አቡጊዳ – የአምቦ ከተማ ተቃጠለች – ስድስት ተማሪዎች ተገደሉ
በተማሪዎች ዛሬ በተቀሰቀሰው ረብሻ፣ ከስድስት በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች እንደተገደሉ የአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ዘገበ። ተማሪዎቹ አዲስ አበባ አካባቢ ያሉ የኦሮሚያ ዞኖች በአዲስ አበባ ስር መሆኗ በመቃወም ሲሆን ሰልፍ የወጡት፣ በተነሳው ግጭት ሶስት በከተማ ያሉ ፎቆች ተቃጥለዋል። ከተቃጠሉት መካከል አንዱ ባንክ እንደሆነ...
View Articleአንድነት ሕዝቡን ለመድረስ የዘዉግ ድርጅቶች የግድ አያስፈልጉትም (አሰፋ ቤርሳሞ)
አሰፋ ቤርሳሞ (abersamo@gmail.com) በመድረክ እና በአንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት ሁለት ኢትዮጵያዊያን የጻፉትን አነበብኩ። ዶር መሳይ ከበደ፣ መድረክ ዉስጥ ባሉ የዘዉግ ደርጅቶች እና በአንድነት ፓርቲ መካከል ያሉት የፖለቲካ ፕሮግራም ልዩነቶች የማይታረቁ መሆናቸውን በመገልጽ፣ አንድነት ጊዜዉን እና...
View Articleሰበር ዜና – ማኅበረ ቅዱሳን በጥንታዊ የብራና መጻሕፍት አያያዝና አጠባበቅ ላይ ለዛሬ የጠራውና በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ...
የክልከላው መንሥኤ ‹‹የሥልጣን ተዋረድንና የዕዝ ሰንሰለትን ባልተከተለ መልኩ በቀጥታ የአድባራትንና የገዳማትን አስተዳዳሪዎችና ሠራተኞች እንዲሁም በቤተ ክርስቲያኒቱ ዙሪያ ጉዳዩ የሚመለከታቸውን ስብሰባ መጥራት›› የሚል ነው፡፡ ለጥናታዊ ጉባኤው የተጠሩት የገዳማትና አድባራት አለቆች ቤተ መዘክር ያላቸው ሦስት አብያተ...
View Articleበሱዳን በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጸመው ግፍ ቀጥሏል፤ ኢትዮጵያውያኑ የድረሱን ጥሪ አቀረቡ
ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ። በሱዳን ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ጥሪ እኛ ሃገር ሱዳን የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን በደል እለት በእለት እየተከታተልን ጮኸታችን ሰሚ ያግኝ ዘንድ እናጋልጣለን።...
View Article6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ውጥረት ነግሷል፤ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ገብተዋል
ጋዜጠኛ ዳዊት ሰለሞን ከአዲስ አበባ እንደዘገበው እንደ ሰደድ እሳት በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እየተዛመተ የሚገኘው ተቃውሞ ዛሬ ማረፊያውን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አድርጓል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል የሚያስችላቸውን ትጥቅ በአግባቡ የታጠቁ ልዩ ሃይሎች ወደ ትምህርት ቤቱ ዘልቀው ገብተዋል፡፡...
View Articleበቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!!
በቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!! ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የእሁዱን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል!! በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤቶች በግፍ ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ‹‹የእሪታ ቀን ›› በሚል መሪ...
View Articleጋዜጠኛ ነብዩና የአንድነት ሊቀመንበር ታሰሩ – ፖሊስ ህገ ወጥ እስሩን ቀጥሏል አንድነቶችም በእስሩ አልበረገጉም –
ዳዊት ሰሎሞን ጋዜጠኛ ነብዩና የአንድነት ሊቀመንበር ታሰሩ —- ጋዜጠኛ ነብዩ ሃይሉ የቀስቃሾቹን እንቅስቃሴ ለመዘገብ በወጣበት ለእስር ተዳርጓል፡፡በካዛንቺስ ፖሊስ ጣብያ ከነብዩ ጋር የአዲስ አበባ የአንድነት ሊቀመንበር ዘካሪያስ የማነብርሃንና ዘላለም ደበበ ይገኙበታል፡፡የጣብያው ኃላፊዎች ‹‹ቤተ መንግስት አካባቢ...
View Articleጃዋር ነበር የሚለው፣ አሁን ግን የኦሮሞ ተማሪዎችም ደገሙት – ኦሮሚያ የኦሮሞዎች ናት (ናኦሚን በጋሻዉ)
ናኦሚን በጋሻዉ naomibegashaw@gmail.com በዉጭ አገር የሚኖሩ የኦሮሞ ብሄረተኖች፣ በዶር መራር ጉዲና የሚመራዉን ኦፌኮ ጨምሮ በርካታ የኦሮሞ ድርጅቶች እና አንዳንድ የኦሮሞ ሜዲያዎች ያቀረቡትን ጥሪ በመቀበልና አዲሱን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በመቃወም ፣ የኦሮሞ ተማሪዎች በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች...
