ያቀረብኩዋቸውን ሁለት ጽሁፎች አንብበህና ጊዜህንም ወስደህ በዝርዝር ላቀረብከው የሙግት ሃሳብ ምስጋናዮ የላቀ ነው። ለነገሩ የጽሑፌም ዋና አላማ ጉዳዩን ሕዝብ እንዲያውቀው ብቻ ሳይሆን በተነሱት ነጥቦችም ዙሪያ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

አድዋን መዘከር፤ በአርበኞቹ መንገድ!

በመጀመሪያ እንዲህ ነበር - የሬይሞንድ ጆናስ ‘The Battle of Adwa” (የሙሉቀን ታሪኩ ትርጉም)፣ ቅድመ አድዋ ላይ የነበረውን የአውሮጳውያን ስሜት ሲገልጽ የአሜሪካኑ አትላንታ ኮንስቲቲውሽን ጋዜጣ የጻፈውን አጣቅሶ ነበር፤‹‹መላዋ አፍሪካ በአውሮጳ መንግሥታት ቅርምት የምትጠናቀቅበት ቀን ቀርቧል፤ አውሮጳውያኑ...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

ምነው ሚኒስትር ዘነቡ ?

click here for pdfትናንት ማታ የሴቶች፣ ሕጻናትና የወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዘነቡ በትዊተር ገጻቸው ላይ ግብረ ሰዶምን በተመለከተ የጻፉትን ነገር ከምመለከት ወይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ባይኖር ወይ እርሳቸው ሚኒስትር ባይሆኑ እመርጥ ነበር፡፡ የሴቶችና የወጣቶች፣ የሕጻናት ሚኒስትር ሆነው ግብረ ሰዶምን...

View Article

260214 ዜና 16:00 UTC

View Article

የርዋንዳ ጎሣ ጭፍጨፋ ተጠርጣሪ ችሎት በኪጋሊ

በርዋንዳ የጎሣ ጭፍጨፋ ወቅት የግድያ ትዕዛዝ ሰጥተዋል ተብለው የተጠረጠሩት የቀድሞው የወንጌላዊቷ ጴንጠቆስጤ ቤተ ክርስትያን ቄስ ዣን ቦስኮ ዊኪንዴ ችሎት ዛሬ በመዲናይቱ ኪጋሊ ተጀመረ።…

View Article


የጀርመን የልማት ድጋፍ በአፋር

ከሚከናወኑት የልማት ሥራዎች መካከል በአፋር ክልል የሰመራ ከተማና አካባቢው እንዲሁም በሎግያ የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ስርዓት እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶች ግንባታ ይገኙበታል ።…

View Article

የዩክሬኗ ፖለቲከኛ ቲሞሼንኮ

ባለፈው ቅዳሜ በነፃ የተለቀቁት የቀድሞዋ የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ዩልያ ቲሞሼንኮ ለፕሬዝዳንትነት የመወዳደር እቅድ እንዳላቸው አስታውቀዋል ። ከእስር እንደተለቀቁ ወደ ክየቩ የነፃነት አደባባይ በመሄድ ደስታቸውን እዚያ ከተሰበበሰው ከ100 ሺህ ከሚበልጥ ህዝብ ጋር የተጋሩት ቲሞሼንኮ በውዝግቡ የተገደሉት ሰዎች ጉዳይ...

View Article

የአውሮፓ ም/ቤትና ዘረኝነት በጀርመን

ዘረኝነትንና ያለመቻቻል ስሜትን ፣ ጀርመን መታገል እንደሚኖርባት የአውሮፓ ም/ቤት ፀረ ዘረኝነት ኮሚሽን አሳሰበ። ኮሚሽኑ ትናንት ይፋ ባደረገው ዘገባ፤ በተለይ ወንጀለኞችን በመያዝና ጥፋተኞችን ተከታትሎ ተገቢውን ቅጣት በመስጠት ረገድ ድክመት ይታያል…

View Article


የዩክሬይን ጊዜያዊ ሁኔታ

የዩክሬይን ሁኔታ ገና አልሰከነም፤ በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቃዊ ከፊል በክሩሚያ ልሣነ-ምድር ፤ በሩሲያ ተጻራሪና ደጋፊ ዩክሬናውያን ዘንድ ግጭት እንደነበረ ተነግሯል። በኪቭ፤ ከሥልጣን የተወገዱትን ፕሬዚዳንት ቪክቶር ያኑኮቪችን የተካው አዲስ አስተዳደር፤ በእርሳቸው የአስተዳደር ወቅት የነበሩ የተቋሞችን መርኆዎች በመሻር...

