Hiber Radio: የወቅቱን የኢትዮጵያውን አገዛዝ ጨምሮ ምዕራባውያን ለአምባገነኖች የሚሰጡት ድጋፍ ተገቢ አለመሆኑን...
ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋየህብር ሬዲዮ መጋቢት 7 ቀን 2006 ፕሮግራም <<...የኢትዮጵያ ሕዝብ በውስጥም በውጭም ያለው ወያኔ በምስጢር ለሱዳን የሰጠው ድንበራችን ከመካለሉና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰነድ ከመስፈሩ በፊት የተቃውሞ ድምጹን ያሰማ...>> አቶ አገኘሁ መኮንን የድንበር ጉዳይ ቋሚ...
View Articleበጎንደር ከተማ የጠራውን ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ
የሰማያዊ ፓርቲ መንግስት ከህዝብ ጀርባ የሚያካሂደውን የኢትዮጵያ - ሱዳን ድንበር ማካለልን በመቃወም በጎንደር ከተማ የጠራውን ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል በእለቱም የፓርቲው አስተባባሪ ለህብረተሰቡ በዚህ አስቸጋሪ ወቅትና አምባገንን ስርዓት ውስጥ ሆናችሁ የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል ብላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን...
View Articleሰበር ዜና አንድነትና መኢአድ መጋቢት 11 የቅድመ ውህደት ፊርማ ሊያደርጉ ነው
የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤትእና የመኢአድ ላዕላይ ምክር ቤት አባላት በጋር ባካሔዱት ስብሰባ ሁለቱ ፓርቲዎች የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት ፊርማ እንዲያደርጉ መመሪያ ማስተላለፋቸውን ስብሰባውን የተከታተለው የፍኖተ ነፃነት ባልደረባ ዘገበ፡፡ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ብሔራዊ...
View Articleአቡጊዳ – የአንድነት ፓርቲ እና መኢአድ ሊዋሃዱ ነው
በምርጫ ዘጠና ሰባት ወቅት ጠንካራ ፓርቲ ይባሉ የነበሩት መኢአድ እና ኤዴፓ ነበር። ሁለቱን ፓርቲዎች የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት እና የመኢአድ ላዕላይ ምክር አባላት ቤት መጋቢት 7 ቀን 2006 ዓ.ም አባላት በጋር ባካሔዱት ስብሰባ፣ ሁለቱ ፓርቲዎች የፊታችን ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2006 ዓ.ም የቅድመ ውህደት...
View Articleየሚሊዮኖች ድምጽ – ቃሌ እና ደብተራው ቁጫንና ድሬደዋን ስፖንሰር አደረጉ !
በደቡብ ክልል፣ በጋሙ ጎፋ ዞን የምትገኝ ወረዳ ናት። ወደ 150 ሺህ የሚጠጋ ነዋሪ አላት። በዚያ ያሉ ገበሬዎች ከሚያርሱበት ቦታ በግድ እንዲፈናቀሉ ከመደረጉ በተጨማሪ፣ ብዙዎች ያታሰሩባት ወረዳ ናት። የቁጭ ወረዳ ትባላለች። በአንድነት ፓርቲ አነሳሽነት ለሕዝብ የፋ የሆነው የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ትኩረት...
View Articleአቡጊዳ – የፈረሰው ቅንጅት ሶስት አራተኛው እንደተመለሰ ይሰማኛል – ግርማ ሰይፉ
በአንድነት እና መኢአድ የዉህደት እንቅስቃሴ ላይ አስተያይተ የሰጡት የፓርላማ እና የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ምክር ቤቶቹ ይሄን ታሪካዊ ዉሳኔ ባሳለፉበት ወቅት የሚከተለውን ብለዋል፡ «ዛሬ በመኢህአድ ፅ/ቤት የመኢህአድ እና የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት የጋራ ስብሰባ አድርገው...
View Articleየእስያ የጦር መሣሪያ ሽያጭና አቅርቦት
ከዓለም የጦር መሣሪያ በመግዛት ብዛት ቻይና ፣ህንድ እና ፓኪስታን የመጀመሪያውን ስፍራ ይዘዋል ይላል የዓለም አቀፍ የጦር መሣሪያ ንግድን የሚመረምረው «የሰላም ጥናት ተቋም» በምህፃሩ «ሲፕሪ» ዛሬ ያወጣው ዘገባው።…
View Articleየክሪሚያ ሕዝበ ዉሳኔና አፀፋዉ
ጊዚያዊ ጥቅላይ ሚንስትሩ እንዳሉት የሩሲያ ጦር በሳቸዉ አገላለጥ ለክሪሚያ «ገንጣይና ከፋፋዮች» ከለላ መስጠቱ እዉነት ነዉ።የዚያኑ ያክል ያዜንዩክና ጓዶቻቸዉ በዩናይትድ ስቴስና በተባባሪዎችዋ እቅፍ ዉስጥ መሆናቸዉም ሐቅ።…
View Articleከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና –ማርች 17, 2014
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ...
View Articleየሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግ ደረስ ጸጸት አልባ ትዝታዎች
“እኛና አብዮቱ” የሻምበል ፍቅረሥላሴ ወግ ደረስ ጸጸት አልባ ትዝታዎች ጽሁፉን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የፍቅረሥላሴ ትዝታዎⶭ ከኤፍሬም የማነብርሐን ሻምበል ፍቅረ ስላሴ ወግ ደረስ በጣም አስደናቂም አስገራሚም የሆነ መጽሐፍ ለንባብ አብቅተዋል። የደርግ አባልና ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ለአምባ ገነኑ...
View Articleየሙዚቃ ቃና ቅንብር –ማርች 18, 2014
ዘወትር ቅዳሜ ማታ ከደሳለኝ መኮንን ጋር፣ምርጥና አዳዲስ የካንትሪ ማለትም የአሜሪካ አገር ሰብእ፣ የሮክ፣ተሶል፣የፖፕ፣የአር-ኤን-ቢ፣ብሉዝ፣የሬጌና የሂፕ-ሃፕ ዜማዎችን እንዲያደምጡ ተጋብዘዋል።…
View Articleሃገራዊ ጥሪ ከ 2007 ምርጫ በፊት!
ስለ ሃገራችን ኢትዪጵያ መከራ፣ ስለ ህዝባችን ስቃይ፣ ስለ ኢህኣዴግ ግፍ፣ ስለ ተቃዋሚዎች ህብረት ኣልባ መሆን፣ ሌላም ሌላም ከሚገባው በላይ ተጽፈዋል፣ ተነግረዋል፣ ነገር ግን ያመጣነው ለውጥ የለም – እንዲያውም የባሰ መለያየት፣ መወቃቀስ፣ ማጥላላት፣ እና የኢህኣዴግን ኪስ እንዲሰፋ ኣስተዋጽኦ ኣድርገናል። ኣሁንም...
View Articleየታሪክ ጥናት አብነት -የታሪክ ትምህርት ተግዳሮት
(በካሣሁን ዓለም-አየሁ ) ታሪክ ማጥናት አያሌ ጠቀሜታዎች አሉት ።ታሪክን የምናጠናው በተለያዩ ምክንያቶች ነው ።ለታሪክ ማጥናት የመጀመሪያው አስባብ የአእምሮን እድገት ለመለኮስ ግልጋሎት መዋሉ ነው ።ታሪክ ማዕምራዊ ብስለትን ያነቃል።ሁለተኛው ምክንያት ደሞ፣ ለመልካም ዜግነት መሰረት መጣል ነው ።ሶስትም፣ ምግባራዊ...
View Articleችግር ነው አስቀድሞ ማሰብ
ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም ወያኔ/ኢሕአዴግ ጥሩምባ ነፍቶ የብሔሮች፣ የብሔረሰቦችና የሕዝቦች ነጻነት ብሎ ከአወጀና ሁሉንም ለሃያ ሁለት ዓመታት በተስፋ ከአስፈነደቀ በኋላ ችግር ተፈጠረበት፤ ችግሩ ምንድን ነው? ችግሩ የቆጡንአወርድብላየብብቷንጣለች የሚባለው ነው፤ ችግሩ አፍ ከሚችለው በላይ ለመጉረስ ከራስ ጋር መተናነቅ...
View Articleአቡጊዳ – በኑሮ ዉድነት ላይ በአዲስ አበባ የአንድነት ምክር ቤት ሰልፍ ሊጠራ ነው !
የአንድት ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ የተቃውሞ ሰልፍ ሊጠራ ነው እንደሆነ የፍኖት ጋዜጣ ዘገበ። «በአዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን የውሃ፣የመብራትና የቴሌኮም አገልግሎት ጥራት መጓደልና የአገልግሎት መቋረጥ መንግስት በአፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ለመጠየቅ፣ የከተማዋን ነዋሪዎች በማነቃነቅ ደማቅ...
View Articleየቁልቁለት መንገድ!
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ … በማስመሰል ታጥሮ መሆን በጠፋበትምን አገባኝ የሚል በተከማቸበትየባይተዋር መንፈስ ከሞላ ባገሩዘመኑን ማወቂያ ይሄ ነው ሚስጥሩይሄን ጊዜ ጠርጥር እንደጠፋ ዘሩ።(ገጣሚ ደምሰው መርሻ/ያልታተመ)አዎን፣ ገጣሚ ደምሰው እንዳለው እኔም በዚህ ዘመን “ዘሩ እንደጠፋ” አሊያም ሊጠፋ እንደተቃረበ...
View Article