View Articleአዲስ አበባ በቅስቀሳ ደምቃ ዋለች ፣ ብዙዎች ታሰሩ (ፎቶዎች ይዘናል)
አዲስ አበባ በቅስቀሳ ደምቃ ዋለች ፣ ብዙዎች ታሰሩ:: የአንድነት ፓርቲ የእሪታ ቀን በሚል እሑድ ሚያዚያ 29 ቀን ለጠራዉ ሰላማዊ ሰልፍ የሚደረገዉ ቅስቀሳ በደመቀ ሁኔታ ቀጥሏል። ብዙዎች ቢታሰሩም ቅስቀሳው እንዳልቆመ ለማወቅ ችለናል። በመኪና ቅስቀሳዎች ሲደረጉ ሕዝቡ በብዛት መኪናዎችን እየተከተለ ቅስቀሳውን ራሱ...
View Articleበአንድነት ፓርቲ ቅስቀሳ መርካቶዎች ሰልፉን ዛሬ ጀመሩት – ቪዲዮ ይዘናል
አንድነት ፓርቲ ቅስቀሳ መርካቶዎች ሰልፉን ዛሬ ጀመሩት – ቪዲዮ ይዘናል …
View Articleጋዜጠኛ ነብዩና የአንድነት ሊቀመንበር ታሰሩ፤ ሌሎችም ታገቱ፤ ቅስቀሳው በበራሪ ወረቀት እና በሸገር ሬድዮ ቀጥሏል፤
ጋዜጠኛ ነብዩ ሃይሉ የቀስቃሾቹን እንቅስቃሴ ለመዘገብ በወጣበት ለእስር ተዳርጓል፡፡በካዛንቺስ ፖሊስ ጣብያ ከነብዩ ጋር የአዲስ አበባ የአንድነት ሊቀመንበር ዘካሪያስ የማነብርሃንና ዘላለም ደበበ ይገኙበታል፡፡የጣብያው ኃላፊዎች ‹‹ቤተ መንግስት አካባቢ ቀስቅሳችኋል››የሚል ውንጀላ አቅርበውባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል ብሮሸርና...
View Articleበመኪና ቅስቀሳ ማድረጉን ፖሊሲ ቢያከላክልም፣ ቅስቀሳ በሸገር ሬዲዩ ለሕዥብ ጆር ደርሷል – ቪዲዮ ይዘናል
ፖሊስ በመኪና፣ወረቀት በመበተንና ፖስተር በመለጠፍ መቀስቀስ አይቻልም በማለት እስር እየፈጸም ቢሆንም፣ ቀዳዳዎቹን በሙሉ በመጠቀም የአዲስ አበባ ሕዝብ ድምጹን እንዲያሰማ፣ አንድነት በሸገር ኤፍ ኢም 102.1 ሬዲዮ ጣቢያ ማስታወቂያ እንዲነገርለት ተገቢውን ክፍያ በመፈጸም የመጀመሪያው ጥሪ ዛሬ እንዲተላለፍ መድረጉን...
View Articleአቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው፤ በቃሊቲና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች የርሀብ አድማ ሊያደርጉ...
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት ከሌሎች እስረኞች በተለየ ሁኔታ እሱ ላይ ብቻ ትኩረት ተደርጎ መብቱ በመጣሱ፤ እንዲሁም በተፅእኖና ክልከላ ሰለባ በመሆኑ...
View Articleየአንድነት አዲስ አበባ ምክር ቤት ሰብሳቢና ጋዜጠኛ ነብዩን ጨምሮ 11 አባላት ታሰሩ – ቅስቀሳዉ ግን ቀጥሏል
የአዲስ አበባ አስተዳደር እውቅና የሰጠውን የእሁዱ ሰላማዊ ሰልፍ የአዲስ አበባ ፖሊስ የቅስቀሳ ቡድኑን በማሰር ቅስቀሳውን ለማስተጓጎል እየሞከረ እንደሆነ በስፋት እየተዘገበ ነው።፡ቅስቀሳው ከጽ/ቤት ተነስቶ በ4ኪሎ አሚሪካ አምባሲ፣ መነን ት/ቤት፣ አፍንጮ በር፣ ፒያሣ፣ ቸርቸር ጎዳና፣ ጥቁር አንበሳ፣ ፍልውሃ፣...
View Articleፍኖት – በቃሊቲ እና በዝዋይ የሚገኙ ታሳሪዎች፣ የርሀብ አድማ ሊያደርጉ ነው!!
እስረኞቹ ህዝቡ በነቂስ በመውጣት የእሁዱን ሰላማዊ ሰልፍ እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል!! በቃሊቲና በዝዋይ ማረሚያ ቤቶች በግፍ ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የህሊናና የፖለቲካ እስረኞች፣ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ «የእሪታ ቀን» በሚል መሪ ቃል የሰየመውንና እሁድ ሚያዝያ 26 ቀን 2006 ዓ.ም የጠራውን...
View Articleየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበር አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት የረሃብ አድማ ላይ ነው
ፍኖተ ነፃነት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊቀመንበርና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረውና ‹‹ሽብርተኛ›› በሚል የእድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት አቶ አንዷለም አራጌ በቃሊቲ እስር ቤት ከሌሎች እስረኞች በተለየ ሁኔታ እሱ ላይ ብቻ ትኩረት ተደርጎ መብቱ በመጣሱ፤ እንዲሁም በተፅእኖና ክልከላ...
View Article