View Article


እሳተ ገሞራና የምድር ሙቀት

ባለንበት ምዕተ ዓመት የምድራችን የሙቀት መጠን ከ 2 ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እንዳያሻቅብ ሥጋት መኖሩ ቢታወቅም፤ ባንዳንድ የተፈጥሮ ክሥተቶች ሳቢያ ክፍተት ሊፈጠር ሚችልበትን ፤ ባጭሩ የሙቀቱ መጠን የሚቀነስበትን ሁኔታ ፣ አነስተኛ የእሳተ ገሞራ…

View Article

Amharic News 1800 UTC –ፌብሩወሪ 26, 2014

News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family…

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

አቡጊዳ – ሰልፍ በአዲስ አበባ ሊጠራ ነው – –የአድዋ በአልን ለማክበር

የአንድነት ፓርቲ ከመኢአድ እና ትብብር ተብሎ ከሚታወቀዉ የአሥር ድርጅቶ ስብስብ ጋር በመሆን የ118 ኛውን የአድዋ ድል መታሰቦያ እንደሚያከብሩ፣ የአንድምነት ልሳን ፍኖት ነጻነት ገለጸ። በአሉ የሚከበረዉ ወደ 3.7 ኪሎሜትር ከቀበና የአንድነት ጽ/ቤት እስከ ጊዮርጊስ የሚኒሊክ አደባባይ በመጓዝ ሲሆን፣ በይነቱ...

View Article

አቡጊዳ – ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድህን ስለአድዋ የገጠመው

View Article


በማተብዋ ልዳኝ – ወድቃ የተነሳችው (ከስንሻው ተገኘ)

ወደ ትዝታ ዓለም ወደ ትዝታ ጊዜ በትዝታ ሰረገላ ልወስዳችሁ ነው። እኔ እንኳ በአጻጻፌ አበባዊ ቋንቋ አልወድድም። ለማንኛውም ግን አብረን እንድንነጉድ እጋብዛችኋለሁ። ወደ እንግሊዝ አገር! 1953 እ.አ.አ ወደ አንድ የለንደን ስብሰባ አዳራሽ እንገባለን። እንግዶች የነፃነት ታጋዮች ወደ አዳራሹ ከመግባታቸው በፊት...

View Article

ከባዶ ጭንቅላት ይሻላል ባዶ እግር ከነጻነት አድማሱ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

View Article


እኛና “እነርሱ”!

ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)‹‹…የውሳኔ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቀቀ፡፡ የባሕር መዝገቡም ተዘጋ፡፡ …ቀፋፊ ምሽት ነበር፡፡ በእያንዳንዳችንም ፊት ፈገግታ አይታይም፡፡ ከአዳራሹ ሳንርቅ ከራሳችን ጋር ብቻ እየተነጋገርን በሃሳብም ርቀን እየሄድን አመሸን፡፡ ከምሽቱ አራት ሰዓት አካባቢ ወደ አዳራሹ እንድንገባ...

View Article

ብልሁ ፓይለት!

ከግርማ አንድሪያስ (ኔዘርላንድ -ኣምስተርዳም)''...ልብ በሉ ልጆች የምነግራችሁን ኣድምጡ። ችሎታችሁ ምንም ጥርጥር የለውም። መሮጥ ከጀመራችሁ - ካልጨረሳችሁ አንደማታቆሙ ኣውቃለሁ። የምትሮጡት አንደባለፈው ጃፓን -ቶኪዮ ላይ ኣይደለም። ኣይደለም።  የኣሁኑውድድራችሁ ጣሊያን ጣሊያን ጣሊያን ጣሊያን ሮም ነው። ነው።...

View Article


Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሱዳንወዳጅነትከጉርብትናምበላይ? ሱዳንየአቋምለውጥለምንአደረገች?

ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ዜናዊ በእያንዳንዱ የሕወሓት የልደት በዓል ማለትም የካቲት 11 በዋነኝነት ከሚከበርበት የትግራይ ርዕሰ ከተማ መቐለ ተገኝተው በሚያደርጉት ንግግር በዓሉን ሁሌም ድምቀት ይሰጡት ነበር፡፡ሥልጣን ላይ ያለው ኢሕአዴግ ዋነኛ መሥራች የሆነውን ሕወሓት የረጅም ጊዜ ጠንካራ ሊቀመንበሩን ያጣው ባለፈው...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሕወሓትሚኒስትርዘነቡታደሰ = የወቅታዊጥያቀዎችማዘናጊያስልት (interesting issue)

እነ እስከማውቀው ድረስ የትዊተር አካውንታቸው አልተጠለፈም። ምንሊክ ሳልሳዊሰሞኑን በብአደን ውስጥ የተነሳውን የአቶ አለምነህ እና ተያያዥ የለውጥ ጉዳይ እና የአይሮፕላን ጠለፋ/ እገታ በኢሕአደግ አባላት የተነሱትን እና ሕዝቡ የሚያሰማውን ጉምጉምታ አቅጣጫ ለመቀየር የተደረገ ወያነያዊ የማዘናጊያ ስልት...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የዋርካው ዜጎች

click here for pdfበአንድ ጫካ ውስጥ አንድ ከሺ ዓመታት በላይ እድሜ የጠገበ ዋርካ ነበረ፡፡ ዋርካው እጅግ ሰፊ፣ ውስብስብና ታላቅ ነው፡፡ በላዩ ላይ አዕዋፍ፣ በሥሩም እንስሳት ይጠለሉ ነበር፡፡ ከፊሉ ፍሬውን ከፊሉም ቅጠሉን ይመገባሉ፡፡ ሌሎቹም ግንዱንና ሥሩን ፍቀው ይበላሉ፡፡ አንዳቸው ለሌላቸው እንስሳትና...

View Article
Browsing all 13695 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>